እነ ኤርሚን ሳቅ በሳቅ አረጋቸው ...| ኤርሚያስ አበበ | faithline ኤል ቃል | የወንጌል tube |ተናገር እውነቱን| አማን ሻሎም| አቡና

  Рет қаралды 2,354

የእውነት ወንጌል

የእውነት ወንጌል

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ Күн бұрын
መርጌታእ/ርይባርክ
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ Күн бұрын
ጌታይባርካቹ
@Wanaw-i7y
@Wanaw-i7y Күн бұрын
Amen መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት!! ❤
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 Күн бұрын
መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኳት !
@DestaYowhanes
@DestaYowhanes Күн бұрын
Eyesus geta new amennn ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gb6742
@gb6742 Күн бұрын
እንዴት ነው ስዎቹን ማናገር ለመናገር እድል ስጣቸው እንጂ አንተ መስማት የፈለከውን ብቻ እንዲናገሩ እያስገደድካቸውን ነው
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ Күн бұрын
እነሱግራገብቷቸውነውእየተጋለጡነውአሁንወንጌልብቻነውየሚቀጥለው
@FantuHmariam
@FantuHmariam Күн бұрын
ኤርሚ ኡኡኡኡ ብርክ ብርክርክ በል ዘመንህ ይለምልም ኦርቶ መቼም መልስ ሲያጡ በፍጥነት ወዴት ይሄዳሉ ? ተማሪዎች መልሱ ስድብና ጉርምርምታ ነው እሺ ተባረኩ
@abel6883
@abel6883 Күн бұрын
ኤርሚ። በርታ በማርያም ስም የስህተት ትምህርት ትምህርት ከግብጽ ነዉ፥
@yade716
@yade716 Күн бұрын
ፈለገ የሚባለውን ሰውዬን ክርክር አይቸዋለሁ። ንግግሩ መንፈስን የሚያስቆጣ ብቻ ስይሆን አፍና ቂጡ የማይታወቅ ነው። ለማመን የማይፈልግ ዱልዱም ነው። "ጸጋው በእምነት አድኖአቸው የሚለውን ብለህ መጸሐፍ ቅዱስ ላይ ብታሳየው። አይኑ እያየ ማስረጃ አምጣ ይልሃል። ትንሽ የተገዳደረው ሰው ካለ ወዲያው ያወርደዋል።
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ
@ለሁሉምእኮፈራጅአለሁ Күн бұрын
አውቀውነውትግስቱንይስጣቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eleni311
@eleni311 Күн бұрын
ውይ ውይ ውይ አንዳንዴ የኦርቶዶክሰን አረዳድ ሰሰማ የዚህ አለም ገዢ ልባቼውን አሳወረ የሚለው የእግዚአብሄር ቃል በደንብ ይገልፃቼዋል ወንድ አላውቅም ይህ እንዴት ይሆናል ያለችው ለወደፊት ነው አለ አንድ የ3 አመት ህፃን የሚመልሰው ጥያቄ እኮ ነው ኦርቶዶክሶች እሰቲ እታች ሆናችሁ ተማሩ በማታውቁት ነገር እንዲህ እዬተፋጋችሁ አባቶቻቻችሁ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው የናተን ላብ ነው የሚበሉት በትክክል እንኳን አያሰተምሯችሁም
@Merameron
@Merameron Күн бұрын
እነዚህ የወረቀት ስእል አልበቃ ብሎ መለአክ ክንፍ ላይ ጀመሩት ???? 😮😮😮
@Emanu1532
@Emanu1532 Күн бұрын
ሴት ድንግል ሆና ብትፀንስ ድንግልናዋ ፅንሱ ሲገላበጥም ሲወለድም ይሄዳል ድንግልና ስስ ነገር ነው በቀላሉ ይከፈታል ያን ዘላለማዊ ማለት ትክክል አይደለም
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 Күн бұрын
ኢሳያስ 34 - ኢሳይያስ 16: በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ መንፈሱም ሰብስቦአቸዋልና። የኦርቶዶክስ ህዝብን በግእዝ ብቻ እያነበነቡ ህዝብ መጽሃፍ ቅዱስ እንዳያነብ ህዝብን አደነዘዙት።
@alifentaw6915
@alifentaw6915 21 сағат бұрын
ዘብዛባ አባቴን ሲያንተባትባቸው ተንጫጩ።ቆይ ቆይ ቆቆይ ቆይ
@Emanu1532
@Emanu1532 Күн бұрын
ሀሰት ትምህርት የያዘ ሰው ሁሉ ጥያቄ ሲጠየቅ ቢሞት ቀጥታ አይመልስም ከተጠየቀው ውጭ ይመልሳል አለዛ ይጋለጣላ😅
@Emanu1532
@Emanu1532 Күн бұрын
ሁለቱ ተዋህዶን ለመምራት ኢትዮጰያ የነበሩት የግብፅ ፓትሪያርኮች ሆን ብለው የሀሰት ትምህርት ጭነውብን ነው የሄዱት ያልሆኑ መፆፎች ከግብፅ ወደ አማርኛ ገብቷል ተተርጉሟል ይሄ መርዝ ነው ትውልድ እያጠፋ ያለ
@houluselam7678
@houluselam7678 Күн бұрын
ortodox አይነት ድድብ ያለ መረዳት እንዴት ሰው አይገባውም
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
1:25:01
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
1:00:56
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 83 М.
82ኛB ገጠመኝ የሚያሳንቅ መንፈስ ሴራና ጥፋቱ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
40:47
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 25 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ኢየሱስ ማን ነው ?  ⵏ ክፍል 1  ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu
1:07:02
ሕያው መንገድ ቤ/ክ - Living Way Church
Рет қаралды 50 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.