Пікірлер
@user-mf2sh4bm8m
@user-mf2sh4bm8m Сағат бұрын
Tebarek
@biniyammengistu-kk2dk
@biniyammengistu-kk2dk 8 сағат бұрын
yechi feven metebalew lije experiment eyeserache nw mimeselegne enji ewentuga sederse behone menged tesheshaleche beqa atedekemu
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 13 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaykassa6794
@tsehaykassa6794 15 сағат бұрын
Tebareku
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z 19 сағат бұрын
Ka yasusu kamametatu bafit ena muse manen yamaleku nabar chekelat yalelachu sawoch 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mu6fb5en9z
@user-mu6fb5en9z 19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 taklahayemanot menamen yamiyamen ebed 24 saf sela nabi mahamd yawaral ya egziyabiber ka samay endamat yelal ende mariyam yaragazachiwe man naw 😂😂😂😂😂
@user-xb8ct9lz5e
@user-xb8ct9lz5e 19 сағат бұрын
ጌታ አየሱስ ዘመንህን ይባርክልህ
@dasta-is3ti
@dasta-is3ti 20 сағат бұрын
Eyasus geta new ✝️ ❤
@dasta-is3ti
@dasta-is3ti 20 сағат бұрын
Er uuuuuu😂😂😂😂😂😂
@Bemnet-v9e
@Bemnet-v9e 21 сағат бұрын
ለመዳን ቁልፉ አብን እና ወልድን ለይተን ማወቅ ነው ይሄን ከተረዳን ሌላውን መረዳት አይከብደንም ዮሀንሰ.17:3, 1ቆሮንቶስ.8:5,6 1ቆሮንቶስ.11:3 1ቆሮንቶስ.15:26-28
@sanyii9438
@sanyii9438 23 сағат бұрын
Kotet, ke muslimoch bet ..awuke motakal
@sanyii9438
@sanyii9438 23 сағат бұрын
Erasik dedab nak bakik..siakitik aweradkat min aregach..tenadedk eko
@A05Sam-hx2gd
@A05Sam-hx2gd Күн бұрын
ተባረክ ክርስቲያኖችንም ደስ አሰኘኸን❤
@ManseedHope-v2p
@ManseedHope-v2p Күн бұрын
አይ አላህ ና መሀመድ ስንቱን አጃጃሉት
@EseyeAlamerew-in7vk
@EseyeAlamerew-in7vk Күн бұрын
መሐመድ ቁራኑን የጻፈው ለራሱ ክብር ነው ።በቁራን አምላክ ከተባለው አላህ ይልቅ መሐመድ ነው የሚከበረው።
@DafDoo
@DafDoo Күн бұрын
በሚዲያ እስከለቀቁት ድረስ በሚዲያ ማፍረስ ያስፈልጋል
@sohabazeydibnu5482
@sohabazeydibnu5482 Күн бұрын
Feven jegna andegna
@DafDoo
@DafDoo Күн бұрын
ትክክል
@JescikaMoga
@JescikaMoga Күн бұрын
@JescikaMoga
@JescikaMoga Күн бұрын
@Halleluyah4
@Halleluyah4 Күн бұрын
Jehovah witness believe that Jesus Christ isn’t God and that he is creation and not creator and that’s what Feven believes as well. Next time don’t accept her she doesn’t come to learn. She’s so confused so she confuses others by wrongly using the word of God. She doesn’t know how to follow the manner of communication. She never wait for the other person to finish his conversation and what she saying is really truly nonsense..
@Halleluyah4
@Halleluyah4 Күн бұрын
This lady called herself Feven and came under the name of Messianic Jew, she isn’t. She is Jehovah witness. They are a small group of Ethiopian Jew in Israel, who believes and follow the Jehovah witness doctrine. She doesn’t come to learn, but she comes to spread her lies. She is rude, never listens and she doesn’t know how to wait time and to listen to someone else. She’s so annoying and she’s nonsense.
@Tomejkara
@Tomejkara Күн бұрын
የኦርቶዶክስ ችግር ኢየሱስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉነቱን አይቀበሉትም ብቀበሉት ኖሮ አማላጅነቱን ያምኑ ነበር ኢየሱስ ባሁን ሰአት በፍፁም ሰዉነቱ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ ተቀምጧል ሰለዚህ መከራን የተቀበለዉ በፍፁም ሰዉነቱ እንጂ በአምላክነቱ አይደለም በመሆኑም ወደ ቅዲስት ቅዳሳን የራሱን ደም ይዞ ሰለገባ ሰማይና ምድር እስክያልፍ ድረስ በሰዉነቱ ያማልዳል
@febendemissie8497
@febendemissie8497 Күн бұрын
S!
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
እማንና አቡና እንቅፋት እንደሆናችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ::
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
እባክህን አቡና ተው ተው ወንጌል ይሰበክበት ብዙዎቻችን አዝነንብሀል:: ኣቂም ይዘህ መፅሐፍ ቅዱስን ብታወራ በአየር ላይ እንዳለ ነፋስ ነህ:: ታውቃለህ ለወንጌሉ እንቅፊት እንደሆንክ?? ተው አንተ ሰው??
@BONANZ321
@BONANZ321 2 күн бұрын
እባክህን አቡና ተው ተው ወንጌል ይሰበክበት ብዙዎቻችን አዝነንብሀል:: ኣቂም ይዘህ መፅሐፍ ቅዱስን ብታወራ በአየር ላይ እንዳለ ነፋስ ነህ:: ታውቃለህ ለወንጌሉ እንቅፊት እንደሆንክ?? ተው አንተ ሰው??
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
አንቺ ኤድና ስለ ሐዋርያ ቅብብል ከማውራትሽ በፊት ስለ እራስሽ ነፍስ ብታስቢ ይሻልሻል እውነት ኦርቶዶክስ ከሆንሽ በነፍስሽ ላይ ብትሰሪ ይሻልሻል እጅግ በጣም ብዙ ነገር የምታስቢበት ስለ ክርስትናሽ አስቢ ያወቅሽ የገባሽ መስሎሽ የምታውቂያትን ተረት ከምትተርኪ ስለ ደህንነት የሚናገረውን የዮሐንስ ወንጌልን አንብቢ ኮፕቲኮች እዚሕም በብዛት አሉ አስቢበት
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
ይሂቺ የምትከራኩረው ሴት ኦንሊ ጂሰስ ናት ውሸቷን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ የምትለው
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
የነፍስ አባት የሚባሉት በሙሉ እኔም ልጅ እያለሁ ከእንጀራ እናቴ ጋር እንዲህ የሚያደርጉ ቄሶች ነበሩ ለሴትየዋ ብዙ ገንዘብ ሰለሚሰጧት ይሄንን እጭበርባሪ ሌባ ቄስ እግጠዋለሁ እያሉ በግልፅ ለኛ ለቤተሰቡ ይናገሩ ነበር ምክንያቱም የገቢ ምንጭ ስለሆነላቸው አባቴም ይህንን ሲያውቅ ጥሏቸው ሄዷል እኛም በዚህ ምክንያት ወደ አባታችን ጅማ የሚባል አገር ሄደናል ይሄ ፍቺ በነፍስ አባት ተብሎ በመጣው ቄስ ምክንያት እንደሆነ ይህንን እነግራችኋለሁ የነፍስ አባት እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው ቄስ ውሀ እቤት ውስጥ እረጭቶ መስቀል አሳልሞ ሄደ ማለት ነፍስ ዳነ ማለት አይደለም የብዙወች የነፍስ አባት ስራ ውሸት ውሸት ነው ሌቦች ናቸው እንደገናም ከህዝቡ ገንዘብ ይወስዳሉ
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 күн бұрын
መልካም ወጣትን አዳምጡ ወንጌል እየተሰበከ ነው ነፍሳት እየዳኑ ነው ። ያ ነው ድሉ ።
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በፈጠራችሁ በእግዚአብሔር እባካችሁን የተለያዩ አምላኮቻችሁን ከናንተ አርቁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ደግሞም እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው ከሱ ሌላ የምታመልኩ ሰወች ተመለሱ እያልን ነው እንጂ ለሙግት አይደለም ይሄንን የምስራችን ወንጌልን የምንነግራችሁ ስሙ በአመት አመት ከቤታችሁ ሰው ሲሞት የምናመልከው አምላክ ተቆጥቶ ነው የምትሉ ብዙ ሰወች አሏችሁ ውጡ ከዚህ አምልኮት ሰይጣን ገዳይ ነው ያልገባችሁ ነገር ካለ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ከዚህ ከገዳይ መንፈስ አምልጡ ያለዚያ ሰይጣን ለገሀነብ እያዘጋጄችሁ ነው አስቡበት
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 күн бұрын
እስቲ ከፓስተር አሊ ተማሩ ።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 күн бұрын
ወንጌሉን ስበኩ እውነት አርነት ያወጣልና። ሁሌ መወንጀል ፏሪ ቢስ ነው ። ተዋጣችሁ በዚህ ሌላ ስራ አጣችሁ ። ወንጌልን መቼ ነው የምትሰብኩት???????
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 2 күн бұрын
እህቴ ተባረኪ ለዚሂች እናት ለሚሏት ቤተክርስቲያን ጴንጤ እጅግ መፀለይ አለበት ይሄ ነገር ለኛ ሸክማችን ይሁን ሀይማኖት ማንቆሸሽ ሳይሆ ይሄ በጨለማ ውስጥ ያለ ህዝብ ከዚህ ጉድ መውጣት አለበት ብለን ስለምናምን የኛም ቤተሰቦች ይህንን ጌታ ማወቅ መዳንም ስላለባቸው ስለዚህ ጌታ እንዲህ በሚዲያ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ስላሴ መሰበክ አለበት የኦርቶዶክስን አምላኮች 44ቱን ታቦቶች መናድ የጴንጤው ግዴታው ነው መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ነው ።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 күн бұрын
አማንም እንዲሁ ።
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 2 күн бұрын
አቡና እረ በቃህ አደብ ግዛ ። መቼ ነው የምታርፈው?
@genethabte2328
@genethabte2328 3 күн бұрын
Ermias we love you sewen yemetela seytane yalebet nw bertu gen guuuude yewetal
@tg1538
@tg1538 3 күн бұрын
Geri hula let the merigeta talk
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 4 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉😊👏👏
@mahletseda8807
@mahletseda8807 4 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ የሚሞሉ ያልዳኑ ሠዎች እንዴት ይታሠባል?🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 4 күн бұрын
መባ እንድ ትልቅ ስው አውራ ይምፅሕንም ቀንስ በጣም ትጮሀለህ ስማው ይልቅ ከዘለአልም ሞት እንድታመልጥ
@eliassella5676
@eliassella5676 4 күн бұрын
Ermiyas I heat your voice betam
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 4 күн бұрын
1
@JescikaMoga
@JescikaMoga 4 күн бұрын
@user-uf7sn1yh4g
@user-uf7sn1yh4g 4 күн бұрын
እንደ ዚህ ዓይነት ?
@zelalemgetenet402
@zelalemgetenet402 4 күн бұрын
አማን ተባረክ ዉዉዉዉዉዉ ይይይይይይይ
@zelalemgetenet402
@zelalemgetenet402 4 күн бұрын
ዩኒ ማኛ ጌታያሳርፍሕ ሁላችሁምተባረኩ ቀጥሉበት
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 5 күн бұрын
Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤
@tube-sg3ru
@tube-sg3ru 5 күн бұрын
❤❤❤ ተባረኩ