Пікірлер
@Meshualekia
@Meshualekia Сағат бұрын
ቻናሉን #ሰብስክራይብ በማድረግና አስተያየታችሁን በማጋራት ድጋፋችሁ አይለየን!
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 Сағат бұрын
የምትሰሩትን ታይትል ላይ ሥም ብትፅፉ ጥሩ ነው
@Meshualekia
@Meshualekia Сағат бұрын
እናመሰግናለን፡፡ አስተያየትዎን ተቀብለናል፡፡
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 сағат бұрын
ዩክሬን ቀልደኛ ሰው መሪ ያደረገች ቀን ነው ያበቃላት
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 4 сағат бұрын
i don't known but strongly like and love mossde.
@rezenomalmaw4898
@rezenomalmaw4898 5 сағат бұрын
ኮሞዲያን ይቅርና ለሀገር መሪነት ለቤት ዘበኝነትም የማይበቃ ደደብ ሰው ነው። ዩክሬን ግን ምን ሀጢያትና በደል ቢኖርባት ነው የአሜረካ የጦር መሳሪያ ካምፓኒዎች ደላላና አሻሻጭና የባይደን ፈረስ የተሾመባት!
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 6 сағат бұрын
ምዕራባውያን ታዛዥ እና አጐብዳጅ መሪን ያስቀጠሉ። በደንብ አጢነው ::
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 8 сағат бұрын
ይኽ ደናቁርት ኮሜዲያን የምዕራባውያን አሻንጉሊት ነው። እሱን መሰል ደናቁርት ናቸው አፍሪካንም የሚገድሉት።
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 10 сағат бұрын
😂ፊልም ቀረፃ ላይ መስሎት ይሁን ሰው እንደሆነ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ ፊልም ይወዳል ብዬነው ደሞ ሲያጨበጭብስ ሆ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 11 сағат бұрын
የኔው ጉድ ነው እህህ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 12 сағат бұрын
ልክ እንደኛው ጉደኛ ገዥ የመሪነት ተሰጥዖ ነስቶታል ማለት ነው!?!? እኛ በልፅገናል እንደሚሉት ሁሉ ዘለንስኪም አሸንፈናል ይላሉ ይገርማል እውነትም መደንዘዝ ይሄ ነው። ጃዋር መሐመድ ጨርሶታል ያገር መሪዎች ሲደነዝዙ ያገኛቸው ሁሉ ይጋልባቸዋል የፈረደበትንም ህዝብ እየደፈጠጡ ይሳለቁበታል ያወድሙታል ይጨርሱታል። ጉድ በል የሰው ልጅ 😢😢😢😢😢😢
@californa6827
@californa6827 12 сағат бұрын
አባቴ ጀግና ነው ዘር ማብዛት ነው አይ ዕድል
@ss-jm8se
@ss-jm8se 13 сағат бұрын
በሻሻውም ተመሳሳይ ነው
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 12 сағат бұрын
የበሻሻው አራዳማ በልፅጎ ወደሰማይ እየዘለለ ጣራ እየመታ መሆኑን እያየን ነው ወገን። ለዚህ ሁሉ መበሻቀጥ የሁላችንም መደንዘዝና ፍርሃት ድርሻ አለበት። ያሳዝናል
@ወራቤ
@ወራቤ 10 сағат бұрын
አቢይ❤
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 10 сағат бұрын
​@@ወራቤ ለተነፈስከው ቫት ሲያስከፍልክ ታያለክ😂😂😂
@ወራቤ
@ወራቤ 8 сағат бұрын
@@tesfamicheal6421 😄ተመዝገቢነኝ
@negagetachew974
@negagetachew974 17 сағат бұрын
በታሪክ አጋጣሚ በአገራችንም በየጊዜው የሚመጡት መሪዎች ሕዝባቸውን በተከታታይ ጦርነት ውስጥ ያገቡ ብዙ ናቸው መንግስቱ፣ መለሰ፣ አብይ፣ ኢሳያስ ፣ ደብረጽዮን እነዚህ መሪዎች ሕዝብን በጦርነት ያስጨረሱ ናቸው። የዩክሬኑ መሪ ከነዚህ ነው የተማረው ።
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 22 сағат бұрын
ያሳዝናል በዚህዘመን አንዱን ብርሀን ሌላዉን ጨለማ የሚል አስተያየት መሰጠት ተገቢ አይደለም መብቱን እንደፍላጎቱ መጠቀም ይችላ እኔንሁን ማለት ተገቢ አይመስለኝም ።
@SenayetAyenew
@SenayetAyenew 23 сағат бұрын
syasazin😢😢
@AddisuAddisu-rk6sf
@AddisuAddisu-rk6sf 23 сағат бұрын
አላህ ምስ ክሬ ነው ከ 10 ወር በፊት ተናግሬ ነበር ስለ ኮሜዲያኑ ፕሪስዳንት ይቺን ቆንጆ የፍቅር ከተማ እንደ ሚያስበላት ሹር ነበረኩ
@henock8230
@henock8230 6 сағат бұрын
Abey ahmedm comedian nw😂
@benjamin6222
@benjamin6222 23 сағат бұрын
አይ መሻለኪያዎች በጣም ትልቅ ሀሳብ አነሳቹ ቅንጣት ታህል ስህተት የለውም። በምላሱ ህዝብን አታሎ ስልጣኑን የተቆናጠጠውን አጭበርባሪውን አብይ አህመድ ማን ይናገርለት? አብይ አህመድ ገዳይነቱን ሀገር በምላስ መምራት የሚመስለው ፣ ጨካኝ ሰው በላ እንደ ዮክሪኑ መሪ ሀገር ጦርነት ላይ ሆና ሰው እየተራበ ሰላም ነን ስንዴ ከሀገር ተርፎ ለውጭ እየላክን ነው የሚለውን ኮሜዲያኑን አብይ አህመድ ማን ይንገርለት??
@Meshualekia
@Meshualekia Күн бұрын
የእናንተ ድጋፍና አስተያየት ለነገ ስራችን ወሳኝ ነው፡፡ ቻናሉን #ሰብስክራይብ በማድረግና አስተያየታችሁን በማጋራት ድጋፋችሁ አይለየን!
@JanetTadesse-te8yg
@JanetTadesse-te8yg Күн бұрын
👎👎👎tanky
@kokiLove-w2k
@kokiLove-w2k Күн бұрын
የፊልሙን እርእስ ንገሩኝ
@Kalidk.kKedir
@Kalidk.kKedir Күн бұрын
ቢላደን በአሜሪካኖች እጅ አልሞተም ። አይደለም ያን የመሰለ ጀግና ቢላደንን ይቅርና ሳዳም ሁሴን እንኳን ከዛ ከተደበቀበት አውጥተው ጀብድ እንደሰሩ ሊነግሩን ለሌላውም መማሪያ እንዲሆን እና የአለም ሙስሊም አንገት እንዲደፋ ብለው ዓለም በቴሌቭዥን መስኮት በቀጥታ እያየው እንዲሰቀል አድርገዋል አይደለም ቢላድን ያጀግኖች ጀግና !!!
@samimanbro9711
@samimanbro9711 Күн бұрын
አለማወቅ ምንም ማለት አይደለም ፈጣሪ ይቅር ይበልክ የምድርን እስርቤት ከሲኦል ታወዳድራለክ ስለ ሲኦል ምን ታቃለክ በሰማይ ቤት ይሄን ጥያቄ ትጠየቃለክ ምንም ሳታውቁ ማውራት ትወዳላቹ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Күн бұрын
የእኛም አገር መሪዎች እኮ የአገሪቷን ገንዘብ እየሰረቁ የሚደብቁት ስዊዝ ባንክ ነው
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Күн бұрын
አለም ደግሞ መቸ ነዉ እየተነጋገረ ያለዉ? ወረኞች ።አሁን የሱርሞ የመዠንገር የአፋር የትግራይ የኦሮሞኧረ ተዉ የአማራ ገበሬም ቢሆን መነጋገር አይደል ሰምቶትም አያዉቅ እኔም አሁን ኘዉ ያየሁት ፎቃቃ ሁሉ።ምን ይላል ይሄ?
@Meshualekia
@Meshualekia Күн бұрын
@@eyobdemoz7832 ገበሬውማ ስራ ላይ ነው። አንተ እያውደለደልክ መንፉቀቅ ከወደደልህ እኛ ምን አባህ እናረግህ ዛዲያ!? ምን ይላል ይሄ ውሽልሽል?🤣
@MohammedAbas-cu6yp
@MohammedAbas-cu6yp 2 күн бұрын
ዋናው የተፈጥሮ ሀብት ነው እንዳልል አፍሪካ የተፈጥሮ ሀብቷ የትዬለሌ ነው ጨላውን አምባገነን መሪዎች ላፍ ላፍ ያደርጉታል የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ግን የታደሉ ናቸው 👍
@Meshualekia
@Meshualekia 2 күн бұрын
የተሻሉ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ በምናደርገው ጥረት ቻናሉን 👉Subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን። አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
@ABD_Tube_official
@ABD_Tube_official 2 күн бұрын
አሁይቺ ምኗ ነው ውብ ያስባላት ወይስ አይናቹሁ ታውሯል ፈጣሪዬ ሆይ
@FiremTa
@FiremTa 2 күн бұрын
Ene yane alnorm engi bnor ke ebdoch gar mn asabedegn gwazen teqlye chaka new mgebaw lemangnawm merejawn slakafelken Enamesegnalen qetlbet
@AynalemSefu
@AynalemSefu 2 күн бұрын
አይ ሶሪያ እሬሳውን ምን ልታደርገው ነው ባየችው ቁጥር ለመቃጠል ካሎነ😂
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 күн бұрын
በሁለት ሺ6ዝቶ በሁለትሺ 1ሸጠው ማለት አልገባኝም አስረዱነኝ😅
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 9 сағат бұрын
21 ነው ያለው
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 2 күн бұрын
Misken yasazenale.kenu.dereso.new.nefesun.begente.yenurew
@mesfinadaleferaw846
@mesfinadaleferaw846 2 күн бұрын
Prize award winner!!!
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 2 күн бұрын
This is a God plan 🙌 🙏
@GENETTADESSE-ec6fu
@GENETTADESSE-ec6fu 3 күн бұрын
ዓለማችን የያዘችው ጉድ ግን….😱
@HassEdris
@HassEdris 3 күн бұрын
Mejemeriya kemeleflefh befit yesewuyewun edme betikikil tenager 69 ametu new
@Meshualekia
@Meshualekia 3 күн бұрын
@@HassEdris 6️⃣9️⃣ን #ተነቀሰው!
@Meshualekia
@Meshualekia 3 күн бұрын
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡ ቻናላችንን 👉Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
@Kidane-vs5sv
@Kidane-vs5sv 3 күн бұрын
የሰው ልጅ ወንጀል ከሰራ በህጉ መሠረት ሰብአዊ መብቱ ሳይሻር ብቻ ነው መቀጣት ያለበት... ቀጪዎቹሰ ወንጀል አይሰሩም? በርታ... አመሰግንሀለሁ
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 күн бұрын
Finally gen teyzo eko Iran be manke feredechebet the film name was SPY .
@jimihune9650
@jimihune9650 3 күн бұрын
የገዛ ዜጎቹን በድሮን የሚጨፈጭፍ መሪ ይዘህ ስለ ሌላው ታወራለህ ንፍጦ. ? አረ ትንሽ እፈር
@MoletechEthiopia
@MoletechEthiopia 3 күн бұрын
Very naic
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 3 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ እነዚ ብሃይ የሚመኹ ኣጥፋልን!!! ለምስኺኑ ህዝባችን ፀጋን ኣጎናፅፎው ‼️ኣሜን 🙏
@freedomermi5190
@freedomermi5190 3 күн бұрын
እንዴት ይሆናል?
@habeshatube2861
@habeshatube2861 3 күн бұрын
👍👍👍
@no-ie7wf
@no-ie7wf 3 күн бұрын
Ewente new tkekl