May 4, 2024
4:04
4 ай бұрын
ሽንብራ አሳ ወጥ
10:03
5 ай бұрын
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Пікірлер
@hannafirew1156
@hannafirew1156 11 сағат бұрын
I will try it.Thank you.
@Sofya-z9o
@Sofya-z9o 15 сағат бұрын
እረ እደዚህ ያለ ገፎ አይቸም አላቅ
@GulilatDebebe-f4h
@GulilatDebebe-f4h Күн бұрын
ይኼጥብስ ድሬዎች አፉና የሚባል ጥብስ ይመስለኛል
@jemfashin2530
@jemfashin2530 2 күн бұрын
ድስቱ ስንትነው የሚገዛው ዋጋው ንገሬኝ
@Asterabebaw-y6p
@Asterabebaw-y6p 2 күн бұрын
ሽብራ ማንኛውም ይሆናል ማለቴ ቀዩ ወይስ ዱቤ ቆሎ የሜሆነው?
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 3 күн бұрын
ኡዞ ግን ረስተሻል
@hiwotkidane1510
@hiwotkidane1510 3 күн бұрын
እቃወችሽን በጣም ነው የምወዳቸው አሰራርሽን ደግሞ የበለጠ ወድጄዋለሁ
@helennewete6108
@helennewete6108 4 күн бұрын
You are a very positive and creative woman. God bless you 🙏
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 4 күн бұрын
እኔ ግን ሰርቸ ሰለማላቅ ነዉ መሰል ምንም አይገባኝም እህቴ ምን ላደርግ ግራ ገባኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tewabechtedla6430
@tewabechtedla6430 4 күн бұрын
ስለገለፃው አመሰግናለሁ።የአዋዜና የድልህ ልዩነቱ ምንድነው?
@Frehiwot01
@Frehiwot01 15 сағат бұрын
ዐዋዜ ብዙ ግብዐት ዐለው ድልሑ ጨው ብቻ😂LOL
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 6 күн бұрын
እስራሩን በቢዲይሽ ተከታትዬእለሁ ነገር ግን በጣም ስመለከተው በጣም ግሩም ይመስለኛል ደግሞ ስርቼ ቀምሺ የበለጠ እመስግንሻለሁ ስላስተማርሽን ስላሳወቅችሽን ከልብ እናመስግናለን ባለሙያ ተባርኪ❤❤❤
@HAlimetReshid
@HAlimetReshid 6 күн бұрын
ሁለቱም አሰራር እጅ ያስቆረጥማል እኔ ሞክሬዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@SMira-i4u
@SMira-i4u 6 күн бұрын
ማሸ፣ አለህ❤❤❤
@sis1020
@sis1020 9 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ እና ቀለል ያለ አሰራር
@የማሜልእልት
@የማሜልእልት 9 күн бұрын
እርጋታሽ ለራሱ ይበቃል ማሻ አላህ
@mamituyegezu4474
@mamituyegezu4474 11 күн бұрын
እረ ፈልጌ አጣሁ ጠጅ እንዴት እንደሚሰራ ሁሉም ቦታ እንጀራ ወጥ ቤት የሚያደምቁት ጠላ እና ጠጅ Please do it
@alemhailemariam4084
@alemhailemariam4084 11 күн бұрын
Please mitadesh brandu minden new?
@dessudoneke1216
@dessudoneke1216 12 күн бұрын
I have tasted this dish at Swidish restaurant in Uppsala, Sweden. I was tasty!
@Li-17
@Li-17 13 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሞክሬው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እጂ ሙያ ከዮቱብ
@SawnshiSawe
@SawnshiSawe 14 күн бұрын
Yihen beltesh, sega shinkurt mitmita qaria maaaannn, Endih meblat tiru ayedelem segera yagemal. Hule siga segera betam yagemal. please Eat fruits vaggie, nothing spicy, Segera Ayshetim.... Yihe tibit mibal migib gin kit yagilal shitaw mekera newe. kit rasu tibit yiyizewal
@Hiwot246
@Hiwot246 14 күн бұрын
Thank you.ምጣዱ፣ላይ፣የምታዞሪው፣ሊጥ፣ማዞሪያው፣ላይ፣mesurment፣ሰንት፣cup፣ነው፣የሚያሳየው? ወይም፣ሰንት፣ጭልፋ፣ነው፣የምትጨምሪው?
@tutukassa
@tutukassa 15 күн бұрын
እናት በርቺ ውዴ❤❤
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 17 күн бұрын
ቅቤው በኪሎ ስንት ነው ለመመጠን እነዲመች
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 18 күн бұрын
እናትዬ የኔ ባለሙያ የፍየል ስጋ የት ነው የምታገኚው?
@RahelDubero
@RahelDubero 18 күн бұрын
ስለእውነት ለኔ በጣም ጀግና ነሽ
@joelhabtetsion
@joelhabtetsion 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 20 күн бұрын
How long did you keep it before making the injera
@romanamohd6133
@romanamohd6133 21 күн бұрын
ጎበዝ የኔ ልጅ በርቺ
@bintmoha3172
@bintmoha3172 22 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ❤
@onelove1703
@onelove1703 22 күн бұрын
እረ ኮረሪማው በጣም በዛ
@filmongetachawu6933
@filmongetachawu6933 23 күн бұрын
God bless your hand 👌
@MekoyaMideksa
@MekoyaMideksa 23 күн бұрын
❤❤
@HenokGirma
@HenokGirma 24 күн бұрын
Wooow
@AliManjus
@AliManjus 24 күн бұрын
Bereiche❤❤❤❤
@yosepharikalo7910
@yosepharikalo7910 24 күн бұрын
Wow 👌
@emebeterque8725
@emebeterque8725 24 күн бұрын
Thanks where did u buy the freezer tray
@emebeterque8725
@emebeterque8725 24 күн бұрын
My favorite sister. ❤thanks
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 25 күн бұрын
የት. ነው. የገዛሽው. የሽንኩርት መፍጫውን እመቤቴ
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 25 күн бұрын
ወይ ፍየል! በክርስቶስ ልደት ፍየል ፍየል የመጥፎ ምሳሌ ነው።በፋሲካ ገና በምንም ዓመት በዓል የበግ ሥጋ (የበሬ)ነው የሚታረደው።ምነው ቢሉ በግ የክርስቶስ ምሳሌ ስለሆነ። ፍየልስ ለምትሉ ከዓመት በዓል ውጪ መብላት ይቻላል። አብዛኛው የሚለው የፍየል ሥጋ ይጣፍጣል። ለመሆኑ በዚህ ዓለም እንደ ኃጢአት ጣፋጭ አለን? ተዉ ፍየል ለምኔ በሉ!! አሁን ዓላም የእንስሳት ተዋጽዖ ትቶ vegans የሚባል ምግብ ጀምሯል።በግድ ለበዓል ሥጋ መሆን የለበትም። ባይገርማችሁ ጥሬ ሥጋ የኢትዮጵያ ባህል አይደለም።በግራኝ ወረራ የተጀመረ ነው።ስጋ ሲጠብሱ በጭሱ እየመጡ ያጠቋቸው ስለነበር ነው፣ጥሬውን እንዲበላ የተወሰነው።
@Hiwot246
@Hiwot246 25 күн бұрын
You are very bright Ethiopiawit.
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 25 күн бұрын
ጥራ ክትፎ ማለት ነው ባናቱ ሽንኩርት ቃሪያ ነጭ ሽንኩርት እሳት ሳይነካው በተለይ ነጭ ሽንኩርት እንጃ መሞከር ነው
@YetnayetTadesse-jh9vb
@YetnayetTadesse-jh9vb 26 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ሶሻል ሚዲያ እንዲህ ለመልካም ሲውል ያስደስታል
@bizuneshkumalo8954
@bizuneshkumalo8954 26 күн бұрын
Xefitesha Mindinewu? Tinafikinalesh Eko!
@hamalmaltonkolu6084
@hamalmaltonkolu6084 26 күн бұрын
Where did you buy chicken
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 26 күн бұрын
ምንድነው ኪነዋ?
@Hiwot246
@Hiwot246 26 күн бұрын
2 or 3 times like፣ ባደርግሽ፣ደሰ፣ይለኝ፣ ነበር።
@Hiwot246
@Hiwot246 26 күн бұрын
Enat, I really like you so much. Every thing you do is outstanding. Which state are you living? The link for buying Goat meat is not working. Please post it again.
@SelamBirhanu-e4v
@SelamBirhanu-e4v 27 күн бұрын
le5kilo minyakil kimem new yemiyasifeligew
@lidyaasbegiorgis5898
@lidyaasbegiorgis5898 27 күн бұрын
የኪችንሽን እቃ በተለይ woods የዘይት የጨው ማስቀመጫ የት እንደገዛችው ንገሪኝ ባኪሽ በጣም ነኝ የወደድኩት እህቴ
@lidyaasbegiorgis5898
@lidyaasbegiorgis5898 27 күн бұрын
ተባረኪ በጣም ግሩም ስራ