ዋዜማ ራዲዮ ያሰራጨውን መረጃ አስመልክቶ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መግለጫ ሰጠ !

  Рет қаралды 658

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC

Күн бұрын

Пікірлер: 18
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 2 ай бұрын
የጥበብ፡ መጀመሪ የእግዚአብሔርን፡ መፍራት ነው ለክብራችሁ ሳይሆን፡ በእውነት፡ ተጨነቁ፡ እውነት፡ እግዚአብሔር፡ ነው፡ ፍርድአለ፡ ይበቃል፡ ይበቃል፡
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 2 ай бұрын
አትዋሹ : ማህበረ ቅዱስን ላይ የቀን ሥራ ሲደሩ የወደቁት፡ ኣ በናንተ ችግር ነው፡ ጌታ ይፍረድ : ህዝብ: አታታሉ፡ ሁሉም፡ ሰውንያው ቃል
@kibrudereje4241
@kibrudereje4241 2 ай бұрын
አይደለም ዋዜማ እኛም ምዕመናን እንመሠክራለን ሙስና የከፈለ እንጂ አይቀጠርም አራት ነጥብ በአሁኑ ሰዐት የሙስና አስተማሪ የሆኑ በቤተክርስቲያኒቱ የተሰገሰጉ አባሩ አትሸፋፍኑ ውሎ ሲያድር ይህን ለመጋፈጥ እኛ ምዕመናን መነሳታችን አይቀሬ ነው ሙስና የተንሰራፋባት ቤተክርስቲያን ናት ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም ለእግዚአብሔር ክብር እንጂ ለራሳችሁ ክብር መግለጫ አትስጡ እፈሩ እራሳችሁን መርምሩ ያለያ ችግሩ ከፈነዳ የከፋ ይሆናል ምዕመኑን እየናቃችሁ ምንም አያውቅም ብላችሁ አትናቁ ምን እየተሰራ እንደሆነ ጠንቅቆ ያውቃልና፡፡ እጅመንሻ እየከፈለ ያለው እኮ የእኛ የንስሀ አባቶች እኮናቸው ግድ ሲሆንባቸው ይከፍላሉ ምኑነው የምትሸፋፍኑት ታግሰን እንጂ ብዙ ጉድ አለ እራሳችሁ አጥሩ ዛሬ ሚዲያው በሁላችንም እጅ አለና ብትታረሙ ይበጃል ቅድስት ቤ/ክንን አታሰድቡ
@sahle7029
@sahle7029 2 ай бұрын
ማስተባበል ምን ሊፈይድ የቆየ ዲያቆናት ቀሳውስት መነኮሳት እና ሊቃውንቱን ያማረረ ተስፋ ያስቆረጠ እንደሆነ ሀገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ነው በካህናት ውሸት እንደት ያማል እንደተቋም ተቋሙ ሙስናን ሊፈፅም አይችልም ከአጥቢያ እስከ ሀገረ ስብከቱ ድረስ ያሉ ግለሰቦች ግን የሚያደርጉት ውስብስብና ረቂቅ ውንብድና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር ባሉ ሁሉም አቢያተ ክርስቲያናት መኖሩ እውን ነው ማስረጃ ለማምጣት ተጎጂ ካህናት ለመኖር ሲሉ እንደማይተነፍሱ ስለምታውቁ ነው እንዲህ አይናችሁን በጨው አጥባችሁ መደንፋታችሁ ምህረቱን ይላክላችሁ ይህን ስል ግን ከመካከላችሁ ንፁህ ግለሰቦች እንዳሉ ሳንዘነጋ ነውደ ጌታ ቤቱን ያስተካክላል
@KidusYonas-p3r
@KidusYonas-p3r 2 ай бұрын
Ewneti new Atiwashu
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 2 ай бұрын
ለጥበቃ፡ እንኳን ለመቀጠር ይከፈላል፡
@yohannesgetachew5680
@yohannesgetachew5680 2 ай бұрын
ለዋዜማ መልስ ከመስጠት ይልቅ የራሳችሁን አሰራር ብትፈትሹ ይሻላል
@MelakGmariam
@MelakGmariam Ай бұрын
ዋዜማ ትክክል ነው ሚሊዮን ምስክሮች አለነው።
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 2 ай бұрын
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 2 ай бұрын
ኧረክህደት
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 2 ай бұрын
Mindinew endezi mewashet ewnetawen tenagrewal Betekerestianachenen mebotebutu bezu nachew, Egziabhier Amlakachen yefred
@Dengle64
@Dengle64 2 ай бұрын
እድገት ምንድን ነው?
@wondewosengebremeskel5236
@wondewosengebremeskel5236 2 ай бұрын
Endiaw min yashalachuhal zarem atmelesum
@koye-uj3tz
@koye-uj3tz 2 ай бұрын
ውሸትስ ዋዜማ ሳትሆን እናንተ ዋሻችሁ ሲጀመር ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ ያው ለይምሰል ነው መግለጫው ብቻ አትድከሙ ማንም አይሰማችሁም
@SebleAlemu-xr3sy
@SebleAlemu-xr3sy 2 ай бұрын
ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ ሰው በዚህ እድሜው ይዋሻል ደግሞ ካህናትንና ምዕመናን ይልልኛል እንዴ ይሄ ውሸታም ምዕመናን የለንበትም አንተ እዛው እራስክን ቻል ዋዜማ ጎበዝ
@yohanesmandefro2441
@yohanesmandefro2441 2 ай бұрын
በሐይማኖት ስም መበዝበር ይብቃችሁ::የቤተክርስቲያኒቱን ስም እያጠፋችሁ ያላችሁ እናንተ ናችሁ።እንደፈሪሳውያን ግብዝነታችሁን ትታችሁ ለእውነት ቁሙ።
@NehadAnba
@NehadAnba 2 ай бұрын
በቃ አቡነ ሄኖክ የዘራፊ ጠበቃ ሆኑ ማለት ነወ? የዚህ ሚድያ የበላይ እሳቸው ናቸው ለዚያ ነው የምትወሻክቱት እንጅ ሰው በላ መስሪያ ቤት መሆኑን ጠፍቷችሁ አይደለም ሲቀጥል አቡነ አብርሃም ግልፅ አድርገው ተናግረውታል
የቅዱሳን ሥዕላት ጉዳይ ያሳስበኛል!በባነር የሚታተሙት መጨረሻቸው የት ይሆን?
51:04
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 40
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 2,3 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
#የሰዓሊተ_ምሕረት_የአስተዳደሩ_የሙስና_ቅሌት@NEGASHMEDIA
1:07:49
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
TMC [ ዓውደ ተዋሕዶ ]  የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሠራተኛ ቅጥር ጉዳይ
41:58
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 247
"ትኩረት ያልተሰጠው የመቃብር ሥፍራ"
49:36
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 407
ቆይታ ከሊቀጠበብት ዓይነ ኵሉ ላቀው ጋር / ኃበ ጥንተ ነገር
1:04:32
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 2,2 М.
Hakim Abebech recent views on the Ethiopian war and related topics
14:42
Hakim Abebech ሃኪም አበበች
Рет қаралды 54 М.
ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኃኖሙ ውእቱ ያድኅነነ
9:08
ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል Tewahedo Media Center TMC
Рет қаралды 3,7 М.