Пікірлер
@Dagim2812
@Dagim2812 Күн бұрын
አጎ እና ጎጎ ግን የህፃናት ትያትር ይመስለኛል
@Dagim2812
@Dagim2812 Күн бұрын
ስውሯ ማሪያም አይደለም የሄድህ አንተ ተሰውረህ ቆይተህ ነው የመጣህ ብሶብህ አይደል ወንድሜ አይዞህ
@elsaykekeba407
@elsaykekeba407 Күн бұрын
hulet dedeboch
@tigistggiorgis6870
@tigistggiorgis6870 Күн бұрын
እሱስ መቼም አንደኛውን አብዷል እኔ ሚገርመኝ ይሄን የመሰለ መድረክ ለጥሩ ነገር ብትጠቀሚበት በጣም አሳፋሪና ለመስማትም የሚዘገንን ነው😭😭
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr 2 күн бұрын
are you serious? yelam beret
@አይደለም
@አይደለም 3 күн бұрын
ጀሎቸች
@RobsenMidea-d9l
@RobsenMidea-d9l 3 күн бұрын
ካሜራማን ዜሮ
@tesfayebirhanu2221
@tesfayebirhanu2221 3 күн бұрын
the frist modernized crezy man in the world
@Abi-jh8vj
@Abi-jh8vj 3 күн бұрын
god ISNOT god of LOVE first of all
@ZenebechZenebech-cz1yy
@ZenebechZenebech-cz1yy 3 күн бұрын
እባክሽን ዘነበች እባላለሁ ላግኝሽ ሸማኔ ነኝ የትምህርት ደረጃዪም ደረጃ 4ነው አብረን እንሰራ።
@atika1234-m4m
@atika1234-m4m 4 күн бұрын
እየሱስ በኢስላም አላህ ሳይሆን ኢሳ ነው ነብይ ነዉ። መሰረታዊ የሚባሉ ነገሮች ለማወቅ ሞክሪ እህት
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 4 күн бұрын
Capitalism, fikerasism
@yetbarek63
@yetbarek63 4 күн бұрын
መችም መተዳደሪያ ሆነህ፣ቀባጠርክም፣ፈጠርክም ያው ተመልካች አግኝተሀል።
@HadisBirhanu
@HadisBirhanu 5 күн бұрын
Sewe Lezena sile yefetaryn kiber mawarede alebete? Yehie eko emiyasayewe yefetaryn memecha gizawe mederesun newe.Hulachenem lenalekes yegebanale enjoy ayasekeme.Esu gene zenegna lemehon bemile yehien mengede meketele alenberebetem.Zenam,genezebe kefelege bezu amarachoche alu.Yelehubetem enie belaleche Abeba Dessalegne!
@meryemshafi
@meryemshafi 5 күн бұрын
አንተ ማለት እኮ የለበስክ እብድ ነህ
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 5 күн бұрын
Ere betam deberi show me ere, to get cheap recognition, yihan yabede sew podcastadreg betam yodebral
@HyttrHggf-vk2dp
@HyttrHggf-vk2dp 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dagmawialemu-i2n
@dagmawialemu-i2n 5 күн бұрын
Ena yesu aygermem betam yazenkut betyakwa nw abera eyesus kirstos lay mok eydergch nw
@FitsumArya
@FitsumArya 5 күн бұрын
😢 ለዚህ ነው ይሄ ሶዬን እንደ እብድ ወፈፌ ዝምብሎ ዘላን ፍጡር አድርጋችሁ አትቁጠሩት ብዬ ፌስ ቡኬ ላይ ስፅፍ የነበረው …… አሁን በሂደት ወደ ገደለው አላማው ከቻሳ ያለ ይመስለኛል ይህ ሠው በባቫርያኑ አዳም ዊሻፕት የተመሰረተው የፈርሚሰንን ኢሉሚናቲን እምነትና ሃይማኖት መርህና አስተምህሮ የሚስጥራዊው ሶሳይቲ እቅድና አላማ አንዱን ይዞ ተከስቷል … ለምሳሌ የ እየሱስ ክርስቶስን ክብሩንና ጌትነቱን ማራከስ ዝቅ ማድረግና ተራ ሠው አድርገው የመቅደላዊትዋ ማርያም ቦይ ፍሬንድና ከእርስዋም ሶስት ልጆች እንደወለደ እንዲሁም በመስቀል ተሠቅሎ ሣይሆን የሞተው በ120 😂 አመቱ አርጅቶ በተፈጥሮ እንደሞተ አድርጎ የሚያስተምሩትና የፃፉት በዛግሬቩ መፅሃፍ ላይ ልክ በሙት ባህር ተፈልጎ እንደተገኘ ማስረጃ መፅሃፍ አድርገው የፃፉት እየሱሳውያን የሚል መጠሪያ የቡድን ስም ያላቸው … አዶልፍ ሂትለርና የናዚ ከፍተኛ ጨካኝ ባለስልጣናት በስውርና በሚስጥር ያመልኩበት የነበረው የእምነት ተቋም ጥንታዊ ሃይማኖት አስተምሮ ነው … ሌላው ጥንታውያን ሁለት የፈርኦኖቹ ጣኦቶችን ስም 😮😮😮😮 አንስቶ ያወደሰበት ምክኝያት … እና ስለ ግብፅ ፒራሚዶች ያወጋው ከሠማይ የወደቁት እነ አዛዝኤል አስራድኤልና ፔንሙዕ መላእክቶች ክፉ ስራና ክፉ ድርጊት ደግፎና አሞካሽቶ ስለ ጥንቁልናና አስማት ሠው ስለሚታረድበት መስዋእት ሆኖ ስለሚቀርብበት የጣኦት እምነትን ተከታይና አስከታይ ሆኖ በፈንድና በእቅድ በረቀቀ ስልት ግብረሠዶማዊነትን ለማስፋፋት 😢 😢 በገዛ ዜጋችን በገዛ አገራችን የተዘራና የተተከለ ፍሬውንም እንዲያፈራ ታቅዶ የተከሰተ ሠው ነው ለማለት ነው … ለማንኛውም ይህን ሠው እንግዳ አድርጎ ፕሮግራም ይዞ በሠፊው ህዝብ ጆሮ መልእክቱ ይሠማ ዘንድ በሚዲያ ይዘሽ ብቅ ያልሽው አድናቂው እንደሆንሽ የታነገርሽው ሴትዮ ግን … 😂 … ዊልያም ኩፐር እንዳለው …ከ እነዚህ የዲያቢሎስ አገልጋዮች አንዱ የጣኦት እምነትን የሚያስፋፉበት መሣሪያቸው ሚዲያቸው ነው በዚያ የማስተዋወቅ ስራ ሲተጉ ረብጣ ዶላሮች ይከፈላቸዋል ሲል … ዘ ትሩዝ … ከሚለው ድህረ ገፅ አረጋግጡልኝና … ስንት ተከፈለሽ … ነው የኔ ጥያቄ …………😂😂 ፍፁም አርአያ
@NewaySoll
@NewaySoll 5 күн бұрын
በጣም የሚገርመው ለአንድ ጥያቄ በተለያየ ሚዲያ የተለያየ ምልስ ነው
@solomongetachew5781
@solomongetachew5781 5 күн бұрын
ሰይጣን ስጋ ለብሶ ተነሱ ወገን እንንቃ
@11Hbmobile
@11Hbmobile 6 күн бұрын
Anchim dedeb nesh yemitakerbiw sew atesh new
@11Hbmobile
@11Hbmobile 6 күн бұрын
Ante dedeb wellahi ante nebiy betam taskaleh tijajalaleh egha kenebiyachin selam besachew yihun yegha jegna yegha nebi esachew nachew denez neh
@mimilove321
@mimilove321 6 күн бұрын
Kaletefa sew tu tegeremalishe betam aferekugn sel anchi
@samersaaa3577
@samersaaa3577 6 күн бұрын
ፈገግታሸደስሲልውድነገር🎉🎉🎉
@balayzalka5280
@balayzalka5280 6 күн бұрын
The mad person
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv 6 күн бұрын
😂😂😂
@TenawWorkie-cj9qq
@TenawWorkie-cj9qq 6 күн бұрын
ምን ይባላል ጎበዝ እንዳው ግራ እኮ ነው የሚገባ ! ደሞ ይቺ ጦጣ ፊት ስንት መልካም ነገር ፣ ማስተማር የሚችል ሰው እያለ ይሄን አውቆ አበድ ታቅርበው ሺት
@TenawWorkie-cj9qq
@TenawWorkie-cj9qq 6 күн бұрын
ምን ይባላል ጎበዝ እንዳው ግራ እኮ ነው የሚገባ ! ደሞ ይቺ ጦጣ ፊት ስንት መልካም ነገር ፣ ማስተማር የሚችል ሰው እያለ ይሄን አውቆ አበድ ታቅርበው ሺት
@SenaitTefera
@SenaitTefera 6 күн бұрын
አይ እምሩ 😂😂😂😂
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 6 күн бұрын
እንትን ርካሾች ይህንን የለየለት እብድ ምናለ ባታቀርቡት ለልቅምቃሚ ሳንቲም ልቅም ብላችሁ ይህንን ህብረተሰብ ድንዙዝ ባታደጉት ስለሀያሉ ፡ጌታ ብላችሁ ይህንን ሰው ብትተውት በሌላ መልኩ የፕሮሞሽን ስርራ እየሰራችሁለት እንደሆን ይገባችኋል ። ፕሊስ ፕሊስ ይህንን ዘባራቂ ውድ አማኑኤል ሆስፒታል ብትወስዱት ይቫላል እንደው ዠሚያወራው ታሪክ ህፃናት ልጆች ዝምብለው የሚያወሩት ተረት ተርት ነው ።
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 6 күн бұрын
Wey gud
@dannnym
@dannnym 6 күн бұрын
የፍቅር አምላክ በጸሎትህ አስብን
@neba1034
@neba1034 6 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@abebawtsegaye-h3l
@abebawtsegaye-h3l 6 күн бұрын
ጠቃሚ ያልሆነ መረጃ ማስተላለፍ ራስን ማጥፋት ነው ለቻናሉ
@BrownMorrison1748
@BrownMorrison1748 6 күн бұрын
Demesash ere tew tew Demesash!!! 66gna kefeletor yedemeseseh !!!!!!!!!!!!
@habeshayihonal5749
@habeshayihonal5749 6 күн бұрын
ዴሞክራሲ መብት ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሽቅብ መሽናት ጀምራችኋል፣ኡፉፉፉ....አንበርክኮ 50 ጅራፍ የገረፈህ።
@TesfahunKidane
@TesfahunKidane 6 күн бұрын
Amen be fikir amilak sim
@TesfahunKidane
@TesfahunKidane 6 күн бұрын
Fikir sizim ewinetega neby new.betikikil yihen aminalew
@TesfahunKidane
@TesfahunKidane 6 күн бұрын
Fikir sizim ewinetega neby new.betikikil yihen aminalew
@japinge1524
@japinge1524 6 күн бұрын
why didnt u put his channel? unsubscribed u
@kidustekle5632
@kidustekle5632 6 күн бұрын
የአምላክ ትግስቱ!
@asheone111
@asheone111 6 күн бұрын
አንተ የሰጎን እንቁላል እራስ የሆክ
@onetruth4649
@onetruth4649 6 күн бұрын
ያላገጣችሁበት አምላክ ይፈርዳል በጠያቂዋም በተጠያቂው እብድም
@beleteabebe5920
@beleteabebe5920 6 күн бұрын
Amanuel molto bota atito new engy lela ayidelem
@GetanehZeleke-r5d
@GetanehZeleke-r5d 6 күн бұрын
Wwwww betam desiyelal sela protest tikekel awora
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 6 күн бұрын
በቁሙ የሞተ ተንቀሳቃሽ እሬሳ ዙምቢ የሰይጣን የገደል ማሚቶ መስማት ከሰይጣን ጋራ ስብሰባ እንደመቀመጥ ነው።
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 6 күн бұрын
የምታመልኪውን እየሱስን ያለምንም ማስረጃ ሲሰድበው ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጥሽም?
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 6 күн бұрын
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِيْ عَافَانِي مِمَّا ابْتَلاكَ بِهِ، وَفَضَّلَنِي عَلَى كَثِيْرٍ مِمَّنْ خَلَقَ تَفْضِيْلاً አንተን ከሞከረህ ነገር ለጠበቀኝ÷ ከፍጡራኖቹ ከብዙዎች ላላቀኝ አላህ ምስጋና ይገባው፡፡ አልሐምዱ ሊልላሂልለዚ ዐፋኒ ሚምመብተላከ ቢሂ ወፈድደለኒ ዐላ ከሢረን ሚምመን ኸለቀ ተፍዲላ
@EKRAM-r9v
@EKRAM-r9v 6 күн бұрын
@@Zekiya-th9hn2mr5z አልሃምዱሊላህ ረቢለአለሚን ሙሥሊም ላረገን
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 6 күн бұрын
ጅሎች ይህን ሰው መጠየቅ አሪፍነት መስሏችሁ ነው ?