KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የገንፎ እህል ማስመጣት ቀረ !!! ባላችሁበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ እንደዚህ መስራት ይቻላል
12:06
በርገር ለምኔ// ቡና መፍጨት ለማፍላት መድከም ቀረ//ማሽኖቻችንን ለመጠቀም ቀላል ዘ
13:41
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
57:18
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
ልዩ ቀላል የገንፎ እህል አዘገጃጀት //ተበልቶ የማይጠገብ የገንፎ አሰራር
Рет қаралды 91,870
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Enat - Ethiopian food
Күн бұрын
Пікірлер: 213
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
የቅንጨው ስም Steel Cut Oats መቁያው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@senaitteshale6835
3 жыл бұрын
Thx so much may GBU
@ekrammohammed6059
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን! ይቅርታ የአጃውስ ስሙ ምንድነው?
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
@@ekrammohammed6059 Steel Cut Oats
@emusalimselman9840
3 жыл бұрын
የትኛው ም ዱቄት ተበጥብጦ መገንፍት ይችላል?
@hannamellesse5771
3 жыл бұрын
Thank you sis❤ Yetfechew oat ena gebes whole foods yeshetal eko. Yegedeta terewun gezeten mames alben? Duqetun gezten mames aychalem?
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የገንፎ እህል አዘገጃጀት እና ቆንጆ ገንፎ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን ወይንየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏❤️
@zimitaaychluhum5433
3 жыл бұрын
ስወድሽኮ ስራሽ : አቀራረብሽ; ንፅህናሽ: ሁሉ ደስ ይላል:: እጅሽ ይባረክ
@Degsewtube
3 жыл бұрын
ዋውው እናትዬ የኔ ውድ ሀሪፍ የገንፎ አሰራር ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚልና ተበልቶ እሚጠገብ አይመሥልም👌 እኛ ኢትዮጵያውያንኮ ሴትነት እሥከ ጥግ ነው የአጃ መሆኑ ደግሞ ለሰውነት እጅጉን ይጠቅማል👌 እጆችሺ ይባረኩ የኔ ባለሙያ🙏
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን ደግየ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏❤️
@bettwascorner
3 жыл бұрын
እናትዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ልዩ ነው የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ እኔንም አበረታቺኝ ከሀገር ቤት ነው የምሰራው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👌👍👏ሼር❤️🙏
@birhanewetere8578
3 жыл бұрын
እናትዬ እጅሽ ብርክ ይበል እናመሰግንሻለን ምርጥ ነሽ እኮ !!
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት🙏❤️
@mekleetkebede2986
3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነ ገንፎ ነው. ሞከርኩት ተሳክቶልኛል.. ወደ አምስት አይነት እህሎች በ air fryer እያመስኩ በ Coffee grinder ፈጨሁት.. አልመንዱንም አምሼ ፉጨሁት.. በጣም ጣፋጭ የገንፎ እህል አዘጋጀሁ ..እግዛብሄር እጆችሽን ይባርክልኝ.. ከአንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው....
@elamyosef243
2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ ! ውይ ደስ ስትይ አእምሮሽ ይባረክ!
@artistAmanuelGizaw
2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ሙያ ቆንጅና
@ቅንሀበሻነኝ
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የገንፎ አሰራር ነው ደስ ይላል
@SaraEthiopiadiy
3 жыл бұрын
ሰላም ስለዚህ ቤት በጣም አሪፍ ነዉ እጁሸ ይባረክ
@simplesoffitube7273
3 жыл бұрын
Looks delicious 😋 thanks for sharing 🙏🥰🥰🥰
@meazagebreselassie2981
2 жыл бұрын
የኔ እናት ጎበዝ እቃዎችሽ ደስ ሲሉ
@tigistgebremariam7451
3 жыл бұрын
ሰራቸው በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።
@Bebi27483
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ አርገሽ የሰራሽው ገንፎ የተባረከ ይሁን
@lilyfeleke6161
3 жыл бұрын
ግሩም ነው, ሙያሽን ስለአጋራሽን እጅግ አመሰግናለሁ::
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@senayetzeethiopiatube8632
3 жыл бұрын
ውይ እናትዬ ሱሴ ነበርሽኮ አሁን ግን ብዙ ጊዜ አላይሽም ለራሴ ተፍተፍ እያልኩ የኔ ባለሙያ ምግብ ስራዎችሽን በጣም ነው የምወዳቸው ዋው ገንፎዉ ሲያዩት ራሱ ሆድ ያጮሃል ያምራል ጥርት ያለ ስራ እጅሽ ይባረክ ማሚዬ 💝😋
@meazahailemariam6813
3 жыл бұрын
እናመስግናን’ እጅሽ ይባረክ🙏🏽 የ ሽክላ ቡረድስት Amazon ላይ ገዝቺነበር Link አንቼነሽ የ ነገርሽን እባክሽ እንዲት እንደሚ ሞሽ Video ቡትስሪ?
@merafseyfu6422
3 жыл бұрын
እናትዬ ገንፎ ባንቺ ምክንያት መብላት ስንጀምር አልቀርም።በጣም ያምራል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ።የመፍጫው ሊንክ ግን ፃፊልን።
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️ 😁 ሳይበዛ ጥሩ ነው እሽ www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@geniyearsemalej
3 жыл бұрын
ሠላም እናት ኢትዮጵያ ዋው የኔ ባለሙያ ገንፎ በጣም እወዳለሁ ❤🙏
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
ሰላም🙏❤️
@zennuketema5123
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@felekechnebso2731
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያመስሽበትን ከየት ገዛሽው እባክሽ በጣምአሪፍነውያመስሽበትንከየትገዛሽውእባክሽብትነግሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@haimanotbayeh6387
11 ай бұрын
በጣም ያምራል፡ አንች ስለአሰራሩ እኔ ደሞ ስለአበላሉ ልናገርና ከሰው ጋር የምንበላ ከሆነ በእጅ ቢሆን ይመረጣል፡ ማንኪያ አፋችን ነክተን ወደ ገንፎ መመለሱ... ብቻችን ከሆነ ግን በማንኪያ
@dinkuyenenesh2049
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ምራቄን አስዋጥሽኝ ኡኡኡኡኡ!!
@semotzemebelugn4003
2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ምትደነቂ ካንቺ ብዙ ተምረናል እናመስግናለን እባክሽ የኔ እህት ብረድስት መግዛት እፈልግ ነበር እባክሽን ምን አይነት ብራንድ ብግገዛ ይሻላል
@Telaye
3 жыл бұрын
Wow you’re Amazing 🤩 women your husband is lucky and you’re kids
@elsajesus4586
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ መቆያውን ከየት ማግኘት ይችላል ??
@lulitmelake7534
2 жыл бұрын
Thank you for this video and all the other great videos. Can you tell me what brand of roasting pan you use ? Thank you!
@Me-ey4xg
2 жыл бұрын
Ebakish ye mameshaw mitad simun nigerign pls thanks 🙏🏾
@elroiytegegn1505
3 жыл бұрын
Wow Kongo it’s amazing looks delicious 🙏🌹🌹🌹
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@selamyedu2656
3 жыл бұрын
Enateye tebareki yezare 3 amet lijin seweld ayesedet eyaleku genfo lebelawem ahunma ayew 2 wer ereguz negh fexari leza yaderesegh seralew ❤👍
@nathanfekade9089
2 жыл бұрын
Thanks bizu gize ethiopia aja le atmit becha newe yemigebaw so leyounetu mindenew can i use atmit for genfo too
@Alemye777
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን👏🙏ዱቄት መፍጫ ካገኘሽ እስኪ ሊንኩ ተይልን🙏
@mekias7895
3 жыл бұрын
ሁሌ ምርጥ የሆነ ስራ እና ሙያ ነው የምታቀርቢው ተባረኪ እናት አንድ ጥያቄ አለኝ በ instantpot የሰራሽውን ቪድዮ አይቼዋለው በጣም creative ባለሙያ ነሽ pressure cooker setting high 40 ደቂቃ ነው ያረግሺው ግን ደሞ በ steam ነው የሚበስለው ነው ያልሺው እዛ ላይ ትንሽ አልገባኝም እንዴት ነው በ high pressure setting steamed የሚሆነው ወይስ በራይስ setting መጠቀም ይቻላል? ግዜ አግኝተሽ ከመለሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት Pressure cooker የሚሆነው ያለ ሽቦ ቀጥታ ድስቱ ላይ ስትሰሪው እንደዛ ይሆናል ግን እኔ እሱን ተጠቅሜ ሽቦ አድርጌ በእንፋሎት ነው እየበሰለ ያለው ያው steam በሰለ ማለት ነው ለምን በsteam በሚለው አላበሰለሽውም ካልሽኝ የበለጠ ጠንከር ይላል መንተክተኩ ብየ ያሰብኩት Pressure cooker ላይ ሲሆን ብየ ነው ያሰብኩት ስለዛ steam በሚለው አልሞከርኩትም ምክንያቱም ኬክም ስሰራ እንደ ገንፎው ነው rice የሚለው ዝቅተኛ ነው ሙቀቱ
@mekias7895
3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው እናትዬ ለመልስሽ እሺ አንቺ እንዳረግሽው እሞክረዋለው በተለይ የወለዱ አራሶች ሲያጋጥሙን ገንፎ ማገንፋት እልችልም ከባድ ነው የሚለውን ፍርሀት በዚህ መልኩ እቀለልሽልን ከራሳችን አልፎ ወላዶችንም አግንፍተን ማረስ እንችልለን ማለት ነው ተባረኪልን ❤
@saragirma5196
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤🌿🌿🌿
@timhirtawoke7393
2 жыл бұрын
Love it. What brand of blender/processor are you using?
@danayitsdanayits4161
3 жыл бұрын
Thank you . yegebis mameshaw loduket mamesha yihonal wey please?
@antl2530
3 жыл бұрын
Thank you for sharing. It looks amazing. The Oat called "steel cut oats" Thank you again 💓
@meleket2215
3 жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ጎበዝ በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@jatam2056
3 жыл бұрын
Betam Konjo aserar tebareki
@sinkineshdemessie9862
3 жыл бұрын
Beautiful thank you sister🙏🏻😘
@homegarden3282
3 жыл бұрын
Always simple and easy and useful 👍
@hiwetshow3016
3 жыл бұрын
Wow nice food thanks for sharing sis yummy 😋
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@elsaf8085
2 жыл бұрын
You are amezing mum were did you find you all the kitchen materials
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ የገንፎ አሰራር አዘገጃጀቱም ቀላል አድረገሽ ነው ያዝጋጀሽው በተለይ በዉጪ ላሉ እህቶች ቆንጆ አዘገጃጀት ላይክ ይገባዋል👌👌👌👍👍👍🙏
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤️
@hiwotabebe3647
3 жыл бұрын
The placemat you used at the end looks very nice! Where did you get it from?
@hananyimam2930
2 жыл бұрын
Where did I found that blender please thanks
@fevengebremeskel6180
3 жыл бұрын
ሰውድሽ አኮ የንይ ቆንጆ በርችይ የኔ ባለሞያ ❤❤❤
@gebissaenush6145
3 жыл бұрын
minm emiyakitishe yelem eijishe yibarek
@jatam2056
3 жыл бұрын
Bream Konjo aserar tebareki
@tsisami9841
3 жыл бұрын
እናትዬ እንዴት ነሽ ማነው የነገረሽ እንደቸገረኝ ይህው ልወልድ ነው ጥሩ ነው ያደረግሽው ችግሬን ፈተሽዋል
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል የኔ እህት በሰላም ውለጅ እመቤቴ ትቅረብሽ 🙏❤️
@tsisami9841
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enat1821
3 жыл бұрын
❤የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ❤
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@anchinalu3250
Жыл бұрын
መቁያውን እንዴት ማግኘት ይቻላል.
@gezalekulu6058
Жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ ደስ ሲል
@tigist8015
3 жыл бұрын
Betam gobeze neshe, gebsun yet new yagegnshew link kaleshe pls.
@taddesebekele7493
3 жыл бұрын
እጅ የሚያስቆረጥም ...👍😋😋😋😋🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🙇🏽
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️😊
@raheltedla6882
3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ የት ነው የገዛሽው መቁያውን?
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እባክሽ ጋላስቸገርኩ ስለ ቅቤ አነጣጠር ብትነግሪኝ ምክንያቱም ቅቤሽ ሲታይ ለየት ይላል ያገርቤት ነው የሚመስለው
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
አወ በጣም ይለያል በጣም ቆንጆ ነዉ ሞክሪው ትወጅዋሽ kzbin.info/www/bejne/fWLbd6WoqN2JfcU
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
2 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 thank you so much 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tigistgirma575
3 жыл бұрын
Anche balemoya I like everything you cook 🙏❤️❤️
@linaaman8759
3 жыл бұрын
የኔ በለሞያ እጅሽ ይባረክ የኔ ኮንጆ ካላስቸገርኩሽ የመቁያው አሳይን p/s Thank you 🙏🏻
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@meseret3119
3 жыл бұрын
Thank you Enatye. Amazing lady! Where did you get the roster? Do you also use it for coffee?
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@meseret3119
3 жыл бұрын
Thank you yene jonjo. Tebarekilin🙏
@zinashmekonen2855
3 жыл бұрын
@@meseret3119 እንዴነሺ ጎበዚት በጣም ነው የማደንቅሽ ግን የጠዬኩሽን አልመለሰሸልኘም የቅሙን እቃና የዘይቱ አብሮ የሚመጣውን የት ነው የገዛሽው ኢሔ ሁለተኘ ጥያቄነው እባክሽ በጣም ስለወደድኩት ነው
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
@@zinashmekonen2855 በጣም በጣም ይቅርታ አስተያየትሽን አላየሁትም ለዛ ነው ሁሉም እቃወቸ የገዛሗቸውን በተለይ Amazon ከሆነ ሊንክ አስቀምጫለሁ Comment መጀመሪያው ላይ ከምልክልሽ Link ውስጥ kzbin.info/www/bejne/qmTYeZ-lotOMf6M
@aziebberhane1868
3 жыл бұрын
Enat gobez nesh Yehe cereal stirrer yet yegegal Aynetu lakilegn Thanks
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@you7606
3 жыл бұрын
Gebsu ket gezashu konjo
@elezabethayele4280
3 жыл бұрын
ውይ ገንፎ በጣም ነው የምወደው ሰርቼ በላለሁ ጥያቄ ገብሱን አምሼ በሶ መስራት አይቻል ይሆን 🤔?
@AAALEX-kq2yk
3 жыл бұрын
እናት ሙያ ከስነምግባር ጋር ማለት አንች ነሽ እኔና ባለቤቴ አድናቂሽ ነን please የማመሻውን እና የመፍጫውን ሊንክ ላኪልኝ እናመሰግናል እድሜና ጤና
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ማመሻው አሜን በጣም አመሰግናለሁ እሽ www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q መፍጫው ጅውስ መፍጫ ነው እኔ ዝምብየ ነው የፈጨሁበት የገዛሁት Costco store ነው የጥራጥሬ መፍጫ ብቻ ከፈለግሽ ይህ ቆንጆ ነው www.amazon.com/dp/B07P8F1Y7P/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_D80B3V7G0GJAPXSJSD9Q
@tootaskitchen7158
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤️
@selamleethiopiaselina3959
3 жыл бұрын
Arif aserar new egish ybarek kechalsh mefchawinina mitadun maletea mekuyashin maletea new
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
ማመሻው www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q መፍጫው Costco ነው የገዛሁት የጅውስ መፍጫ ነው ለጥራጥሬ ብቻ የምትፈልጊው ከሆነ ይህ ጥሩ ነው www.amazon.com/dp/B07P8F1Y7P/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_D80B3V7G0GJAPXSJSD9Q
@liliabera4202
2 жыл бұрын
Also please could you list name of the product thank you that helps a lot
@hirutmengiste5490
3 жыл бұрын
መፍጫሺ አሪፍ ነው
@hana967
3 жыл бұрын
የኔ ሴት ♥️😘
@yeneneshhiruye7754
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አዘግጃጀት ነው የምትሰሪው videos በሞላ በጣም ጥቅም ያለው ነው roast ማድረጊያውን ከየት ገዛሽው Thank u for sharing!!
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏❤️Amazon www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@EM-gq9ix
3 жыл бұрын
My favorite food channel 🙌
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@freytube2731
3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@Sara-ob5ji
3 жыл бұрын
💚💛❤️ እጅሽ ይበረክ ባለሞያ።
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️
@zehebkemal7884
3 жыл бұрын
Wow Masallah betam yammy
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@misrakdemissie8954
3 жыл бұрын
እባክሽ እህቴ የምትቆይበት መሽን ምን ይባላል። ለተልባና አብሽ በጣም ያስፈልገኛል። ተበረኩልን።
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
ለተልባ የሚሆን አይመስለኝም በጣም ደቃቅ ስለሆነ www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@misrakdemissie8954
3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 Tebareki
@emushinibrabay5754
3 жыл бұрын
Nice work...Plse put the name of your roasting gadget in your description..10q.
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@emushinibrabay5754
3 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 Thank you for the quick response..keep up the great work
@elsateshome5966
3 жыл бұрын
ተባረኪ መቁያውን የት ገዛሽው ፈልጌው አላገኘሁትም
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@mykng.ethiopiageliss8808
3 жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሞያ አዴርግሽኘ ወላሂ ጎበዝ ነሽ በልጂነቴ ከሀገሬ ወጣሁ ሞያ ከየት ይምጣ አንች አስተማርሽኘ ስልሽ ነው
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@senaitteshale6835
3 жыл бұрын
Hi good job keep it up but I have to ask u that where did u get መጥበሻው።
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@haymanotalemu516
3 жыл бұрын
ጎበዝ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@meronabate4283
3 жыл бұрын
Wow 😯
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@abbylove4379
3 жыл бұрын
😋😋😋yum, yum
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@selimeweyes4288
Жыл бұрын
Sewedeshe
@senaitsetant748
3 жыл бұрын
Hi እናትየ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን🙏🏾 አጃ ከwhole food ነው የገዛሁት ብለሻልና መግዛት ፈልጌ ስሙ ምንድነው በእንግሊዘኛ አመስግናለሁ።
@mekdina3333
3 жыл бұрын
Steel cut oats
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
@@mekdina3333 ትክክል አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@senaitsetant748
3 жыл бұрын
@@mekdina3333 Thank you Mekdina Love and Peace from lively Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 friend
@assasdf156
3 жыл бұрын
በርቼ የሴት ወይዘሮ
@tiegstinaizgi4098
3 жыл бұрын
Thanks for sharing 👍 could tell us the link of matbesha
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@ethiopiaabebe5033
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የህሉን ስም. ነወገሪን እቃውን የት ነው የገዛሽው ቡናስ ይቆላል እባክሽ ንገሪኝ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
እህሉ Steel Cut Oats አወ ይቆላል www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@Ait-q8q
3 жыл бұрын
Wow so delicious 😋🤤
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@Eteteitube
3 жыл бұрын
Wawu
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@be8cab
3 жыл бұрын
እናትዬ ክፍል ግድ የገዛሽው ምን የሚለውን oats ብዙ አይነት ስላለ ማለቴ ነው። በጣም አመሰግናለው።
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
Steel Cut Oats
@HM-oi4dq
3 жыл бұрын
God bless you. I am 300 lbs is any healthy way to make genfo
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@በትእግስትያልፋል
2 жыл бұрын
ሞያ ከቁንጅና ጋር የሰጠሽ
@meronabate4283
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️
@selamawitmakonnen9512
3 жыл бұрын
Thank you so much Gpd bless you
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏❤️
@tarikuaeshete6369
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ👏👏👏👌👍 እንዳው ካላስቸገርኩሽ "መካም መአድ" የሚለውን ባለፈው ከየት እንደገዛሽ ጠይቄሽ አማዞን ነው ብለሽኝ ላገፕው አልቻልኩም። እባክሽን ከቻልሽ ሊንኩን ወይም ምን ብዬ መፈለግ እንደምችል ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል!! አመሰግናለሁ
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
በበለፈው ከፃፍሽልኝ ላይ እኮ ልኬልሻለሁ ሊንኩን 🙏❤️
@miriamyohannes9361
3 жыл бұрын
🙏👍👌💯
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@wintatewolde1615
3 жыл бұрын
GOOD JOB SIS 🙏❤🇪🇷
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
🙏❤️
@abinetbiru2646
3 жыл бұрын
ሰላም መቁያውን ከየት እንደገዛሽ ሊንኩን ፃፊልን
@enat-ethiopianfood7261
3 жыл бұрын
www.amazon.com/dp/B07Q3KZ5G6/ref=cm_sw_r_awdo_navT_a_YMVYJBF8M2ERHAX58X2Q
@abrarawyoutube7938
3 жыл бұрын
እነት እውነትም እነትነሺ
12:06
የገንፎ እህል ማስመጣት ቀረ !!! ባላችሁበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ እንደዚህ መስራት ይቻላል
Melly spice tv
Рет қаралды 122 М.
13:41
በርገር ለምኔ// ቡና መፍጨት ለማፍላት መድከም ቀረ//ማሽኖቻችንን ለመጠቀም ቀላል ዘ
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 69 М.
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
31:13
//እንተዋወቃለን ወይ// “ስንጋባ መጀመሪያ የገዛነው 150 ብር ሰሀን ነው”🤣🤣 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 51 М.
8:03
ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /Ethiopian food recipes
kine ቅኔ media
Рет қаралды 57 М.
16:17
ልክ እንደ ገንፎ አገንፊው ጋግሪው ልክ እንደ እንጀራ የምንበላበት ጤናማ ቂጣ //2 አይነት ቁርሶች// የእንቁላል ጥብስ በጎመን//በኦት ቂጣ ምን የመሰለ ፒዛ
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 85 М.
9:36
ብዘይ ድኻም ግዝየ ዘይትወስድ አንጀራ
Hilna Entertainment
Рет қаралды 3,4 М.
6:27
የአጥሚት እህል አዘገጃጀት | How to prepare Ethiopian "Atmit" Flour
Hagerawi Flavor
Рет қаралды 9 М.
16:36
ቀላል የሚጣፍጥ ህልበት //ቃሪያ ስንግ//ከዜብራ የጤፍ እንጀራ ጋር
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 382 М.
14:41
ገንፎ ማገንፋት ቀረ ልሸዉ አልሸዉ ጓጎለ አልጓጎለ በሰለ አልበሰለ ማለት ቀረ‼️Fast ,delicious no hassle porridge with instantpot
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 363 М.
12:55
Ethiopia:- ሰበር ዜና_ የጎጃም ፋ*ኖ መግለጫ ሰጠ|የጥር26/2017 ዓ.ም አበይት ዜናዎች| 3 February 2025
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 1,3 М.
10:09
ኬክ የሆነ ዳቦ አሰራር / የቡና ቁርስ / soft home made bread / soft cake / sponge cake / ድፎ ዳቦ
Hidaya's kitchen🍽
Рет қаралды 1 МЛН
8:08
ለጾም ጊዜ ሳይሰለች የሚበላ ምጥን የትግራይ ሽሮ አዘገጃጀት #howtomakeshiropowder
አዲስህይወት ንጋቱ
Рет қаралды 161 М.
28:49
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН