Пікірлер
@berekettimo5884
@berekettimo5884 9 минут бұрын
ቅራቅንቧም ነሽ። በአሰብ ስትቃዡ ትኖራላችሁ እንጂ መቼም አታገኙትም። እልቅስ ዘጠኝ ትናኝሽ ከመሆኗ በፊት አገራችሁን ከመፍረስ ታደጓት። "የቆጡን አውረድ ብላ የብብቷን ጣለች"
@MokoneneEsatu
@MokoneneEsatu 20 минут бұрын
Berbera
@NTA130
@NTA130 24 минут бұрын
Zembey anche woshtam chermuta😊
@Mengshaile
@Mengshaile 48 минут бұрын
ክክክክክክክክ ወይ የእናንተ ነገር
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 54 минут бұрын
❤❤❤ሶማሊያ ማለት እንኳ አይቻልም የሞቃዲሾው ግራ የገባው መሪ የሶሪያ መሪ እጣ ፈንታው እንደሚሆን ጥያቄ የለውም ።🎉🎉🎉 ክብር ወደር ለሌለው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን ይሁን 🎉❤🎉❤
@OneLoveGirl-r2n
@OneLoveGirl-r2n 56 минут бұрын
እንደዚ አይነት ሚዲያ ነው የሚናፍቀን እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት
@robbarobi2784
@robbarobi2784 57 минут бұрын
Tank you for fast information
@YegnaTube-1
@YegnaTube-1 Сағат бұрын
Ethiopia ❤ Somaliland
@ethioforlife11
@ethioforlife11 Сағат бұрын
በሶማሌላንድ በኩል የኢትዮጵያ ወደብ እውን መሆኑ አይቀሬ ነው ! ድል ለኢትዮጵያ!
@berhanutirfe-o2n
@berhanutirfe-o2n Сағат бұрын
ሶማሊያ ብትቀርብን ይሻላል!! የሶማሌላንድ ወደብ ለኢትዮጵያ ይበልጥ ጠቃሚ ነው!
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Сағат бұрын
የውሸት ዜና ነው እርስ በርሱ የተጋጨ ጦርነት የለም ሁሉም ልማት ላይ ናቸዉ 🇪🇹🇪🇷 አትቀባጥሩ
@MichaelHanal
@MichaelHanal Сағат бұрын
Eritrea is protected by Jesus Christ and trust on him we recived power
@yonasbeyene8848
@yonasbeyene8848 Сағат бұрын
Finally 🙏
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 Сағат бұрын
ሳይተኙ መለም ነው ኤርትራ የሚነካ የለም እኛ ራሳችን የምንችል ለማኞች አንለምን ኤርትራ መንካት ጥፋት ነው ፋኖ ወደፊት ፋኖ ፋኖ ወደፊት
@eshetesolomon4784
@eshetesolomon4784 Сағат бұрын
ከሜጀር ጀነራል መንግቱ ነዋይ በኋላ ኢትዮጵያን የመንደር መንግሥት ለማድረግ ላለፉት 70 አመት የተሰራው መንገድ ሲጀመር ጀብሃ ፤ ሲቀጥል ሻእብያ ፤ ሻእብያ ኢሕአፓ/ ወያኔን ፈልፍሏል። ደንቆሮው ኦናግ በመቶ አመቱ abcd ( the bible in blind) ሞቷል ። አሁን ወዴት ?!💀X እግዚአብሔር በጣም ሐያል ነው!!
@yosefteklemichaeal8056
@yosefteklemichaeal8056 2 сағат бұрын
ፕሬዜዳንት ኢሳያስ በወሬ የማይፈታ የአገሩን በስላም የሚያኖር ስው ብስዉነቱ ምንም ችግር የሌለበትህዝብና አመራር ነዉ:: ምእራቡ አለም ለስልጣን እንዳበቃው ጠንቅቆ ያወቀ ስልጣኑን እንድማስቀምጡት በማወቁ በሩን የዘጋ ነው: በርን በመዝጋቱም ህዝቡ ስላም ነው : ድህነቱም ከእትዮጵያ ይሻላል የማንንም እርዳታ አይጠይቅም እስም በብልጭልጭ ነገር አይታለልም ህዝቡንም አያታልልም::የእትዮጵያ የክፋ ቀን ወዳጅ በመሆኑ ይህን ህዝብ በመጥፎ ማየት የበላበትን ወጭ ስባሪነት ነው:: ሌላውየፋኖን ትግል በመፍራትየአቢይን ውድቀት ልማዳንየሚደረግ አቅጣጫ ማስቅየሪያ መሆኑን በመገንዘብ ለሰላም እንቁም
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 3 сағат бұрын
ኢሳያስ አፈወርቂ እኮ እንደ ጴንጤው አብይ አህመድ ሐገርን የሸጠ እና እመራዋለሁ ያለውን ሕዝብ በዘር እየከፋፈለ ኦርቶዶክሶችን መርጦ በተልዕኮ የሚገድል የአረብ ሐገራት እና የምዕራብአውያን ተላላኪ አይደለም የኤርትራው መንግስት !!! ለግንዛቤ፦ የኤርትራ አንድ መቶ 100 ናቅፋ (ብር) አሁን ባለው በኢትዮጵያ ሲመነዘር ስምንት መቶ አርባ 840 ብር ነው !!! ይህ ማለት የኢትዮጵያ 840 ብር ለኤርትራ 100 ብሯ ነው!!! አለ እንጂ የኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅምን ከታክቲካል አራጣ አበዳሪው አይኤምኤፍ ጋር ተመሳጥሮ አላግባብ በመበደር እና ሕዝቡ የሚገበየው ሸቀጦች እና እቃዎች ላይ በአይኤምኤፍ የዋጋ ጭማሪ አስገዳጅነት ሁሉነገር እጥፍ እና ከዛ በላይ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ አይኤምኤፍ በእርዳታ ስም ላልነቁት አፍሪካ ሐገራት ዶላር ሰቶ እጥፍ እና ከዚያ በላይ የሚቀበል የንግድ ድርጅት ነው !!! ማስረጃ፦ ሲያበድረን ወይንም ስንበደር 1ን ዶላር በባንክ 57.59 ብር በነበረበት ጊዜ ነበር ። ብድሩ ሲመለስ ግን አሁን ባለው ምንዛሬ 1ን ዶላር በባንክ 126.20 ብር ነው !!! በመሆኑም የኢትዮጵያን ብር መቀመቅ የከተተ የኑሮ ውድነትን የኢኮኖሚ እድገት አድርጎ ኢትዮጵያ አደገች እያለ አላዋቂ የእብደት ዲስኩሩን የሚለፍፍ መሪ ሕዝብ አስርቦ ድንጋይ በማብለጭለጭ የሐገር ኢኮኖሚ አደገ የሚለው ተላላኪ ባንዳ መጀመርያ በሐገርውስጥ ያለው የሐገሪቷ ገንዘብ የሚገዙ ነገሮችን በተመጣጣኝ ግብይት በትክክል መግዛት የሚችል አቅም ያለው የሐገር ውስጥ የገንዘብ አቅሙ ሲጎለብት እና ሕዝቡም በሐገሩ በሚያገኘው ገንዘብ እውነተኛ ዋጋ ኖሮት በገንዘቡ መግዛት ሲችል ነው አሁን በኢትዮጵያ ከደሞዙ የቤት ክራዩ የበለጠበት፤ የምግብ ዋጋ ፆም የሚያሳድር፤ የልብስ ዋጋ የሚያሳብድ፤ ተቀማጭ ገንዘብ ሐሳብ፤ ሕክምና ሞት በሆነችባት ሐገር ኢትዮጵያ አማኝ፤ ጤነኛ እና ደህነኛ ሰው ሆኖ መኖር የማይቻልባት ሐገር አድርገው በሰይጣንአዊ ተልዕኮ የሚመሩት ሰው አራጅ ኃይማኖት የለሾቹ እና በዘመን መጨረሻ የመጡት የጴንጤ ሸኔዎች ናቸው !!! ታድያ ዝምብሎ በብልጭልጭ መታለል እና ሕዝብን እና ሐገርን አደጋ ላይ ለጣለ መሪ እና መሰሎቹ ስልጣን ለማስጠበቅ ተብሎ በደመነፍስ መሞት ኢትዮጵያዊነት እና ሐገራዊነት ነውን ??
@fanuelyodit7219
@fanuelyodit7219 3 сағат бұрын
ባለጌ ሴትና ውሸታም ጠላሑ ድምጽሽ ደስ አይልም ዜናው የጎዳና ወሬ አሰብ ኣትሰቡ መጀመርያ ፋኖ ሞክሩ ኣቺ ቅማላም
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 4 сағат бұрын
To the Eritrean and Ethiopian Natural Masses, Influential Persons, and Global Observers: We extend our heartfelt message to the Eritrean Natural Grassroots, influential public figures, state leaders, diaspora communities, business elites, military commanders, scholars, activists, and every concerned individual who bears the weight of responsibility for the natural mass. Historically, Eritrea and Djibouti were integral parts of Ethiopia, sharing the Red Sea shores as one unified entity. However, due to intricate geopolitical maneuvers, long-term wars, and deliberate actions by external actors-be they superpowers, neighboring states, or others-Eritrea was bitterly torn away through a prolonged guerrilla war, while Djibouti was systematically separated through calculated international politics. The Case of Djibouti: Djibouti, once part of our Ethiopian land, represents a glaring historical mistake that profoundly affects the Ethiopian natural mass to this day. In former times, the European civilized world played a pivotal role in orchestrating Djibouti’s detachment from Ethiopia, presenting this act as inevitable but leaving long-lasting scars. Now, Djibouti has strategically positioned itself as a hub for global superpowers, renting its land for military bases. These bases, though economically beneficial for Djibouti, have brought significant external oversight and influence into the Horn of Africa, particularly focusing on Ethiopia. Djibouti has successfully harnessed this geopolitical strategy to rent out its land to superpowers, generating substantial revenue. Additionally, Ethiopia’s reliance on Djibouti for its import-export activities has created a multi-billion-dollar economic dependency, with Ethiopia paying enormous sums annually as port fees. The wealth generated from Ethiopia’s natural resources and trade is channeled to Djibouti, leaving Ethiopia landlocked and struggling to access its natural Red Sea shores. The Danger of Superpower Crowding in Our Region: Djibouti’s proximity to Ethiopia, coupled with the superpowers’ military presence, is highly concerning. This arrangement allows external forces to monitor and control Ethiopia’s internal dynamics and resources from a close range. The presence of multiple global powers at Ethiopia’s border not only weakens Ethiopia’s sovereignty but also distorts the natural balance in the region, prioritizing external interests over the well-being of the natural mass. A Call for Reconsideration and Reunification: We must critically analyze the long-term consequences of these historical separations. As the world evolves, we see examples of former adversaries uniting for mutual benefit: Great Britain and France, once bitter rivals for centuries, now stand united in the European Union. Similarly, Eritrea and Ethiopia, along with Djibouti, must seek paths toward unity, such as a confederation or economic integration. By fostering interconnected economies, harmonized transport systems, and cooperative development initiatives, we can transform cities like Asmara, Mekelle, and Djibouti into thriving hubs of trade, tourism, and industry. We can introduce large-scale infrastructure projects, such as an artificial lake between Tigray and Eritrea, to support energy, fisheries, and transport systems, benefiting the natural mass across all regions. War and division have only brought devastation and hardship. The time has come to rethink our strategies, respect our shared history, and prioritize the well-being of the natural masses. Eritrea,SUMALIYA,YEMEN,KENYA,SUDAN,SOUTH SUDAN,, Djibouti, and Ethiopia must work toward reconciliation, ensuring that future generations inherit a legacy of prosperity, not fragmentation. The Ethiopian Natural Grassroots, alongside concerned elites and front-line figures, appeal to the Eritrean , Djiboutian,SUMALIA,SUDAN,SOUTH SUDAN,KENYA,YEMEN masses to reassess these decisions for the mutual benefit of all. Let us make informed choices, respect our shared roots, and move toward unity and economic integration that secures a bright future for our people.
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 5 сағат бұрын
ቀዳዲት ምንጭሽን ንገሪን
@KemalGeleto-i5y
@KemalGeleto-i5y 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@HussenAhmed-kj2bk
@HussenAhmed-kj2bk 5 сағат бұрын
ታላቅ ብስራት በመንግስታችንየላቀጥረትናብቃት ነተረጋገጠ
@KassaAndargie
@KassaAndargie 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ልብ ያለውእና አስተዋይ ግንዛቤ ያለው መሪ ባለማግኔቷ እስከዛሬ ድረስ የባህር በር ባለመኖሯ! ህዝቦቿ በድህነት ማቅ ለረጅም ጊዜ ስትበላና ስትሰቃይ ቆታለች አሁኑ ዘመን ግን የተሸለ ችሎታና ብቃት ያለው መሪ ስላገኘች ትገቢውን ጥቅሟን በፍታሓዊነት እና ጭዋነት በተሞላ አካሄድ ሀ ብላ የጀመረችበት መልካም ጅማሮ ነው በዚህ አጋጣሚ መንግስታችንን አቅም ያላችሁ ሰዎች ልትደግፉት እና ከጎኑ በመሆን እንድታግዙት ስል እንደ አንድ ኢትዮጵያዊነቴ መግለጽ እወዳለሁ❤❤ ኢትዮጵያን ሀገራችንን በጋራ በመተባበር እና በመተጋገዝ እናሳድጋት! 💗💗!!❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪##🇪🇹🇪🇹🇪🇹##
@bestemusic2480
@bestemusic2480 6 сағат бұрын
Fano ❤❤❤🎉
@bestemusic2480
@bestemusic2480 6 сағат бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪
@bestemusic2480
@bestemusic2480 6 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@onlymine4294
@onlymine4294 6 сағат бұрын
ቀይ ባህር የሚፈልጉ አገራት ራሺያ እስራኤል ቻይና አረብ አገሮች አሜሪካን እንግሊዝ ተፋጠዋል ለቦታው እንጂ ለህዝብ ጉዳይ ስላልሆነ በቅርቡ ያሸነፈው ይረከበዋል ሱማሌ የመን ሱዳን ጅቡቲን ጨምሮ ኢትዮጵያ ቻይና ራሺያ ከመንግስቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በፕላን እየተሰራ ነው በቅርቡ በግልጽ ይገባሉ
@AsmelashTsegaye-mt3kq
@AsmelashTsegaye-mt3kq 7 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ አቅ ነው አሰብ
@ynegasi99
@ynegasi99 7 сағат бұрын
Which Ethiopia youre talking about?Fragmented Ethiopia or deceased Ethiopia?
@ynegasi99
@ynegasi99 7 сағат бұрын
Fesam Hula
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 7 сағат бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ አትነካኩ የምንለው በምክንያት ነውና ኢትዮጵያን መንካት አይደለም ማሰቡ በራሱ ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍላል ።
@KemalGeleto-i5y
@KemalGeleto-i5y 5 сағат бұрын
"ነብዩ መሐመድ ሰዓወ ኢትዮጵያን /ሀበሾችን አትንኩ " ብለዋል
@ahmedfanochuriso7777
@ahmedfanochuriso7777 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@YegnaTube-1
@YegnaTube-1 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ethioforlife11
@ethioforlife11 8 сағат бұрын
Ethiopia ❤❤❤
@OneLoveGirl-r2n
@OneLoveGirl-r2n 8 сағат бұрын
ኢትዮ ዴሊ የዝችን ሴት ድምፅ ከሰማን ጀምሮ ኢትዮ ዴሊ ምርጫችን ሆኖአል በርቺ
@OneLoveGirl-r2n
@OneLoveGirl-r2n 8 сағат бұрын
አቀራረብሽ ሁሉ ነገርሽ ለጆሮ ይጥማል ኢትዮ ዴሊ የዝችን ሴት ድምፅ ከሰማን ጀምሮ ነገሮች ሁሉ ተቀይረዋል❤🎉🎉🎉
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@HalimaHassen-m5o
@HalimaHassen-m5o 8 сағат бұрын
Edma le abchu
@muhabaabduahmed9245
@muhabaabduahmed9245 9 сағат бұрын
በዚህ ሚዲያ የኦጋዴንያ የተባለው የውሸት ካርታ ማሳየታችሁ ምን ማለት ነው? እውቅና መስጠታችሁ ነው?
@AmareShimalis
@AmareShimalis 9 сағат бұрын
ወሪ ማገነን ጥሩ አይደለም
@YowhanesKahsay
@YowhanesKahsay 10 сағат бұрын
የኢትዮፕያ ሁለ ውሸት ዘና ያሃገራቹ ችግር እያለ የአመሪካ ቡችላ ሆናቹ ትቀጥላላችህ
@YowhanesKahsay
@YowhanesKahsay 10 сағат бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ህልም ነው ክክክ ታሰቅላቹ በጣም
@DawitDafa
@DawitDafa 10 сағат бұрын
❤❤ኢትዮጵያ ትቅደም❤❤
@Betamo11
@Betamo11 11 сағат бұрын
Down rsisd
@Betamo11
@Betamo11 11 сағат бұрын
Down Esias
@AlganeshDe
@AlganeshDe 11 сағат бұрын
ጌታ ይመሥገን ገና አምላካችን ይክሰናል እልልልልልልል
@BereketBahre-nb9gl
@BereketBahre-nb9gl 12 сағат бұрын
የትኛዋ ኢትዮጰያ በዘር የታሰረች ቀዳዳ
@BereketBahre-nb9gl
@BereketBahre-nb9gl 12 сағат бұрын
ማናት አሜሪካ ቀዳዳ
@GBM-m4s
@GBM-m4s 12 сағат бұрын
አሰብ የአፋሮች ነው. ሻቢያ ሰርቆ ነው ::
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 12 сағат бұрын
በዉሸት አንደኛ ነን
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 15 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ የኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ፡ በራሱ የማይተማመን ሕዝብ፡ ካለፈው የማይማሩ፡ ኣንድ ነገር ልበላችሁና፡ የሚመካ በእግዚኣብሔር ይመካ፡ በሰው የሚመካ እርጉም ይሁን ይለናል። ምንም እንኳ ከኢሳያስ ክፉ ምግባር ሕብረት የለለኝ ብሆንም፡ እግዚኣብሔር ግን ከኣሜሪካ በላይ ትልቅ ኣምላኽ ነው፡ ሓያል ኣምላኽ ነው፡ የኤርትራ ኣምላክና ጠባቂ ፡ ባለቤት እግዚኣብሔር እንጂ፡ ኢሳያስ፡ ወይ ኢትዮጵያ፡ ወይም ኣሜሪካ ኣይደለም። ኤርትራን የነካ ወዮለት፡ በእግዚኣብሔር ይጨፈለቃል። እኛ እንጸልያለን ፡ ኣልፎ የሚሰራ እግዚኣብሔር ደግሞ ስራውን ይሰራል። ብቻውን ተኣምር የሚያደርግ የእስራኤል ኣምላክ ፡ ኣሁንም በኤርትራ ድንቅ ተኣምር ያደርጋል፡ ከኣፌ የወጣውን እሳት ይፈጃቸዋል ያለው የሓያላን ሓያል የሆነው እግዚኣብሔር በዙፋኑ ላይ ነው። ይህንን ለማየት ዕድሜና ጤና ይስጠን። እየሱስ ያለው ሕይወት ኣለው፡ እየሱስ የሌለው ሕይወት የለውም።