📌ረመዳን ከሪም
2:14
10 ай бұрын
የፊትና ጅማሮ
12:47
Жыл бұрын
Пікірлер
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 4 сағат бұрын
ለካ ከታሪክ ስንነሳ ከጅምሩም ክፍፍልን የፈጠሩብን. የውጭ ጠላቶችናቸው
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 9 сағат бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይራ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 9 сағат бұрын
ከተላለፈ አመት ሆኖታል እኔ ግን የሰማሁት ዛሬ ነዉ ሱብሀንአላህ ምን ያህል እደተቆጨው ሳላዳምጠው በመቆየቴ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ አላህ ይጨምርልህ የኛ ሙሁር ኡስታዝ አህመዲን
@MeremDawd-s6w
@MeremDawd-s6w 12 күн бұрын
ዑስታዝ❤❤❤❤ነሕዕኮ
@JuneidiAbdoAhmed
@JuneidiAbdoAhmed 13 күн бұрын
Betaam takiaami hassabina yemmigerm galatsa new
@JuneidiAbdoAhmed
@JuneidiAbdoAhmed 13 күн бұрын
A very important & wonderful presentation
@kasmatube584
@kasmatube584 13 күн бұрын
በመስለሜ ብዙ ተባልኩኝ - አዲሳለም kzbin.info/www/bejne/bHW2aKKJi86ZpsU
@kasmatube584
@kasmatube584 13 күн бұрын
በመስለሜ ብዙ ተባልኩኝ - አዲሳለም kzbin.info/www/bejne/bHW2aKKJi86ZpsU
@muntahakemal6396
@muntahakemal6396 13 күн бұрын
Jezakellah kheir Allah Yitebkih wendmachin
@ZuberBekele-q4p
@ZuberBekele-q4p 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@HadiyaaliAhmed
@HadiyaaliAhmed 20 күн бұрын
ኡስታዛችን የኛጀግና ሀያትህን ያርዝምልን ነገም ጀነተልፊርደዉስን አላህያስገባህ
@NuruMuze-l3t
@NuruMuze-l3t 20 күн бұрын
Ustaze
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 21 күн бұрын
ውዱ ኡስታዜ ያ ኦሮምያ ክልል ሸገር በሚባል የደም ምድር ላይ በሺመልስ አብዲሳና በመሰሎቹ ሙስሊሙን ለማምከን ባሴሩት ሴራ መሰረት መስጊዶቻችን በዶዘር ከማውደማቸው ባለፈም የወንድሞቻችን ሂወት ቀጥፈው የወንድሞቻችን ደም ደመከልብ ሆኖ ቀለ የመስጊዶቻችንና የወንድሞቻችን ጥቃት የሚበቀል ወይም ጠላቶቻችን ልክ የሚያስገባ ሰው ወይም ተቋም አልተገኘም ሁሌም እእእ እያልን እየኖርን ነው ወጣቱ ሞቶም ቢሆን ለቀሪው ሙስሊሙ ማህበረሰባችን መብር ለማስከበር ሆ ብሎ ወቶ ለመብቱ መታገል ሲጀምር በተቋማችንም በኡስታዞቻችንም በኩል የተለያዩ መግለጫዎች በመስጠት የወጣቱ ሞራል እንዲመክን ተደርጎዋል ለዚህ ቃላቴ አፉ በለኝ ይሆነውን ነው ምናገረው ማለትም በወቅቱ መስጊዶቹም በቦታቸው በተሻለ መልኩ በሞቱ ወንድሞቻችን ስም ይገነባሉ ታገሱ ከክልሉ መንግስት ጋር እየተወያየን ነው እያላቹ ወጣቱ አቀዝቅዛችሁታል ታዳ ያ አማና ያ የወንድሞቻችን ሂወት የተቀጠፈበትን መስጊዶች ጉዳይ የት ደረሰ? ሌላው ደሞ በዛው ሸገር በሚባል በደም ምድር የድሀ እንባ ያስፈሰሰ ምድር ላይ ያናክል ሙስሊሞች ቤት ንብረታቸው እላያቸው ላይ ፈርሶ ብዙዎች ሂወታቹው ተቀጥፎ ብዙዎች ቤት ንብረታቸው ወድሞና ተዘርፎ ብዙዎች እያነቡና መሄጃ ስላጡ ሙስሊሞችስ ሁኔታ እንዴት አልታሰበበትም ተቋሙ እንዴትስ አላሳሰበውም ሺመልስ ሙስሊሙን ሉአፄዎች ስርአት በበለጠ እያመከነው ይገኛል ይህ ጥፋት ሀይ የሚል መሪ እንዴት አጣን አፍወን ውድ ወንድሜ
@AbdiKedir-kp4tx
@AbdiKedir-kp4tx 21 күн бұрын
ሁሰታዝ አሙ ጀግናችን
@LocyOmar
@LocyOmar 22 күн бұрын
Masha Allah tekikil belehal edem yeseteh jebelu islemena bedenb ewqetu bedenb yalederesebet oromiya ale azan ewqetu yemayedereg sera qedemeya yelalu yesetekakel Baraka Allahu fik
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 22 күн бұрын
መጅሊስ ሲባል ቦታው ላይ ሰው ሲቀመጥ ለምን እንደሚፈዝ አይገባኝም
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 22 күн бұрын
ወላሂ የገባቸው አይመስለኝም!!
@AbdrOff-x5k
@AbdrOff-x5k 22 күн бұрын
ስትታዩ የስልምና ገፀ ባህሪ አይታይባቹሁም ለምን ?
@mubarekahmed5688
@mubarekahmed5688 23 күн бұрын
Oromiya mejlis,amhara mejlis .....mekom alebet Y oromiya kelel yemibal yelela haymanot tekom ale? Ethiopian ortodoks new yemakew lela be beher yetekefafele haymanot tekom aymechegnm
@maryemohammed1623
@maryemohammed1623 23 күн бұрын
አላህ ያቆይልን ኡስታዝ ።አንተ የሙስሊም ከዋከብቶች አንዱ እና የምንወዲህ የምናደንቅህ ኡስታዝ በሁሉም ነገር አላህ ይጨምረልህ አቦ
@AhmedShamshu
@AhmedShamshu 23 күн бұрын
Anta mitfalligaw wahabizimin mawaddas new innazzam mifalligut sufiyyinnatin maxabbaqnew man la isliminna yiqum ?
@abdurehimhussein3752
@abdurehimhussein3752 23 күн бұрын
All the mejlid leaders are intimating abiy style hahaha😅😅😅😅 fake
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 23 күн бұрын
ጀበሉ አሏህ ይጠብቅህ እየጠፋህ ነው ለምን ቶሎቶሎ አትመጣ
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 23 күн бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲
@Ruk-xt9xb
@Ruk-xt9xb 23 күн бұрын
መንግስት ዝምበል ሲለው ዝም ይላል እንዲህ ብለህ ተናገር ሲባል ይናገራል አንተም የካድሬ ንግግር እኮ ነው
@hassadem2167
@hassadem2167 23 күн бұрын
Malifii prezadanitti oromoia kiristaanaa qofaa tahaa akkasumas zonii fi waadaa
@gjggmhj-zr5vp
@gjggmhj-zr5vp 23 күн бұрын
አላህ የይምርልህ ኡስታዝ
@youssibra4919
@youssibra4919 23 күн бұрын
እንደ አብይ የጅማ ጅል።
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 24 күн бұрын
Alhamdulilah❤❤❤
@hussenahmed4860
@hussenahmed4860 24 күн бұрын
haq new
@FetiyaJemal-w2o
@FetiyaJemal-w2o 24 күн бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ ሸ
@ShemsiaAbdulahi
@ShemsiaAbdulahi 24 күн бұрын
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ፡፡ እንደአንተ ዓይነቱን በዲንም በአለማዊ ዕውቀትም ለውጥ ሊያስገኙ የሚችሉ አንድ ሁለት ቢኖሩ ለመሠረታዊው የኡማው ጥያቄ መልስ ያስገኙና ለትውልድም አርአያ ይሆኑ ነበር ብየ አስባለሁ፡፡ ምን ያደርጋል፡፡ አላህ ይጠብቅህ፡፡ ዘርህ ያብዛልን፡፡ አላህ ይርዳን
@LubabaAwel-v9f
@LubabaAwel-v9f 24 күн бұрын
DH
@samsoneselam-xt9dj
@samsoneselam-xt9dj 24 күн бұрын
ጠንካራ ጠንካራ ወጣቶች ለዚህ ብቻ የሙስሊሙን ሀቅ የሚያስከብር የወጣቶች ተቋም መደራጀት አለበት በጣም ብዙ ስራዎች የሚሰሩ ማለት ነዉ እኔ በፈቃደኝነት ወላሂ መስራት እችላለሁ
@samsoneselam-xt9dj
@samsoneselam-xt9dj 24 күн бұрын
አላህ ፌት እንጠይቃቸዋለን ወላሂ እኔ ስልጣን አልፈልግም ግን ህዝበ ሙስሊምን የሚጎዳ የሚያሰቃይ መብታችን የሚነካ ነገሮች ሁሉም ወላሂ ለመከላከል የሙስሊምን መብት ማስጠበቅ እችላለሁ ወላሂ
@samsoneselam-xt9dj
@samsoneselam-xt9dj 24 күн бұрын
ለምንድን ነዉ የመጅሊስ መሪ ጠንካራ ከ ብሄሮች የነፃ ወጣት መሪዎች ለምን አይመርጥም ወላሂ በጣም እያስገደላቹን ነዉ ወላሂ በጣም ቡዙህ ሙስሊሞች እየሞቱ እየተሰቃዩ ነዉ በናንተ ምክንያት
@samsoneselam-xt9dj
@samsoneselam-xt9dj 24 күн бұрын
እኔ ወላሂ ለዚህ ለዉጥ በጣም ዋጋ ከፌያለሁ አሁንም ሂጃብ እየተከለከለ አዛን እየተከለከለ ወላሂ ከዚህ ቦሀላ በጣም ከባድ ነገሮች እየመጡ ነዉ ሙስሊም ላይ
@samsoneselam-xt9dj
@samsoneselam-xt9dj 24 күн бұрын
እኔ የምለው ቆይ ወላሂ የመጂሊስ መሪዎች እኮ ለህዝብ ሙስሊሞች ምን አይመጥንም በመጀመሪያ ሽማግሌዎች ብቻ የማይሰራ እኛን እያስገደሉ የሆኑ ተቋም ነዉ
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 24 күн бұрын
ክክክክክክ ከኦሮሚያ ውጭ ሙስሊም የለም ወይ ???? ይሄ ነው የኦሮሞ ኡስታዞች ፍላጎት ከኦሮሚታ ውጭ አያስቡም ከሌላው ብሄር ያሉ ሙስሊሞችን መጨፍለቅ አብሮ አደግ ወገኖቻቸው ጋር ጠብ ይጭሩና ማጣላት ማገዳደል መዝረፍ ማፈናቀል መስጊዶችን ማፍረስ ማውደም ሙስሊሙን ማጣላት ነው ተረኝነታቸውን እንዲህ በግልፅ እየነገሩን እንኳን አይገባንም
@HeboMos
@HeboMos 24 күн бұрын
❤❤
@DinuKemal-q5e
@DinuKemal-q5e 24 күн бұрын
mashalah
@jemalabdella9743
@jemalabdella9743 24 күн бұрын
ማሻአላህ
@Abuhibatube4281Islamic
@Abuhibatube4281Islamic 24 күн бұрын
بارك الله فيك ❤❤❤
@KhelifaKhedir
@KhelifaKhedir 24 күн бұрын
የዐላማ.ጽናት.ያስፈልጋል.ከመሪ.እከተመሪ 17:10
@KhelifaKhedir
@KhelifaKhedir 24 күн бұрын
የሙሊሞች.ምርጫ.ተዘንግቷል.ይታሰብበት
@ZabibaNasir-z1j
@ZabibaNasir-z1j 24 күн бұрын
Jzk qalii kenyaa
@sufimudi4524
@sufimudi4524 25 күн бұрын
Yes, this is right way and direction. All concerned experts should support them. I am ready from myself in the areas of my experts. For example I can support in organizing their data management for free.
@zabiibaanaasir8037
@zabiibaanaasir8037 25 күн бұрын
Mashaallaah qali kenyaa jzk
@shuaybHusen
@shuaybHusen 25 күн бұрын
Mashallaha
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 25 күн бұрын
ኡስታዝ በየ ክልሉ ሙስሊሙ በጣም በሁሉም ነገረ እየ ተጠቃ ነው እባካችሁ የምችሉትን ሁሉ አድርጉ ለምን ነው ሙስሊሙን የማይረዳው መጂሊሱ ከአህባሾች በምን ነው የሚሻለው እስኪ አንድ እንኳን ጥቀስልን ይህ መጂሊስ የሰራው ካለ ምንም አልሰራም