ተቃራኒ አስተሳሰብ ያላቸው ታዋቂ ሰዎች ፍጥጫ የመጨረሻው ክፍል ሌንቦና ማንያዘዋል

  Рет қаралды 49,069

Miki show ሚኪሾው

Miki show ሚኪሾው

Күн бұрын

Пікірлер: 237
@tibebu1789
@tibebu1789 3 жыл бұрын
ሚኪ ይሄ ውይይት ቢቀጥል ደስ ይለኛል ማኔ ሶስቱንም ዙር በሌቦ ተረቶል የሌንቦ ጨዋታወች በጣም የመቸኛል አንደኛ ነክ ሌቦ🥇👏👏👏
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
መኖር ማለት :-በንፁህ ህሊና ውስጥ መውጣት መግባት ችሎ ለሌሎች ደስታ መትረፍ በመቻል ውስጥ የሚያልፍ ጊዜ ነው።💚💛❤️
@bubushow8621
@bubushow8621 3 жыл бұрын
ሁለቱ በጣም የተለያዩ ሰዎች ናቸው ሌንቦ የሚገርም ሰው ነው የሀገራችንን ችግርም መፍትሔም በደንብ የገባው ምርጥ ሰው ነው🙏 ማንያዘዋል ደሞ ልክ እንደ ቆርቆሮ ነው ያነበበውን ወይም የሰማውን እንደ ስፒካር ማስተጋባት ነው ስለዚህ ሌንቦን አይመጥነውም ሌንቦ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@andualemhailu2749
@andualemhailu2749 3 жыл бұрын
ayibalim
@bubushow8621
@bubushow8621 3 жыл бұрын
የተሰማኝን ነው የተናገርኩት
@neimaawel1188
@neimaawel1188 3 жыл бұрын
መማር ማለት ልክ እንደ ሌንቦ አይነት እውነት የገባውና የለውጥ ሰው መሆን ነው ፈጣሪ ይጨምርልህ ::
@zahrasozan2723
@zahrasozan2723 3 жыл бұрын
ሚኮ በጉጉት ስጠብቅህ ነበረ እነዚ እንቁዎች በሰፊዉ ይቅረቡልን አረ ሚኮ አይጠገቡም ሌንቦ አንደኛ👌
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 3 жыл бұрын
ሌምቦ ትሁት ነው ማኔ አሪፍ ነው ግን የሠውን ሀሳብ ማክበር አለብህ።ኑሩልን
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
ሌምቦ ተስፋ ቆርጦ በእግሩ ወጥቶ ኑሮ ያስተማረው። ሁለቱም ገራሚ ሀሳብ ነው ያመጡት። በጣም ደስ ይላል። ማኔ 30ኛው ደቂቃ ላይ ያወራው ተመችቶኛል በጣም። ሀሳብ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@medanbegeta9436
@medanbegeta9436 3 жыл бұрын
ሌምቦ እጅግ በጣም የተፈጥሮ ዕውቀት አለው በጣም ጠቃሚ ንግግሮችን ነው ሚናገረው ሁላችሁንም እናመሰግኔለን ቢቀጥል ጥሩ ነበር we love you guys💚
@zfasik5045
@zfasik5045 3 жыл бұрын
ማን ያዘዋል አንደኛ ነው👏👏👏👏👏👏
@bemn1778
@bemn1778 3 жыл бұрын
አቦ ሌቦ ኡነቱ ነው እናተ 3ታቹ ኢቲዮጲያን መቀየር ትችላላቹ በጣም ነው የተመቸኝ በተለይ የሴፋ እና የእንቅፋቱ ቀልድ መንያዘዋል በጣም ነው የቀየረኝ እነደሱ እና አንደ ልቦ ሰው አገራችን ማግኛቷ ብዙ ወጣቶችን የቀይርልናል ረጅም እድሜ ተመኘውላቹ ሁሌም አብራቹ ብቶኑ ደስ ይለኛል በጣም ምርጥ የሂዎት ጎዳና ነው የስጨበጣቹን በረቱ
@senaitketema980
@senaitketema980 3 жыл бұрын
ሌንቦ በጣም አዋቂ ነው:: የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው ::ማንይዘዋል በጩኸት ሊያሳምነው ይሞክራል:: ለሌንቦ👍🏾
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
@cr7boom377
@cr7boom377 3 жыл бұрын
lembo is simply a genius.
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 2 ай бұрын
like
@mklitaberamklitabera4181
@mklitaberamklitabera4181 2 жыл бұрын
እነዚህ ናቸው ሞዴሎቼ ተባረኩ ውይ ጨጎዋራዬን ነው የፈወሳችሁኝ ለኔ ይህን ማየት እደ ሎተሪ ነው በቃ ምን እላለሁ እድሜ ማቱሳላ ያድልልኝ ማኔ እና ሌንቦ Lov you ።
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 Жыл бұрын
ማንዴ በጣም አሪፍ መምህርም ነበር። ሌምቦም እንደዛው
@eyobahacker9363
@eyobahacker9363 3 жыл бұрын
wow ማንያዘዋል temechetogal lene huletum betam smart nachew
@የአብስራ-ጐ1ተ
@የአብስራ-ጐ1ተ 3 жыл бұрын
ሚኪዪ ታድለህ ከነዚህ ምርጥ ልጆችጋ መዋልህ ዋው ሌቦ አድናቂህ ነኝ ሁላችሁም የምትናገሩት መሬት ጠብ አይልም
@starthegunners7089
@starthegunners7089 3 жыл бұрын
ስትናገሩ ግን ብትግባቡ ብዙ ሰው ከናንተ ይማር ነበር
@Rose-rp1je
@Rose-rp1je 3 жыл бұрын
Lenbo, I admire you!!!!
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@weshman7655
@weshman7655 3 жыл бұрын
Man yazewal always mention God That’s amazing,, bawaqowoch altelemede, You are smart I give you credit
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@badhaneYoutube314
@badhaneYoutube314 3 жыл бұрын
ጉበዞች ጥሩ አገላለፅ💚💛❤️አገር በሰራ ነው የምትለወጠው🙏
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
@gallerygallery2412
@gallerygallery2412 3 жыл бұрын
ሌንቦ ትክክል አድርጎ የማንበብን አስፈላጊነት ገለፀው ለልጆች የተረት መፅሀፍት በልጅነታቸው ካነበቡ የማገናዘብ አቅማቸው ያድጋል ማኔ አንዳለው መጥፎ መፅሐፍ ቢመጣም ማገናዘባቸው ካደገ ጥሩውን ያውቃሉ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 ай бұрын
ሌምቦ ሌምቦ የአራዳ ልጅ ጭውቴው ቁም ነገርና ቀልዱ የተለየ አመለካከቱ ገረሚ ነው I like the way he talks 😂😂😂👍👌I absolutely agree with him 🥰well done 👌👈🏿
@abrham5521
@abrham5521 3 жыл бұрын
ሚኪ እባክ እስኪ ሌቦን ዘካሪያስ ኪሮስ የሚባለዉ ሊ ጅ ጋር ዉሰደዉ ትዉልድ እየጠፋ ነዉ ይሄዉ ሰርተዉ መብላት የሚቺሉ ሊጆችን ሰብስቦ ጥዋት ማታ በልመና ገዘብ ሆዳቼዉን ይሞላል ይሄዉ አመት ሞላዉ በ5ሰዉ ጀምሮ8መቶ ደረሰ ስንት ስራፈት ሰዉ እደፈጠረ ተመልከት ቢያንስ እኳን እስኪ ሆዳቼዉን ከሞሉ በዋላ ሌቦጋር ሄደዉ መፃፍ እዲያነቡ አብረዉት አትክልት እዲከባከቡ ቢያደርግ በልቶ መቀመጥ እራሱ በሽታ ነዉ በጠቅላላ አዉቆ ይሁን ሳያዉቅ ትዉልድ እያበላሸ ነዉ ሰዎቹም የሚረዱት ለመታየት ስማቼዉ በቪዲዮ እዲታይ እጅ እዉነት የሚረዳ ታቶ ነዉ መቅዶኒያ አለ የጎዳና ሻዉር አለ አረበጣም ብዙ አሉ እነሱ ግን ወጥዋ እዳማረ ሴት ጥዋትማታ ካሜራ ይዘዉ እደዘካሪያስ ስለማይዞሩ ነዉ በጠቅላላ የዘካሪያስ ስራ ከጥቅሙ ጉዳቱ እየበዛ ነዉ የሚሄደዉ በዚህ አጋጣሚ ሌቦን ሳላመሰግን አላልፍም ስንት መፃፍ እዳናብ እደረዳኝ አሁን እኳን ይህን ፁፍ ስፅፍ አልወለድም የሚለዉን መፅሃፍ በስልኬ እየሰማሁ ነዉ
@fishaba7862
@fishaba7862 3 жыл бұрын
አንቺ ምን ሠራሽ ዘካሪያስን የምትተቺው መጀመሪያ እራስን ማየት ቀጥሎ ዘኪን ሄደሽ ስለ ልጆቹ ማናገር
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 жыл бұрын
የኔም ሃሳብ ነው አንድ ቀን ቁርስ በሚያበለበት ገንዘብ ሁለት ሶስት ሰው ቋሚ ስራ እንዲኖራቸው ማድረግ ይቻል ነው
@abrham5521
@abrham5521 3 жыл бұрын
@@user-my7wh5ox5w ልክነዉ እኔም እደዛነዉ አሳቤ ግን ምንዋጋ አለዉ ሊጁም ሰገጤ ነዉ ሰጪዎቹም እደዛዉ ሰጌጤ ናቼዉ
@melakutaye6258
@melakutaye6258 3 жыл бұрын
ሚኪ ምርጥ ሰው ስራዋችክ አሪፍ ናቸው።ሌቦ በሳልነክ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው የአራዳልጅ አሪፍነው ሁለቱም ምርጥ ናቸው ማይዳቸው በርቱ ለትው ልዱ ጥሩ ነገር ማስተማር በጣም ደስይላል ብራቦ
@דניאל-ק8נ
@דניאל-ק8נ 3 жыл бұрын
ሚኪ ከልብ ነው የማከብርህ! ምርጥ አስተማሪ ዝግጅት ነው።በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው።ሌምቦ ሁሌም አንደኛ ነህ።
@weshman7655
@weshman7655 3 жыл бұрын
የማንበብ ልንምድ አልበርኝም ግን በነዚህ ብርቅየ ኢትዮጽያን የተነሳ እንዳነብ አርገውኛል እስክውን 6 መጸሃፍት አንብባያለው በነሱ የተነሳ እወዳችዋለው አመስግናለው
@asraslove6574
@asraslove6574 3 жыл бұрын
ምን አይነት መፀሀፍ ነው ምታነቢ ሹክ በይኝ
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
ሌንቦ you are smart ማንበብ የጀመርኩት በ12ዓመቴ የጳውሎስ ኞኞ አስደናቂ ታሪኮች ነው የጀመርኩት ምን ምን ካላችሁ የትርጉም መፅሐፉ የውጭ የሩሲያ ድርሴቶች 👉 Alexander Pushkin taras Bulba 👉 Maxim Gorky 👉 Alexander alexandrovich 👉 Anton Chekhov የፈረንሳይ ድርሴቶች Oh Henry 👉 GD Mombasa የእንግሊዝ ድርሰቶች William Shakespeare Sidney Sheldon 👉 Ogata Christi የሀገር ቤት የደራሲ ማሞ ውድነህ ትርጉም የስለላ መፅሐፍ አዲስ አለማየሁ በዓሉ ግርማ ተክሌ ፅድቅ መኩሪያ የቻይና እምዬ ለሎችም የሩቅ ምስራቅ የፍልስፍና መፅሐፍት Dr. Rampa Oshoo አዲሱ የጂንታ gay lesbian መንፈስ ትውልዶች አንብቡ University College እርስ በርሳችሁ አትገዳደሉ አሁንም እላችኋለሁ የስሳይ ንጉሡ መፀሐፍ ሰመመን አንብቡ በጥራቃ ሁላ ታገስናችሁ😂😂😂😂😂😂👇😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maysatedy2468
@maysatedy2468 3 жыл бұрын
ሚኮ ሌቦ ሁላችንም ምርጥ ናቹ እወነት ይሄንን ኮሮና በናተ ነዉ እቤት ዉስጥ የተዝናናነዉ
@velmek5435
@velmek5435 3 жыл бұрын
#ሌንቦ በጣም ምርጥ እውነት ንግግሩ ሲያም ሓሳብም ፡ ማኔግን ፡ እሱ እራሱን እንደ ገምጋሚ/ለማረምም የመጣ ነው ሚመስለው አክቱ !!!! ሌንቦ !!!! ሌንቦ !!!
@ismaelmohammed3240
@ismaelmohammed3240 3 жыл бұрын
አትሳሳት ከንባብ ትርፍ እንዲ ኪሳራ የለም ማርክሲስት ከሀገራችን በህላዊ ሀይማኖታዊ ሁሄታ አላማወሀዳቸው ስህት ቢሆንም በማርክሲስት ቲዮሪ ሀገራቸውን ለውጧል
@user-mk7ez7pt5x
@user-mk7ez7pt5x 3 жыл бұрын
ሌንቦ ጀግና ነህ ማንያዘዋል እንዳዴ እውነትን አትቀበልም የሰው ልጅ ቢያነብ ኖሮ አምቡላንስ ትምህርት ቤት ባላቃጠልን
@ethioaddis154
@ethioaddis154 3 жыл бұрын
Professor yehonut adel ende ambulance endikatel miazut !
@abdirebi5161
@abdirebi5161 3 жыл бұрын
ደስ ይላሉ እነሱም እንደሚያወሩት የሚኖሩ ከሆነ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 3 жыл бұрын
Weyna lambo I love him so much.
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ...!
@getachewwoldeyessenbeta3707
@getachewwoldeyessenbeta3707 3 жыл бұрын
lembo my favourite guy he is full of knowledge .
@tayetube862
@tayetube862 2 жыл бұрын
የማኔን ሃሳብ ለመረዳት ሰፊ አእምሮ ይጠይቃል ለዛ ነው ብዙ ሰው የማይረዳው የሌንቦም አሪፍ ነው ግን የኦሾን ፍልስፍና ይከተላል እኔ ኦሾን አንብቤዋለሁ ግን መጨረሻው ክህደት ነው
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 3 жыл бұрын
ሠላም ጥሩ ነው ቀጥልበት የዚ አይነት ፍትጊያ። ማስታወሻ ሰው በመረጃ ሲሞላ አይለወጥም አብቦ እንደማይቀየር 2-ሰው በእውቀት ሲሞላ እራሱን ይለውጣል 3-ሰው በጥበብ ሲሞላ ሌላውን ይቀይራል ይህ አኔ አሁን የደረስኩበት እውነት ነው ሻሎም!
@bubushow8621
@bubushow8621 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል ግን ጭራሽ ኢትዮጵያዊ አይመስልም ስለእውነት ያስጠላል!!! ሌንቦቦቦቦ 3ቱንም ዙር አላዋቂ እንደሆነ አሳይተከናል አመሰግናለው ሌምቦ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@lia5086
@lia5086 3 жыл бұрын
We need to choose book like we choose what we eat . We need to be sensitive. We need to be careful of what we get to our mind
@ቤዛግርማ-ዘ9ጠ
@ቤዛግርማ-ዘ9ጠ 3 жыл бұрын
ሌንቦ ለኔ አንደኛ.
@abduselamsultan4192
@abduselamsultan4192 3 жыл бұрын
ሚኪ ለምን መሀል እንደተቀመጠ አላውቅም ምክንያቱም መድረኩን ብቻውን ተቋጣጥሮ ስያወራ የነበረው ሌምቦ ነው ምንያዘዋል ብዙም የማውራት ዕድል አላገኘም ሚኪ ሌላ ጊዜ እንግዳ ስታቀርብ ለእንግዶች እኩል የማውራት ዕድል ብትስጣቸው ጥሩ ነው
@goldflower2372
@goldflower2372 3 жыл бұрын
መደማመጥ ይጎለዋል በተረፈ ምርጥ ነው።
@cherekatube9856
@cherekatube9856 3 жыл бұрын
ሌምቦ ስለ ብዙሃን ነው ምትመክረው በጣም ደስ ይላል
@hilinaabebe4551
@hilinaabebe4551 2 жыл бұрын
wow.....manyazewa,.....,u r right manibeb yalebin mimeleketenin nw...
@ethiowiki-media6510
@ethiowiki-media6510 3 жыл бұрын
ManYazewal Tru Astemari Bithonim Tru Temari gin Atmeslegnim.....Today Bizu Mitsemabet ken nbr...Lembo ur Genius
@marymery4899
@marymery4899 2 жыл бұрын
Good blessed you my brother's thank you so much 🙏🙏🙏🙏
@fikiragaje7274
@fikiragaje7274 2 жыл бұрын
ሌንቦ አቦ እድሜክን ያብዛልህ , የምወድህ በምክንያት ነው ።
@Naturalophilic
@Naturalophilic 3 жыл бұрын
In simple and clear words Lembo just destroyed Manyazewal. Manyazewal needs to work on his way of talking and his manner.
@lia5086
@lia5086 3 жыл бұрын
Hahaha manyazewal is well trained motivator Where as lambo is a person who complaine So we love mani
@surafeleyasu9155
@surafeleyasu9155 3 жыл бұрын
just appreciate and be +ve
@kirosgebru5031
@kirosgebru5031 3 жыл бұрын
Real talk
@chu09bel
@chu09bel 3 жыл бұрын
@Lia Well, Lembo has unadulterated knowledge and his thoughts are very deep. You probably failed to understand his thought process that is the reason why his ideas seem complain to you. Lembo is obviously a natural genius! Mane also has very smart ideas.
@Naturalophilic
@Naturalophilic 3 жыл бұрын
@@chu09bel I can't agree more 👍🏾
@saraabebe7321
@saraabebe7321 3 жыл бұрын
ሶስታችሁም ምርጦች ናችሁ እኔ በማንያዘዎል ምክር ሂወቴን ከአደጋ እና ኪሳራ ታድጎኛል ይሄንንም ያውቃ እራሱ ብቻ በጉጉት እየጠብቅናችሁ ነው
@asterdurchoasterdurcho
@asterdurchoasterdurcho 3 жыл бұрын
ሌቦ ትክክል ኢትዮጵያ ልብ ንዑስ ስው ነው
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@addisugebeyhu1630
@addisugebeyhu1630 3 жыл бұрын
ማንያዘዋል የኔ ጀግና
@biniyamabebe5925
@biniyamabebe5925 3 жыл бұрын
ሌምቦ is simply amazing
@sarragatu838
@sarragatu838 3 жыл бұрын
ማኔ የኔ አስተዋይ ሁለታቹንም እወዳቿለው ሌቦ እና ማኔ አንደኛ
@lia5086
@lia5086 3 жыл бұрын
Manyazewal is the best He is not felasfa He always motivates me Bravoooooooo
@user-sj6ni3zw3i
@user-sj6ni3zw3i 3 жыл бұрын
ዋው ሁለቱም ማደንቃቸው (ሰዎች) ናቸው ሚኪ ይሄ ወይይት በሳምት አንድ ቀን ፖሮግራም ይደረግ ይቀጥለ ሰለሰጡን ገንቢ ሀሳብ እናመሰግናለን ሀሳባችሁ ይሳካ !!!!!!!
@user-bq8ju6ln7m
@user-bq8ju6ln7m 2 жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ ሳያዉቀዉ ፈላስፋ ሆነዋል 😂😂 ሌቦየ የኔ ጀግና ኡፋ ❤🙏 ሚኪ ሸዉ 😍
@Abdi6119
@Abdi6119 Жыл бұрын
Thank you lenboo
@abrhamtenaye3456
@abrhamtenaye3456 3 жыл бұрын
mane is great
@abukred5630
@abukred5630 2 жыл бұрын
Lembo wow betam gerami sew betegbar yetefetene
@melesegnsintayehu2977
@melesegnsintayehu2977 9 ай бұрын
ማናዘዋል፣ከቻልክ፣እኔብቻ፣አዋቂነኝ፣አትበል፣ቆም፣ብለእ፣ለተረኛም፣እድልስጥ ስንቴ፣ከደዘ
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
እንደኔ ኣይነት ለፍቶ ኣዳሪ ሴት ሳያበረታቱ ኣይለፉ 🙏🏽🙏🏽ደምሩኝ💕💕
@addisugebeyhu1630
@addisugebeyhu1630 3 жыл бұрын
@YemariamTube-1721
@YemariamTube-1721 3 жыл бұрын
ጦጣ አረጉሽ እኮ ሚኪ እ እ አሪፍ ነዉ ግን
@maysatedy2468
@maysatedy2468 3 жыл бұрын
እረ ይቀጥል እስከ ክፍል 10 ቢሆንም አትጠገቡም
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆የMIKI አድናቄ የት ናች🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@haneshanissue
@haneshanissue 5 ай бұрын
both of them are Future Legeands
@yenemedia8187
@yenemedia8187 2 жыл бұрын
Manyazewal wededkuh ehen yakl understanding yalh aymeslegnim nbr betam mirt neh
@travelhabesha
@travelhabesha 3 жыл бұрын
ሚኪ አሪፍ ስራ ነው! በተለይ በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ውይይት ነው! 👍🏾
@dawityohannes7930
@dawityohannes7930 3 жыл бұрын
ሌንቦ ትልቅ ሰው ነው በጣም ፍጣሪ ይጨምርለት ይሀ ዝም ብሎ ነዉ ሚጮኃው ምንም ሚያቀው ነገር የለም
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 3 жыл бұрын
#ሚኪ Please #ሌቦን እንደምወደው አድርስልኝ የሱን መገናኛ መሰመሮች ካሉት አገናኝ ወይ share Please #Mike
@DjEledire1206
@DjEledire1206 3 жыл бұрын
Lenbo mirt sew 😍 👌 yemir
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@gobeabdi8005
@gobeabdi8005 2 жыл бұрын
Lenbo...............i have no word
@aluka8654
@aluka8654 2 жыл бұрын
Huletum best gn man yazachew yesewochn hiwot yredal wstachew yeyazachew neger tasabi yaregal
@yeshedegefa1433
@yeshedegefa1433 3 жыл бұрын
ማኔ አዳምጥ ተራህን ጠብቅ እና አውራራራራራራራራ ፕሊስ ሌንቦ ሲያወራ አያድርም አዳምጥ
@Atwima
@Atwima 3 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ...!
@tibebu1789
@tibebu1789 3 жыл бұрын
ሚኪ ይቅርታ የሌቦን FB ትተባበረኛለህ🙏
@wesiyoutube2986
@wesiyoutube2986 3 жыл бұрын
እደዚ አይነት ውይይት ደስሲል👍👍👍
@addisugebeyhu1630
@addisugebeyhu1630 3 жыл бұрын
@user-tr2sf8ge7l
@user-tr2sf8ge7l 3 жыл бұрын
ሌንቦ ምርጥ ሠዉ
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 3 жыл бұрын
ሌንቦ ምርጥ
@solomontadese7325
@solomontadese7325 3 жыл бұрын
Manyazewal what's happened you need to listen brooooo i agree with Lembo
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 2 ай бұрын
ሊቦ እሚገርም ብቃት ነው ያለው ማንያዘዋልም እንደዚያው
@leyuleyu3145
@leyuleyu3145 3 жыл бұрын
ሌቦ ጀግና !!!!!!!!!!!!!!!
@emuemu5041
@emuemu5041 3 жыл бұрын
Enamesegnalen mikye
@Cloudy-ni6lq
@Cloudy-ni6lq 2 жыл бұрын
Lembo!!! I see you
@abebemarera5650
@abebemarera5650 3 жыл бұрын
ሌምቦ 1ኛ ...ይሰማል ..ይወራል .....jalase gin ይቅለበለበል
@emu9992
@emu9992 3 жыл бұрын
abo Kal Yelgnim Shi Amt Nurulen
@amenabiy232
@amenabiy232 3 жыл бұрын
Limbo am agree with you ...... Tegbareba amelkaketn maramd yileyayal
@Cloudy-ni6lq
@Cloudy-ni6lq 2 жыл бұрын
God bless! A new state of the art library is inaugurated today! Go read!
@natnaelgamanuel8133
@natnaelgamanuel8133 3 жыл бұрын
ማንበብ እንደ አንባቢው እና እሚያነበው መፅሀፍ ነው:: ብዙ እሚያነቡ በሂወታቸው ምንም ለውጥ ማምጣት ያልቻሉ እንደውም ወደ መጥፎ ነገር ውስጥ የገቡ እረ ያበደም ብዙ አለ::ማንያዘዋል ✅ ሸገር ላይ እና በየአካባቢው ህዝቡን እሚያምሱት ተሻልን እነበብን እወቅን እሚሉት አደሉ እንዴ???
@yeshewaandargachew8600
@yeshewaandargachew8600 3 жыл бұрын
Arif new gen bedemamextu arif new
@biniamalemu9745
@biniamalemu9745 3 жыл бұрын
ሌምቦ ግን ለምን መጽሐፍ ጽፈህ አተስደምመንም
@lidyamillybn767
@lidyamillybn767 3 жыл бұрын
አብይ አህመድ በጣም ብዙ ነገር በሚድያ ቃል ገበቶ የተገበረዉ ጥንሸ ነው ሰዚህ እራሱን መግደል አለበት።
@zenitsani7720
@zenitsani7720 3 жыл бұрын
ሌቦዬ ግልጽ ነው ጀግና👍🤔
@gebeyehuwondosen193
@gebeyehuwondosen193 2 ай бұрын
አብይ አህመድ ለሊንቦ መሸለም አለበት
@kedsay99
@kedsay99 3 жыл бұрын
ሁሌ ኢር ፎን የሚያደርገው ለምንድን ነው?🤔
@asraslove6574
@asraslove6574 3 жыл бұрын
መረጃ እየሰበሰበ ኖ 🤣🤣🤣
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 3 жыл бұрын
ለምዶበት ኖ
@aberaberhanu5950
@aberaberhanu5950 3 жыл бұрын
ኮሜት ምትሰጡ ሰዎች አታወዳድሩ ከቻላቹ አድንቁዋቸው ካልቻልክ ዝም በል በዚ ቅመም በሆኑ ሀሳቦች ውስጥ ተለወጥበት
@weiniteklay4934
@weiniteklay4934 3 жыл бұрын
Wayy lambo das setel menaw hlo saawe endante bhonn🙏🙏🙏❤👍🏽
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Inamasaginalen Tabaraku 🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌
@sarragatu838
@sarragatu838 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@nani-qf8iq
@nani-qf8iq 3 жыл бұрын
Man❤️❤️
@lijniguse2867
@lijniguse2867 2 жыл бұрын
lambo ዩቲዩብ መክፈት አለብህ !
ቀኖትን በሳቅ ይጀምሩ በሳቅ ጨረሱን አብጃለው 97
18:31
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 30 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 79 МЛН
የባቡጄ አስቂኝ (አድክም) አስተዳደግ
22:29
Miki show ሚኪሾው
Рет қаралды 32 М.