ምርጥ ቆንጆ ጣእም ያለው አነባበሮ

  Рет қаралды 465

Wow Ethiopian Food

Wow Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 7
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ !ቪዲዮውን ከወደዱት ላይክ ሼር አይርሱ አመሰግናለሁ🙏❤️
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 Жыл бұрын
ባለ ሙያ እህታችን ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ዛሬ ዶሮ እየስራሁ ነው እና ሁሉ ጊዜ ዶሮ ስስራ እንቁላል መቀቀል ስፈልግ ሁልጊዜ ያንቺን ቻናል የእንቁላል አቀቃቀል ነው የምጠቀመው በጣም ጥሩ ነው እንቁላል መስባበር ቀረ ሁሌም ስስራ ተሳክቶልኛል ስለዚህ ላመስግንሽ እወዳለሁ ተጠቅሜበታለሁ :: የዶሮ አስራር ግን አላገኝሁትም : ይህንን ያሳየሽንን የአነባበሮ አስራር እሞክረዋለሁ :: የእጆችሽን ስራ እና የምታሳይውን ቻናል እግዚአብሔር ይባረክ :: በድጋሚ ስለምታሳይን የምግብ አስራር በጣም እናመሰግንሻለን : ተባረኪ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ አንቺም ስለ ቅን ልብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏❤️❤️
@kidistkelemu7464
@kidistkelemu7464 Жыл бұрын
አሜን አሜን እህቴ :: ዶሮዬ በሚገርም ሁኔታ ተጠናቆአል ዛሬ የልጄ ልደት ነው ስው ጠርቻለሁ : ለዛ ነው ባሳይሽ ደስ ይልኛል 🤩 ስለ ምላሽሽ አምሰግናለሁ :: ( By for now 😂😂)
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
@@kidistkelemu7464 ውይ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት ለልጅሽ 🎂ጥሩ ጊዜ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ እና በማስተዋል አሳድጎ ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ ተባረኩ❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ግን እኔ አነባበሮ የማቀው ሶስት ድርብ ነው ሁለት እጀራ ተጋግሮ ማየያዣ ሊጥ ከምሃል ይደረጋል ያው የያከባቢ አሰራር ይለያያል ማለት ነው እናመሰግናለን
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ በሁለትም በሶስትም በአራትም መደረብ ይቻላል ዋናው አነባበሮ መሆኑ ነው በሁሉም መሆን ይቻላል
Turn 2 Eggs Into Fluffy Japanese Soufflé Pancakes!
5:26
CookingAtHome
Рет қаралды 2,9 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 49)
39:02
ለዛ
Рет қаралды 322 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አነባበሮ
6:12
Mehret Endale የምኒ ጓዳ
Рет қаралды 376
አክስታችን ለረመዳን እኔ ና የተንቢ አስደሰትናት
11:56
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
ethiopian  spicey ቀይ ጥብስ
7:36
RUFTA habesha cooking
Рет қаралды 9 М.
ከጉንፋን መልስ እንዲህ ነው መታደስ
18:22
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 28 М.
ቀለል ያለ የኬክ  አሰራር
7:02
Frehiwot Channel
Рет қаралды 25 М.
ሜላት ዝምታዋን ሰበረች !
16:10
Melat tube ሜላት ቱዩብ
Рет қаралды 125 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН