Пікірлер
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 3 күн бұрын
በአማርኛ ስሙ ምንድነዉ?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 күн бұрын
@@yegziabhersra3145 ያማርኛ ስም የለውም የውጪ እህል ነው ኢትዮጵያ አይበቅልም
@zenaabisa
@zenaabisa 5 күн бұрын
Thank you
@AyehubirhanBehonegn
@AyehubirhanBehonegn 5 күн бұрын
ሱፉን ከወቀጥሽ በኋላ ትነፊዋለሽ ወይ
@GeletaAddisu
@GeletaAddisu 12 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@Hirutgezahegn-r3g
@Hirutgezahegn-r3g 15 күн бұрын
❤👍👍
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 16 күн бұрын
🙌🏽👍🏾🙏🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 15 күн бұрын
@@rosetteesso8244 🙏❤️
@tinaethio3885
@tinaethio3885 20 күн бұрын
እርሾ የሌለንስ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 20 күн бұрын
እንዴት እርሾ የለሽም እንጀራ አትጋግሪም ማለት ነው?
@AlmazEtate-j4k
@AlmazEtate-j4k 21 күн бұрын
ሱፉ ተፈጭቶ ይነፋል ?
@FatumaKh
@FatumaKh 23 күн бұрын
🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍
@BirtukanHaylom
@BirtukanHaylom 27 күн бұрын
የኮረራማ ልጣጭ ቂቤዉን አይጠጣም
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 27 күн бұрын
@@BirtukanHaylom አይጠጣም በጣም ስስ እኮ ነው
@AsterHailuKarlen
@AsterHailuKarlen 29 күн бұрын
👏👏👏 dukitu 6 kobaya kehone wehaw men yahel kobaya newe 🙏
@MeseretAsfaw-q2j
@MeseretAsfaw-q2j 29 күн бұрын
Benec shinkurt new yetedelezw
@AdinaKassaw
@AdinaKassaw 29 күн бұрын
I mixed Telba with bread but it was too soft and weak.
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 Ай бұрын
Enjera meblat kilkil naw,be Ken andi Dabo be muz belto ye menor hizb eye feterne wada Biltsigina teshagageranal😎
@eph9907
@eph9907 Ай бұрын
ጥሩና የተለየ እንዲሁ ከተለያየ የእህል አይነት አዘጋጅተሽ ያሳሽን የእንጀራ አይነት በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ተረድቻለሁ በእውነት አመሰግናለሁ ይህንን እውቀት ስላካፈልሽን ከባለቤቴ ጋር በመሆን በድጋሚ አመስግነናል።
@hebshawit
@hebshawit Ай бұрын
በርቺ❤❤❤
@janetmelka4122
@janetmelka4122 Ай бұрын
Thank you , my comments for you is pleas don't close before all aye come out, ather with some part will be with out aye, pleas try my comment..
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@janetmelka4122 okay thank you so much 🙏❤️
@danielbisrat2137
@danielbisrat2137 Ай бұрын
ኣብሹ ኣልበዛም?
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
🙏❤️
@AsratBurundo
@AsratBurundo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@RomeSole-f4z
@RomeSole-f4z Ай бұрын
What " Abcet is that with out abcet " please tell me? Thank u 😂❤❤❤❤❤❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@RomeSole-f4z yes with out absit
@MengistuMariye
@MengistuMariye Ай бұрын
ስለዚህ ኖ ሞር ጎመን መቀቀል? እሚገርም አሰራር ነው❤
@assf155
@assf155 Ай бұрын
ካቀጠንሽው በዃላ ለስንት ጊዜ ታቆይው አለሽ
@woine123
@woine123 Ай бұрын
ተልባ 'መጥፎ ኮሌስትሮል' ከሰውነት ውስጥ ያጠፋል:: ተረጋግጧል::ግን አንድ ቀን ሁለት ቀን ስለተበላ ሳይሆን! ሁል ግዜ በመመገብ: ተቆልቶ የተፈጨውን ከወተት ጋር, በፍትፍት, ከእንጀራ ጋርም በመጋገር, ከጨውና ሚጥሚጣ ጋር ቀላቅሎ እንደ ድቁስ እንጀራ ላይ ነስንሶ ( በተለይ ትኩስ እንጀራ ላይ) በጣም ይጣፍጣል:: ለጤናም ጠቃሚ ነው:: ቀን ከቀን ኮሌስትሮል እየቀነሰ ይሄዳል::
@fasikayasin5837
@fasikayasin5837 Ай бұрын
Gobez❤
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
🙏❤️
@SouheilHoyek
@SouheilHoyek Ай бұрын
ከጤፉጋር አብረን ብናስፈጨው ምንይሆናል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@SouheilHoyek ተልባ በጥንቃቄ ክዳን ባለው እቃ ተከድኖ ቢቀመጥ ነው ሚሻለው ጤፍ ስታቦኪ ብቻ እያወጣሽ ብጨምሪ ይሻላል ከጤፉ ጋር ከምታስፈጭው
@mikalaraya2924
@mikalaraya2924 Ай бұрын
🇪🇷🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 Ай бұрын
Kiyawa mindin new
@aaronfantahun418
@aaronfantahun418 Ай бұрын
ተልባው ጥረውን ነው?
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 Ай бұрын
👍🏾🙌🏽🥰🙏🏽
@GANITUBE318
@GANITUBE318 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ComCeill-i2j
@ComCeill-i2j Ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሸ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁኝ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤️
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Aynu Gin Ayamrm Abo
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@abebe7532 አቶ አበበ ሰላም አይደሉም እንዴ 🤣🤣🤣
@MartaMarta-y4x
@MartaMarta-y4x Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ተልባዉ ተቆልቶ ነዉ ወይስ በጥሬዉ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@ehilitutilahun3708 በጥሬው ነው
@ምንቴመንገሻAR
@ምንቴመንገሻAR Ай бұрын
እኔ የምልሽ የተቀቀለውን አጣርተን ማቡካት አንችልም
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@ምንቴመንገሻAR ይቻላል እንደሱም ጋግሬአሁ በሌላ ቪዲዮ
@dfh6
@dfh6 Ай бұрын
Selam ehitye, mitadshi simu mindnew yet yigegnal megzat feligye neber. Thanks
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@dfh6 ካልጋሪ ካናዳ አበሻ ሱቅ ጠይቂ
@yewubtadegeyenew4605
@yewubtadegeyenew4605 Ай бұрын
ለተልባ ዘይት አያስፈልገው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
@@yewubtadegeyenew4605 ጨምሬአሁ ቪዲዮውን ጨርሰሽ እይው
@zeytunaahmedkeder7210
@zeytunaahmedkeder7210 Ай бұрын
Gubez bal Maya neshe🎉
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
🙏❤️
@Helen12Tube
@Helen12Tube 2 ай бұрын
Wooooooow❤❤❤❤❤❤
@AdAf-hk9pc
@AdAf-hk9pc 2 ай бұрын
መድና የሚሸጥ ቅቤ ካለ
@Elfie-q6f
@Elfie-q6f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ዋዉ! ነዉ። ዉሀ እንደ ሚጨመርበት አላዉቅም ነበር።
@BusyLine-p5q
@BusyLine-p5q 2 ай бұрын
ከነጭዱቄትጋር ይሆናልወይ ተልባው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
ይሆናል
@ሀናንሀናን-ዸ1ጸ
@ሀናንሀናን-ዸ1ጸ 2 ай бұрын
ምርጥ ሰዉነሽ ግን አብረን ካቦካን በሆላ 1 ቀን እናሳድረዋለን መልጭልኝ
@QatamaWondu
@QatamaWondu 2 ай бұрын
የስንዴዉንስ.እንዴትነዉ.እርሾምናዘጋጀዉ
@florencek7694
@florencek7694 2 ай бұрын
What happens after 1 week in room temperature, do u mix everything? Do u store separately in fridge
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
@@florencek7694 I put it in the fridge
@SintayehuMesfin-t2w
@SintayehuMesfin-t2w 2 ай бұрын
ኪንዋ አማረኛ ሰም የለውም ሁላችንንም የሚያግባባ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኪንዋ ኢትዮጵያ አይመረትም ውጪ ሀገራት ነው ያለው ከ ማሽላ ጋር ይመሳሰላል ይላሉ ግን ማሽላ አይደለም
@eklimafaris7507
@eklimafaris7507 2 ай бұрын
ሰርዲን የት ነው ምገኘው ?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 2 ай бұрын
ምግብ ሚሸጥበት ቦታ
@fekadefeyissa685
@fekadefeyissa685 2 ай бұрын
Thank you