Пікірлер
@LilyTaddese
@LilyTaddese 10 сағат бұрын
Amen!❤
@SamiBisry
@SamiBisry Күн бұрын
ሀይ መስኪየ ! በጣም ዘግይቻለው ይህን comment ለመጻፍ ላታይውም ትችያለሽ I don't know ግን መጻፍ ፈለኩ ከ አንድ አመት በፊት ወንድ ልጅን በእግዛብሄር ቃል ስለማሰልጠን ና ስለማሳደግ ያስተማርሽውን ተከታታይ video እያየሁ ነው እና I am 26 እንዲሁም የ 5 ወር ርጉዝ ነኝ guess what ልጄ ደግሞ ወንድ ነው😍! እና ከባለቤቴ ጋር ነው ምንሰማሽ ሁለታችንም በጣም ነው ምንወድሽ መቼም መንፈስ ቅዱስ ባንች ምክንያት ሂወታችን ቀይሩኣል እኔ መጽሀፍ ቅዱስ ራሱ ማንበብ የተማርኩት ካንቺ ነው መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ትምህርት ምክንያት ብዙ እንደ እግዛብሄር ቃል ያልሆኑ የሰው ልምምዶቼን እንዳይና እንዳስወግድ እየረዳኝ ነው ጌታ ይባርክሽ መስኪየ! ብዙ ጊዜ ስትናገሪ ልጆች ሳር አይደሉም ትይያለሽ እና እንዴት ልቤ ይነካል መስለሽ እና እኔም ለ ልጄ እናት መሆንን በልምድ ሳይሆን በውቅት እንደ እግዛብሄር ቃል ለመማር ወሰንኩ እውነትን ማወቅ ብቻ ከጥፋት ስለሚያድን በዛ ላይ ልጄን ቤት ውስጥ ሆኘ ለማሳደግ ነው የወስንኩት ይሄን ደግሞ purposely ለማድረግ note እየያዝኩ እየሰማሁሽ እየተማርኩ ነው አንችን የሰጠን ጌታ ይመስገን መስኪየ !
@appealforpurity
@appealforpurity 22 сағат бұрын
May the name of our Lord and Savior, Jesus Christ, be praised forever! We worship a merciful and gracious God eko. I am so happy for you! And “Congratulations!” to you and your beloved husband on the soon be added to your family blessing! Your message is truly encouraging to me. Thank you for taking your time to write it. May God continue to stir your spirit, shaping you into the woman, wife, and mother that His Word calls you to be!
@mercy2579
@mercy2579 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ነገሮችን አስተሻልወደድኩሽ በጣም ። የምነግርሽ ነገር ቢኖር እኔና ባለቤቴ ተኮራርፈናል ምክንያቱ እኔ ነፍሰጡር ነኝ ዉጪ አመሸና ስላመመኝ 4 ሰአት ላይ ደወልኩለት መጣው ብሎኝ 6 ላይ ብቻዬን ሲብስብኝ ሆስፒታል ለመሄድ በጭለማ ስወጣ ከወንድ ጓደኝው ጋር ቆሞ ቤቱ እኛ አካባቢ ስለነበር እሱን አውርዶት ቆሞ ያወራል በጣም ተበሳጨው አበድኩ እርግዝናው ነው መሰለኝ መኪና ውስጥ ሆኖ ላንቀው ደረስኩ ልጁ አየና ሮጦ መቶ ገላገለን አስገባን ። 10 ቀን በላይ ስለተኮራረፍን ብዬ እኔ የጸጸተኝ ለምን ቤት እስኪገባ አልጠበኩትም ቤት ባናግረው ይሻላል ብዬ ጥፋተኝነት ስለተሰማኝ ይቅርታ ጠየኩት ግን ለመቀበል ፍቃደኝ አይደለም ስለዚህ እኔ ማድረግ ያለብኝን አድርጌለው ብዬ ዝም ብዬ ተቀምጫለው የምትመክሪኝ ነገር ካለ ብዬ ነው አመሰግናለው
@Desu-z2j
@Desu-z2j Күн бұрын
💞💞💞👏👏
@hiwot4193
@hiwot4193 Күн бұрын
እባክሽ ዶ/ር መሲ በጣም ላገኝሽ እፈልጋለሁ 🙏🙏
@abigelmesfin7532
@abigelmesfin7532 Күн бұрын
thank you for recommending the enduring word on your videos, i am lost in it such rich resource to read our bible how sweet is his words...May Father God bless you with a depth understanding and Christ like life! Abigail
@appealforpurity
@appealforpurity Күн бұрын
Oh, wonderful! I’m so happy for you! Discovering all those treasures on that beautiful website must feel like a heavenly buffet every single day. Good for you!
@getac2259
@getac2259 2 күн бұрын
I wish I know you 25 years ago and before I got divorced four years ago
@getac2259
@getac2259 2 күн бұрын
I wish I know a person like you before four years
@YoditAbera-c9o
@YoditAbera-c9o 2 күн бұрын
Bexam newu yemewedeshi
@frehiwotbahre1047
@frehiwotbahre1047 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@kaalidUmar-o1f
@kaalidUmar-o1f 2 күн бұрын
Nice
@muluhaily3586
@muluhaily3586 2 күн бұрын
🥰🥰❤️🥰❤️🥰🥰❤️
@sabatesfagabr6478
@sabatesfagabr6478 3 күн бұрын
Asdenaki tmhrt tebareki❤
@frehiwotasres2803
@frehiwotasres2803 3 күн бұрын
God bless you sister
@dagmawitkochito6898
@dagmawitkochito6898 3 күн бұрын
❤❤❤ meskiye you are our blessing
@MominMomin-xl6bo
@MominMomin-xl6bo 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@xavit3050
@xavit3050 3 күн бұрын
Amen amen
@LidiyaAbay-ly7nd
@LidiyaAbay-ly7nd 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 4 күн бұрын
ፀጋው ይብዛላቹ ተባረኩ!!
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 5 күн бұрын
አሜን ❤❤
@BITANYAALEMU
@BITANYAALEMU 5 күн бұрын
May God bless you and your ministry
@BITANYAALEMU
@BITANYAALEMU 5 күн бұрын
God bless you and your ministry ❤
@mahletdawit7791
@mahletdawit7791 6 күн бұрын
Thank God for this awesome home. Mesiye may the Lord keep blessing your ministry, I am so edified by your posts! 😊
@KetemaUrga
@KetemaUrga 6 күн бұрын
God bless ypu🎉
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 7 күн бұрын
አሜን
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 7 күн бұрын
❤😊😊😊
@selina-y9s
@selina-y9s 7 күн бұрын
Berekete nesh ❤❤❤❤❤ geta ybarek sle anchi
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@masreshafekadu4500
@masreshafekadu4500 8 күн бұрын
ተሰምተሽ የማትጠገቢ የእግዚአብሔር ሴት ፀጋ ይብዛልሽ!!!!
@kalkidan4164
@kalkidan4164 8 күн бұрын
Meskiye you are blessed ❤ ds eyalegn nw hulem banchi memarew ❤❤ tsega yibzalchu
@AzebAmbaye-c1e
@AzebAmbaye-c1e 8 күн бұрын
Thank u
@AzebAmbaye-c1e
@AzebAmbaye-c1e 8 күн бұрын
Dr meski God bless u and your family
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 8 күн бұрын
Thank you 🙏
@tesfayegetabecha9764
@tesfayegetabecha9764 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇😇🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 9 күн бұрын
አሜን የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤❤❤
@selamabrha9371
@selamabrha9371 9 күн бұрын
God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@twarejtwarej9966
@twarejtwarej9966 9 күн бұрын
❤❤❤❤𝐓𝐡𝐚𝐧𝐤𝐬
@ayuwgga455
@ayuwgga455 9 күн бұрын
Guden ngeregn Ye geta hasab laka yegebahubetin fetena meskel New eyeteshekemku yalegut ወጣቶች እባካችው ስሟት ይመለከታችውሃል።
@tsegamengsteab1733
@tsegamengsteab1733 9 күн бұрын
ወርቅ ባሌ ረስተሻል
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 күн бұрын
መሲዬ እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር እንኳን ጠበቃቹ በጣም አስቤ ነበር አሜሪካን እግዚአብሔር በምረቱ ይጎብኛት🙌 የኔ መቤት እወዳችዋለው ስለኛ ስለምትተጉ እናመሰግናለን❤
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 9 күн бұрын
ተባረኪ ፡ እህቴ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልሽ ፡ የምፀፈው ፡ ዝም ፡ብየ ፡ አይደለም ፡ ለአለም ፡ እየነገርኩት ፡ ነው ፡ ለአየሩ ፡ ደሞም ፡ አገላለፅሽ ፡ ያለፍኩበት ፡ እውነት ፡ ስለሆነ ፡ ቃሉም ፡ እውነት ፡ ስለሆነ ፡ የእግዚያቤሄርን ፡ ስራበአንቺም ፡ በሌሎችም ፡ አገልጋዬች ፡ እመሰክራለሁ ፡ ለወንጌል ፡ ለታላቁ ፡ ተልእኮ ፡ ተጠርቼአለሁና ፡ ልጆቼም ፡ ተጠርተዋል።
@Zion_BK
@Zion_BK 9 күн бұрын
🥰🥰🥰
@simontadesse6760
@simontadesse6760 9 күн бұрын
Thank you
@sabatesfagabr6478
@sabatesfagabr6478 9 күн бұрын
Tebareki ❤
@frehiwotbahre1047
@frehiwotbahre1047 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
@ሁሉንእንደግዜው
@ሁሉንእንደግዜው 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤
@abigelmesfin7532
@abigelmesfin7532 9 күн бұрын
ተወጃጅ happy to see you again!!❤❤❤
@abemelekesamrawit2210
@abemelekesamrawit2210 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@siyumzebdiyos1382
@siyumzebdiyos1382 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የምታደርጉትን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉ።❤
@Merge-ks9mh8it2s
@Merge-ks9mh8it2s 10 күн бұрын
Tebareki😊