ከሰለፊ አሽዐሪ እስከ ሱፊ ወሃቢ | በአህመዲን ጀበል

  Рет қаралды 36,079

Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል

Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@AhmedinJebel99
@AhmedinJebel99 Жыл бұрын
ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ። መልዕክቱ ለሁሉም እንዲደርስ: - 1) በቅድሚያ ራስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክትን ይጫኑ። 2) ባለዎት የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ሼር ያድርጉ። 3) በዚህም ይሁን እየቀረቡ ባሉ ቪዲዮዎች ላይ ያለዎትን አስተያየቶችን ከሥር ያስፍሩ። 4) በቀረበው ቪዲዮ ደስተኛ ከሆኑ ላይክ ሳያደርጉ አይለፉ። አሕመዲን ጀበል
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም እምኖረው አውሮፓ ነው እችገረ ለይ ነኝ እረዳታ ብታደረግልኝ
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ውድ ወንድማችን ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
@qader6010
@qader6010 Жыл бұрын
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ አህመዲን ጀበል
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j Жыл бұрын
ማሻአላህ ነው ጀበሉ ይቀጥል ---አላህ ይጨምርልህ
@AbasMamude
@AbasMamude Жыл бұрын
❤❤❤❤😂
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 9 сағат бұрын
ከተላለፈ አመት ሆኖታል እኔ ግን የሰማሁት ዛሬ ነዉ ሱብሀንአላህ ምን ያህል እደተቆጨው ሳላዳምጠው በመቆየቴ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ አላህ ይጨምርልህ የኛ ሙሁር ኡስታዝ አህመዲን
@ishakmohammed3165
@ishakmohammed3165 Жыл бұрын
ጀዛከላህ አብዛኛውን ታሪክ ያወኩት ካንተ ነው በተለይ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ታሪክ እና የኢማም አህመድ ታሪክ አላህ እውቀትን ይጨምርልክ እድሜ እና ጠና ይስጥክ
@user12168
@user12168 Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው ይቀጥል ጀዛከሏሁ ኸይራ ኡስታዙና የኛ ጀበል የቪድዮው ኤዲተር ግን ኢንትሮ ያስተካክል በጣም ረዘመ በዛ ላይ ቶሎ ቶሎ ቅይር ቅይር ሲል የሚጨንቅ ነገር አለው ።
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 9 сағат бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይራ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
ኡስታዛችን ❤ ጀበሉ ኑርልን 🤲
@LeleAunta
@LeleAunta Жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ በእዉነት ደስ ይላል
@lazizabdu4577
@lazizabdu4577 Жыл бұрын
ኡስታዝ ቆንጆ ነው ይቀጥሉበት እንደ አስተያየት ግን በየቪድዮቹ መግቢያ ላይ የሚቀነጫጨቡት ፈጠን ፈጠን አድርገው ሲያሳዩን ትንሽ ይጨንቃል እና ቢስተካከል ጥሩ ነው
@UgDt-v1v
@UgDt-v1v Жыл бұрын
አህመድን ጄበል አላህ ነስሩን ለኢስላም ያርገዉ ጄዛከላህ ኸይር
@umuimranasya2018
@umuimranasya2018 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ከልባቸው ለፈጣሪያቸው ሃቅ የሚቆሞ እና የጌታችንን ጠላቶች አጋሪዎችን አጥብቀው ከሚቃወሙ ሳሊህ የአላህ ባሪያዎች ያድርግህ ቢዒዝኒላህ። ባረክአላህ ፊክ አውፈን አላሁአዕለም
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 Жыл бұрын
አላሁምመ ሰሊ አላ ሰይድና መሀመድ ሰ.ዐ.ወ❤❤❤❤
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke ❤❤❤
@ሷዲቅዩቲዩብ
@ሷዲቅዩቲዩብ 8 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ
@SeadaEshetu-h8m
@SeadaEshetu-h8m Жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ጀበሉ ማሻአላህ አላህየጠብቅህ ወሰታዜ
@fukhrbin3646
@fukhrbin3646 Жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ኡስታዝ❤
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤Barnota gaarii dha nuf Qooda jirtaa itti jabadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm Жыл бұрын
Masha'allah
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል እንካን መጣህ
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@amanteki1066
@amanteki1066 Жыл бұрын
Wow ወላሂ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያሳወከን እውነትም የታሪክ ምሁር ነህ አላህ ይጨምርልህ !
@nuurstudio
@nuurstudio 2 ай бұрын
Jazak alah ustazuna❤ Alhamdulilah enga hagar yalew leyunet mnem yelem malat yichalal. Alah yitebken. Andinetin melesen la umaw menasay yargen. Hulachenem halafinat alaben
@myuteb5305
@myuteb5305 Жыл бұрын
ውዱ ኡስታዛችን ጀዛካአላህ ኸይር
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ቀጥሉበት
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 Жыл бұрын
ቁምነገሩ ትምህርት ሰጭ ነው ምርጥ በርታ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
አላህ የጠበቅህ ጅበላችን መሥሎችህ ያበዛልን
@reditube
@reditube Жыл бұрын
An important Lecture and impressive topic tha every muslim should know.Such kind of issue is essential in solving contemporary islamic problem. U should continue,may Allah Bless u
@AburmayremmRemm
@AburmayremmRemm Жыл бұрын
አህመድን እጅግ ቡዙ ትምርቶችን አግንቸለው ውስጤ ያሚጠይቅ ጥያቄ መልስልሃልኛል መፃፎችን ፈልጌ እንደናብ ተናቀቅቸለው ጅዛኩሙለህ
@faithgem893
@faithgem893 Жыл бұрын
Jazakallahu khayran ❤️
@abdusala-cp3dk
@abdusala-cp3dk Жыл бұрын
بارك الله في علمك يااخي في الله والله احبك في الله
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ
@HudaHuda-i6x
@HudaHuda-i6x Жыл бұрын
ما شاء الله تبارك الله جزاك الله كل خير
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl 8 ай бұрын
Masha Allah jezak Allah kheyran jeja Allah yemeretelen Islam we mselemoh nene alehamdulillah
@teshomburka7836
@teshomburka7836 Жыл бұрын
Jaabalii kiyaa baarakadhuu Allah WS isii haadasbaaluu!!
@MdAbdulrahman-y2w
@MdAbdulrahman-y2w Жыл бұрын
Mashallah nuuf jiraadhu ustaze
@sumeyagebewo1591
@sumeyagebewo1591 Жыл бұрын
Masha Allah.
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኽይር ወሳኝ ነጥብ ነው ማሻ አላህ
@Abdurahman-db8pb
@Abdurahman-db8pb Жыл бұрын
ጀበሉ እባክህ ቀጥል ።አይደለም አንድ ወር ዓመትም ቢፈጅ ይህ ኡማ መማርና ማወቅ ሰለሚፈልግ እባክህ በትንሽ ትንሹም ቢሆን አሳውቀን ምክንያቱም ሙስሊሙ ኡማ በጣም እየተለያየና ለሌለውም እምነትለጥቃት እየተጋለጠ ነው በአንዳንድ አካባቢዎች መደባደብ ብሎም እሰከመጋደል ድረስ ሰለሄደ ነገሩ ሳይባባስ በፊት መማረ አለብን ።
@ሂራዩቱብ
@ሂራዩቱብ Жыл бұрын
መሻአላህ የኔ ጀግና❤❤❤
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Wellahi allah yetebkeke kene kehiwete belay esasalekalew allah yetebkeke jeblu ❤
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
@Song-Ram
@Song-Ram Жыл бұрын
ጀበሉ❤
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
ወዐለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ
@hussainabduselam6797
@hussainabduselam6797 Жыл бұрын
As wr wb ustaaza keenyaa qaalii mashaa Allah
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 Жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ
@RichoAdama
@RichoAdama Жыл бұрын
Allah yetebeke
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj Жыл бұрын
allahi edimena tena uztaz
@AmanUmar-mh2uz
@AmanUmar-mh2uz Жыл бұрын
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا ونفع الله بعلمك الإسلام والمسلمين اريد ان أقرأ كتابا فى التاريخ اشر على
@rcaa6302
@rcaa6302 Жыл бұрын
Masha.allah
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ Жыл бұрын
ማሻአላህ 🎉
@hayatmohammed7300
@hayatmohammed7300 Жыл бұрын
Mash allah
@zuzumohammed-ud9lf
@zuzumohammed-ud9lf Жыл бұрын
ماشاءلله لله يحفظك
@halemahzaleke2560
@halemahzaleke2560 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮዮጵያ
@taibataiba9361
@taibataiba9361 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ
@abrarshemsu8807
@abrarshemsu8807 Жыл бұрын
mashallah ebakeh endatakome
@marym7969
@marym7969 Жыл бұрын
Sallallahu aleyhii wasalam💟
@AdamIndirissadam
@AdamIndirissadam Жыл бұрын
Mashaa Allaah
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
ሡሏሑ አለሒ❤ወሠለም❤ሥእልምና ቁረአን ወደረሡል ሱለ ሏሑ ❤አለሒወሠለም❤ሡና መመለሥ አለብን አስልምና ሊላ ሥም አይፈልግም❤🌹_ጫት አሽሽ ዲቤ ቤዲአ መቆም አለበት?????
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 Жыл бұрын
❤❤❤S.A.W ❤❤❤❤
@GemedaIbrahim-l6m
@GemedaIbrahim-l6m 10 ай бұрын
maashalha baarkalhufika
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@SaloSiko-nh7ip
@SaloSiko-nh7ip Жыл бұрын
Mashalih
@yarustasey6091
@yarustasey6091 Жыл бұрын
አሰሠላም አሊኩም አኽመዲን ጀበል አወሮፓ ነው እምኖረው 4ልጆች አሉኝ ባለተቤቴ ችግረ ሥላደረሠብኝ እቦክሕን ቁጥረኽን እና ብትረዳኝ ለሠው ብለኽ ሣይሖን ለአሏሕ ብለሕ እደምትረዳኝ ተሥፍ አደረጋለሑ❤ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤
@dubaiexpo7481
@dubaiexpo7481 Жыл бұрын
❤❤❤ማሸአለህ❤❤❤❤
@imransherif555
@imransherif555 Жыл бұрын
BarakAllahu feek, you have indeed an earthed the treasure of Islamic knowledge in a historical perspectives shedding light on the wisdom of balanced critical thinking and understanding in spiritual faith , its applicability and practice , may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties Ameen.
@ahmedseid1980
@ahmedseid1980 Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ርእስ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል ምን አይነት ጉድ ነው አጂብ ጀበሉ እውነትም ጀበል አላህ ያቆይህ ምንም ታሪካችንን አናውቅም ማለት ይቻላል ። ይሄ ፕሮ ግራም በዚሁ ይቀጥል እባክህ! ጀዛከላሁ ኸይር
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ
@ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ Жыл бұрын
Mashallah
@shise24434
@shise24434 Жыл бұрын
Amazing 👍👍👍 Should continue 🙏🙏🙏🙏🙏
@KareemqAwolu
@KareemqAwolu 5 ай бұрын
ሠለላሕአለይሒወሠለም
@CodeCrafter3
@CodeCrafter3 Жыл бұрын
subhanellah
@MuazIsmaidin
@MuazIsmaidin Жыл бұрын
Baga nagaan dhuftan.
@MuazMuaz-g5n
@MuazMuaz-g5n Жыл бұрын
ማሻአላህ
@awesomeness1539
@awesomeness1539 Жыл бұрын
Please fix the audio for next time 🙏
@Abdu598
@Abdu598 Жыл бұрын
Mashallah
@samkan16
@samkan16 Жыл бұрын
Like share
@salasala5700
@salasala5700 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@muslim..920
@muslim..920 Жыл бұрын
❤❤
@kedirousman8889
@kedirousman8889 Жыл бұрын
ተራራ!❤
@TajiMohammed-o9d
@TajiMohammed-o9d Жыл бұрын
اهلا وسهلا بك يا استاذنا الغالي
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc Жыл бұрын
አራ ለይክ አድርጉ
@zz-wf1hk
@zz-wf1hk Жыл бұрын
እሺ
@AnshaAbdu-t1c
@AnshaAbdu-t1c Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 4 сағат бұрын
ለካ ከታሪክ ስንነሳ ከጅምሩም ክፍፍልን የፈጠሩብን. የውጭ ጠላቶችናቸው
@meryemdanu5436
@meryemdanu5436 Жыл бұрын
ታማኝነት የጊደለው ግብ አልባ የተተረማመስ ጭብጥ የሌለው ትናንት የነበርክበትን ስለፊያነትን ለማጠልሸት የተሰራ ሙሀደራ ነው በተረፈ ያነሳሀቸውን ውድቅ ቡድኖች በድንገት የተፈጠሩ ግን የሀቅ ባለቤት የመስሉ ለማድረግ ሞክረካል ይህ ፐወሮግራምክ ኡማውን ወደ ገደል ሚከት ሁሉም ቡድብ በለሀቅ ነው ያሰመሰለ ነውና አላሀን ፍራ ለሀቅ ቁም ወደድክም ጠላክም ነቢዩን ከሰሀቦች ወደነበሩበት መንገድ መከተል ስከፊይነት ነው በዙህ ዘመን ጨፍለወቀህ መየስሊም ብቻ ሚለውን ስም በቂ ነው ካልክ አህባሸን ተቃውመህ እሰር መግባትህ ስህተት ነበረ ማለት ነው
@AnshaAbdu-t1c
@AnshaAbdu-t1c Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@fawziafawzia9782
@fawziafawzia9782 Жыл бұрын
❤🎉
@Rokoanime
@Rokoanime Жыл бұрын
ኢስላም በሀሳብ ቢለያይም አንድነቱን ማስጠበቅ ግድ ነው ሰለሀዲን አል አዩቢ በግድ ለጦርነት ያሰለፋቸው የተለያየ አስተሳሰብ ያላቸውን ሙስሊሞች እንደ ሀይማኖት ኢስላምን ለመጠበቅ ነው።አንድ ባልነበርን በጠፋን ነበር።ችግር ሲደርስብን ብቻ አንድነታችን ትዝ አይበለን። ኡስታዛችን አላህ ያቆይክ
@abuuwaisibnukasim-hk1ro
@abuuwaisibnukasim-hk1ro Жыл бұрын
ጀዕድ ቢን ዲርሐም جعد بن درهم ይቅርታ ኡስታዝ!
@ahmedseid1200
@ahmedseid1200 Жыл бұрын
Aselamualykum please avoid the introduction videos, it's too much. Just start the video without any intro. My thoughts
@BilalMohammed-i9n
@BilalMohammed-i9n 3 ай бұрын
በጨለመዉ ብርሀን ቁራኘን ነዉ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@TifaTifa-kb8wb
@TifaTifa-kb8wb 11 ай бұрын
Kawakibti jabalu
@remedandiltata7097
@remedandiltata7097 Жыл бұрын
ኡስታዝ ሰለ ቱርክ እና ሰለ ኦስማን ባወሩት ታሪክ ላይ ኮሜንት አለኝ እኔ ሰለቱርኮች ታሪክ የሰማሁት እርሶ ባወሩት በተቃራኒ ነው ። ምንም እንዳልታገሉ እንዳልሰሩ እነሱን በማይመጥናቸው ቃላቶች ነው የገለጿቸው ። በአንድ በኮፒ ማሽን ባለመፍቀዷ ወደቀች ነው ሚሉን ቱርክን ኡስታዝ ። ወይ ታሪኩ ሙሉ ይነገረን ኡስታዝ። ኦስማን ፊልም እውነተኛ የታሪክ ፊልሜ አይደለም ማለት ነው?
@boss_jr
@boss_jr Жыл бұрын
ሀሳቡን በደንብ ያዳመጥከዉ አይመስለኝም የ ኦቶማኖች መዳከም ማሽኑ ሳይሆን እሱ እንደገለፀዉ የሙስና መብዛት የመሪዎች ዲንን መከተል መተዉና መከፋፈል እንዲሁም በቴክኖሎጂ ጠልነት ምክንያት ሙስሊሞች ዲንን ማስፋፋት አለመቻል ነዉ የዉደቀታቸዉ መነሻ:: ሌላዉ ኦስማን በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቢሆንም ፊልሙ ላይ የሚታዩት ነገሮች ሁላ ልክ ናቸዉ ማለት አደለም። አጠቃላይ የቱርክን ፊልም ካየህ እነሱ ወታደርና ተዋጊ እንጂ እዉቀት ያን ያህል እንዳልሆኑ ፊልሙ ላይ በግልፆ ይታያል። nizamal mulk ibnu ghazali ibnu tamiya sheikh edabali እነዚ ሁላ ቱርካዊያን አልነበሩም
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
أهلا بك أستاذ
@efut901
@efut901 Жыл бұрын
አስር እንደ ጀበሉ አይነት ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ቢኖሩ ኡማው ታድሎ ነበር።
@AnweKhan-c1y
@AnweKhan-c1y Ай бұрын
ወላሂ እንዳንተ ታሪክን ሚያቀያይር ሙጅሪም አላየሁም
@tesnimahmed5829
@tesnimahmed5829 Жыл бұрын
Jzk
@anwarali5082
@anwarali5082 Жыл бұрын
1:18:30 too much
@HashimDelil
@HashimDelil Жыл бұрын
Yet new daewaw
@ahmedmohammedabuammaroffic4746
@ahmedmohammedabuammaroffic4746 Жыл бұрын
የት ነው እደዚህ ያማረ ሙሃደራ ሚሰጠው . .ጅማ ከሆነ የመስጂዱን ስም ንገሩኝ አስኪ
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡
50:42
🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)
1:17:52
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 138 М.
🛑 በፈትዋ የወደቀው ስልጣኔያችን
1:26:46
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 59 М.
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 144 М.
የኢትዮጵያ ታሪክ እንዴት ሊያወዛግብ ቻለ?
1:04:27
Ahmedin Jebel- አሕመዲን ጀበል
Рет қаралды 27 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН