#Ethiopia

  Рет қаралды 14,762

Meshualekia - መሿለኪያ

Meshualekia - መሿለኪያ

Күн бұрын

Пікірлер: 11
@Meshualekia
@Meshualekia 27 күн бұрын
በየዕለቱ ከዓለም ዙሪያ የተመረጡና አጃኢብ የሚያሰኙ ተረኮች በፍጥነት እንደደርሰዎት #ሰብስክራይብ በማድረግና የደውሏ ምልክት በማብራት ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ አርስዎ #ሰብስክራይብ በማድረግዎ ለቻናላችን እድገት ለእኛም ጉልበት ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡🙏
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 27 күн бұрын
ስለ አፈጣጠሩ እና ግቡ በማን ተፈጠረ በሚለዉ ጥቅሙ ጉዳቱ በደንብ ብትንትን አርጋችሁ በሌላ ቪዲዎ ስሩልን
@fentax111
@fentax111 24 күн бұрын
ቤትኮይን የአለምን እኩልነት ፍትህ ሰላም በሚወዱ የአለማችን ጂነስ ሰዎች የተፈጠረ እና ወደ ግቡ እየገሰገሰ ነው አለም እየተቀየረ ነው ! መንግሥታት ከግለሰብ 50 %50% ግብር እየዘረፉ ሐገሮች በጦር እና በመሣሪያ መስራት ተጠመዲ ቢትኮይን እያንዳንዱ ሰው ካለሶስተኛ ወገን በቀላሉ መገበያየት ነው ። ይህ ለድሀ ሐገሮች ነፃ መውጫው ነው ዘር ቀለም የማይለይ ነፃ ፍትሀዊ የገበያ ስርዓት ነው
@bineluda7558
@bineluda7558 23 күн бұрын
በደንብ ነው የገለፅከዉ👍👍👍
@bineluda7558
@bineluda7558 23 күн бұрын
በፈረንጅ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ስልሳ ዶላር ነበር ነገር ግን በዛ ዘመን ሀበሻ ኮሚኒቲ ጋር ብዙም አልደረሰም ነበረ በዛ ላይ የኛ ሰው እሪስክ መውሰድ ይፈራል እስፔሻሊ አዲስ ነገር ከሆነ እኛም ስለ ቤት ኮይን በደንብ ያወቅነው የኮቪድ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አረፈደም አንድ ሰው ቢትኮይን ላይ ኢንቨስት ለማድረግ አቅም የለኝም ቢል አቅሙ በቻለው መጠን መግዛት ይቻላል ከአንድ ዶላር ጀምሮ ክሪብ ከረንሲን በደንብ ካወኩ ጀምሮ በጣም ትርፋማ ሁኛለሁ ገና ሚሊየነር ደረጃ መድረሳችን አይቀርም👍👍👍👍 Bitcoin to the Moon!!!!
@henyketemye7291
@henyketemye7291 27 күн бұрын
ምርጦች ናቹ ይመቻቹ መሿለኪያዎች
@Meshualekia
@Meshualekia 27 күн бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ!🙏
@grumadmassu4130
@grumadmassu4130 22 күн бұрын
ብራዘር ይህንስ 13 ን አታስተዋውቀንን።
@AbduAbdu-fb1cs
@AbduAbdu-fb1cs 27 күн бұрын
አምሣተርና፡ቢትካዬ፡ለዬ፡ሣታውቅ፡አታዉራ።
@Meshualekia
@Meshualekia 26 күн бұрын
መቼም #አምሣ ጅብ ይብላዎት! አንልዎትም። ቅድሚያ አስተካክሎ መፃፉን ቢለዩ አይሻልም ግን ጋሽ #ቢትካዬ?
@halom3886
@halom3886 13 күн бұрын
ካካካካካካ​@@Meshualekia
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 13 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 24 МЛН
Ethiopia:- በፀፀት ራሱን ያጠፋው መሪ! | @Meshualekia - መሿለኪያ
14:09
Meshualekia - መሿለኪያ
Рет қаралды 4,7 М.