Пікірлер
@yamlakefkadeyared6749
@yamlakefkadeyared6749 Сағат бұрын
እህቴ አዎ አንዳንዴ መለስ ብለን የተከፈለልንን ዋጋ ስናስብ የተወደድንበትን መጠን ስናስብ እራሳችንን ለተከፈለልን ዋጋ ማንበቃ መሆናችንን ስናስብ ተስፋ መቁረጥ ይሰማናል ። በዋጋ ተገዝታችኋል ስለዚህ የራሳችሁ አይድላችሁም ነው ሚለው የስቅለትን ቀን ስናስብ ያ ሁሉ መከራ ፣የፈሰሰው ደም የተገዛንበት ዋጋ ነው ግን ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ፍቅር ስለሆነ ነው ። ኅጢአት ጨለማ ነው ምክንያቱም ኅጢአት ብርሃን ከሆነው ከእግዚአብሔር መለየት ነው ሁላችንም በጨለማ ዉስጥ በኅጢአት ውስጥ ነው ያለነው ዮሐ ም3 ፤19-21 ላይ ሰዎች ስራቸው ክፉ ስለነበር ወደ ብርሃን ለመምጣት አይፈልጉም ነበር ክፉ ስራቸውን እንዳይገለጥባቸው እህቴ አንቺ ወደ ብርሃን መጥተሻል ስንቶቻችን ክፉ ስራችን እንዳይገለጥ በጨለማ ዉስጥ መቆየትን መርጠናል ። በውድ ዋጋ የገዛውን እቃ ቢበላሽ አውጥቶ ሚጥል ሰው አለ ? ታዲያ ክርስቶስ ደሙን ያፈሰሰልን ስጋውን የቆርሰልን የመስቀል መከራ የተቀበለልን ተርቦ ተጠምቶ ምግብ መጠጥ የሆነልን ጠፍጠን እንድንቀር አይደለም ሉቃ ም15 ከቁ 11 ጀምሮ ያለውን የጠፋውን ልጅ ታሪክ እስቲ አንብቢው የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ሲመለስ እንዴት በደስታ እንደተቀበለው ወዳባቱ ከመመለሱ አስቀድሞ ግን ወደ ልቡ ነበር የተመለሰው ውደ ልቦናው ለተመለሰ ሰው ወዳባቱ መመለስ አይከብድም ። እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅር በደልን አይቆጥርም ፍቅር ይቅር ይላል ፍቅር ይታገሳል ምንም ብንቆሽሽ የክርስቶስ ደም ከጢአታችን ሁሉ ያነፃናል መዝ 50 አምብቢው እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለው ይላል ይህም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው የሰው ልጅ ሊተላለፈው የማይችለው የተወሰነለት ዳርቻ ደርሶ ውደ አፈርነቱ እስኪመልስ ድርስ ጦርነት ላይ ነው ከስጋና ከደም ጋር ግን አይደለም በሰማይ ስፍራ ካሉ የክፋት ሰራዊት ጋር ነው እንጂ ስለዚህ ሁል ጊዜም መውደቅ አለ በመውደቃችን ግን ተስፋ መቁረጥ የለብንም በቸርነቱ ፣ በምሕረቱ ደግፎ የሚያነሳ የሟቹን ሞት አልፈቅድም እና ተመልሳችሁ በህይወት ኑሩ እያለ በፍቅር የሚጠራን ይቅር ባይ አምላክ እንዳለን ማወቅ አለብን መዝ 102 እግዚአብሔር ይቅርታ አድራጊ ነው ።
@ZeHibret
@ZeHibret 3 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎ የኔታ
@mindawondwosen9272
@mindawondwosen9272 5 сағат бұрын
18 weyns 28
@tech._.samuel4209
@tech._.samuel4209 6 сағат бұрын
የኔታ 😍😍😍
@mussietsegay8911
@mussietsegay8911 7 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የጽጌ ደግሞ እየጠበቅነ ነው
@Zmame_tube
@Zmame_tube 2 сағат бұрын
ረቡዕ ይለቀቃል በኔ ቲዩብ
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 8 сағат бұрын
ግን ለማን አቤት እንበል💔😭ባድ መነሳቱ ሳይሻል አይቀርም ክርስቲያን ሲገሉት ይበዛል የሚለው አባባል ለግዜው ይቅርብን በቃ ራሳችንን እጠብቅ😥
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 сағат бұрын
😢😢😢😢😢 የኦሮሞ ሙስሊም ብሎም ወሀብዬ ሙስሊም ኦነግ በሚል ስያሜ ሰይሞ ኦርቶዶክሳውያን ለይቶ እየገደለ እስከ መቼ ነው ማንነታቸው ባልታወቀ ሚባል መናፍቁ አባቶች ቤተክርስቲያን እያዋርደ እየተሳደበ ሙስሊሙ የራሱ ቁጥር በኢትዮጵያ እንዲበዛ ኦርቶዶክሳውያን ሸሀዳ ተቀበሉ ካልተቀበላቹ ብሎ ሁሌ አመት በዓል በመጣ ሰአት ኦርቶዶክሳውያን እያለደ ዝም እስኪ ብልፅግና ከመጣ የሞተ ሙስሊም አምጡ ሁሌ በኦሮምያ ክልል ኦርቶዶክሳውያን እየተሰዋ ግን ዝምታ አልበዛ ከእግዚአብሔ ር በታች ለአለም ባሳውቅ ያቅታል ብልፅግና ኦርቶዶክስ ላይ ሸኔ ኦርቶዶክስ ላይ አህዛብ ሙስሊም ኦርቶዶክስ ለማጥፋ መናፍቁ ኦርቶዶክስ ለማጥፋ ዝም ብሎ ማየት ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@user-de2ub3fx1g23
@user-de2ub3fx1g23 8 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@niguskebebu8733
@niguskebebu8733 8 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sira-l9z
@sira-l9z 10 сағат бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@BetelihemLekahin
@BetelihemLekahin Күн бұрын
ስልክሽን ላኪልኝ እህቴ እናውራ
@GjGu-q6r
@GjGu-q6r 2 күн бұрын
ቃለህይወትያሠማልንአባታችንየሁላችንምችግርነዉበፀሎታችሁአስቡኝወለተገብረኤልብላችሁ
@ZenebeAmbachew-h7p
@ZenebeAmbachew-h7p 2 күн бұрын
ረዥም እድሜና ጤና ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚወደዱ እና የማይሰለቹ ባገልግሎቱ ያፅናልን
@አርሴማየማርያምልጂ
@አርሴማየማርያምልጂ 2 күн бұрын
የኒ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነትፀገውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤🥰🥰
@አርሴማየማርያምልጂ
@አርሴማየማርያምልጂ 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Tslatzemusie
@Tslatzemusie 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yathiethiopia1296
@yathiethiopia1296 3 күн бұрын
💜💙💚💙💜💙💚💜💙💚💙💜💜💙💚💜💙💚💜💙
@HaymanotmichaelHaymanotmichael
@HaymanotmichaelHaymanotmichael 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@tingeslijalem841
@tingeslijalem841 4 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን አባቶቻችን እንደዚህ እውነት እውነቷን ስትናገሩ እኛ ልጆቻችው ደግሞ የውስጥ ጥያቄዎቻችን መልስ ያገኙልናልል
@Dibabe
@Dibabe 5 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@sfd4557
@sfd4557 6 күн бұрын
😢😢አቤቱ አድነኝ የሁላችንም ድካምነዉ
@kahsayzemen6555
@kahsayzemen6555 6 күн бұрын
አበ ትሕትና
@Neww452
@Neww452 8 күн бұрын
ድምፃቸዉ ደስ ይላል
@ተውኅቦልቡናለዳዊት
@ተውኅቦልቡናለዳዊት 8 күн бұрын
interview ምታደርግ ግን ምንድነው ቆቡን ማታወጣው ጥሩ ለብሰህ ብትመጣ ይሻላል ለሊቃውንት ክብር
@MesfinBekele123
@MesfinBekele123 9 күн бұрын
ፍትሕ ለተዋሕዶ ልጆች
@EneyewTadesse-z9w
@EneyewTadesse-z9w 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MesfinBekele123
@MesfinBekele123 9 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን!
@MesfinBekele123
@MesfinBekele123 9 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን!
@antenehhaile8036
@antenehhaile8036 9 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TemuMando
@TemuMando 10 күн бұрын
😥😥😥😥
@yergalemyetbark3794
@yergalemyetbark3794 10 күн бұрын
በርቱ እግዘብሔርን ያበርታቹ
@WebayewAgeze
@WebayewAgeze 10 күн бұрын
መጽሐፋቸውን ብትነግሩኝ እባካችሁ
@wideKebede
@wideKebede 9 күн бұрын
ማዕረረ መምህራን ይባላል
@Neww452
@Neww452 10 күн бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይለሉ የምታቀርቡዋቸዉ እንግዶች...ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ሊቃዋንቶች አይታሰቡም ግን የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናቸዉ
@LamriAlemu
@LamriAlemu 10 күн бұрын
Amen amen🙏
@LamriAlemu
@LamriAlemu 10 күн бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏🤓
@EuelManahilot
@EuelManahilot 10 күн бұрын
ሊቀ ሊቃውን ያሬድ ሽፈራው አቅርቡልን❤🎉
@EuelManahilot
@EuelManahilot 10 күн бұрын
ይሄ ሚድያ አባቶችን በማቅረብ ጥሩ እያረግ ነው እና እናበረታታው🎉
@MLisaneworkWasse
@MLisaneworkWasse 11 күн бұрын
በእውነት የኔታ ዘካርያስ አምባው ወልዱ ለየኔታ ጌጡ መምህረ ትሕትና ወፍቅር ምሁረ ቅኔ ወምሥጢር ዐይናማ ሊቅ ፅጉበ ንባብ መፍቀሬ ማኅሌት ባዕለ ጸሎት ትጉህ ከመ መላእክት የዋሕ ወ ትሑት ዘካርያስ ካህን ዘካርያስ መምህር ዘካርያስ ማኅሌቴይ ዘካርያስ ብሉይ ማሕደረ ስብሐት
@birahn6172
@birahn6172 11 күн бұрын
ቻናልህን ወደጀዋለሁ እናመሰግናለን የአውቀት አባቶችን በአሉበት ቦታ እየፈለክ ምክራቸውን ስለምታሰማን በርታ❤
@HayleyesusBeshah
@HayleyesusBeshah 11 күн бұрын
ተዋህዶ ሚዲያ ሊቃውንቱን በማስታወስና በማክበር እያደረጋችሁት ያለው ተግባር ሊደነቅ ይገባል
@woynshetgebre9886
@woynshetgebre9886 11 күн бұрын
የኔታ ፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት🙏🙏🙏❤️
@NatiDesu
@NatiDesu 11 күн бұрын
እስቲ ለሊቃውንቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@ztw
@ztw 11 күн бұрын
"ይቤ ረሃብ ይሔይሰኒ በጽድቅ፤ እም እብላዕ ዮሴፍ ተመትሮ ትራፈ ንኡሳን ደቂቅ"! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ!
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 11 күн бұрын
ሰላም wooow🎉
@esaeyastegabu
@esaeyastegabu 11 күн бұрын
ኧረ የደቡብ ኦሞ ሀገረስብከት ጳጳስ የሚሰሩትን ለሕዝብ አውጡልን ክርስትና ከለከሉን እባካቹህ
@OneDay1say1
@OneDay1say1 12 күн бұрын
አቢይ አህመድ የሚባለው ፋሽስት የብልፅግና 666 ደም ገባሪ በአማራ ክልል ጦርነት የከፈተበት ዋነኛ ዓላማ ጥንታዊ አድባራትንና ገዳማትን የማውደምና የአብነት ትምህርት ቤትን ከሊቃውንቱና ከደቀመዛሙርቱ ጋር በሚችለው ሁሉ አጥፍቶ የመናፍቃንን አገዛዝ መትከል ነው ይህን ደግሞ በትግራም ጦርነት ሆነ በአሁን ሰዓት እያየን ያለነው ያልተቋረጠ ቤተክርስቲያንን የማዳከም ዘመቻ ነው:: ይህ በታሪክ ከግራኝ አህመድ ቀጥሎ የቤተክርስቲያን ታላቁ የስደት ዘመን ተብሎ በታሪክ መዛግብት ተሰንዶ የሚቀመጥ ነው :: በደብረ ኤልያስ በመቶዎች የሚቆጠሩ መናንያንን ከጨፈጨፈ በኃላ ብአዴን በሚባለው የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጥላት የሰጠው ማስተባበያ ፋኖ በቤተክርስቲያን ምሽግ ሰርቷል የሚል ላም ባልዋለበት እበት ጠረጋ ብሂል ነው :: ሲኖዶሱን ለመከፋፈል በጠፍ ጨረቃ እነ አቡነ ሳዊሮስን በመጋለብ በወሊሶ ጫካ የኦሮምያ ቤተክህነት ብሎ ልብስ የማልበስ ስነ ሥርዓት በመፈፀም በዚያ ምክንያት በኦሮምያ ክልል ባለችው አጥቢያ ቤተክርስቲያን ደም እንደ ጅረት እንዲፈስ ምእመናንና ካህናት በጠራራ ፀሐይ መገደላቸውን የምናስታውሰው ነው :: እስከዛሬ ድረስ የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደም እየጮኸ ይገኛል :: ማቅ ለብሰን ለቀናት ማልቀሳችን ይታወሳል ይህ ነው የዛሬው ግድያ ምስጢር::
@MuleYo-jp5um
@MuleYo-jp5um 12 күн бұрын
ነብስ ይማር
@DawitGrmay-o1c
@DawitGrmay-o1c 12 күн бұрын
Yasasnal
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 12 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሞቱትን ነፍስ በቅዱሳን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን 😭 መንግሥት ጸጥታ ያስከብር እምትሉት እራሱ አይደል እሚገድል ። እንዴት ያስከብራል ይሄ ሽፍታ የሆነ መንግሥት የዲያብሎስ የግብር ልጅ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለሄወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤