Пікірлер
@MethyBoy
@MethyBoy 7 минут бұрын
አረ ኡኡኡ ክክክክክክ አደከመችሁን❤
@wenduamaw
@wenduamaw 7 минут бұрын
I like Alexo He is the best talented actress. I likes him .He entertain me a lots with any movements of him
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 2 сағат бұрын
አባ በምን አቅሜ አየ አሌክስ😂😂😂
@dochodocho8126
@dochodocho8126 5 сағат бұрын
Thank you!
@MameWeldhana-n8m
@MameWeldhana-n8m 6 сағат бұрын
አሌክስዬ አላባ ኖረካል ማለት ነው በጣም ነው ደስ የሚለው አላባ ማለት የፍቅር ከተማ ነች አውን ላይ ትልቅ እና እያማረች ነው
@Sarafree2025
@Sarafree2025 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!❤
@aminaseidsa7837
@aminaseidsa7837 8 сағат бұрын
እኔም በሳቅ ገደለኝ
@AntenehYared-c2l
@AntenehYared-c2l 11 сағат бұрын
አሌክስ ነብሴ ይመችህ አቦ
@dawittube1786
@dawittube1786 11 сағат бұрын
Yes,I ate food once a day.
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 16 сағат бұрын
Both are smart ❤
@Emanu2018
@Emanu2018 17 сағат бұрын
ዋው አንተ ቀጫጫ አትመስልም😅
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 19 сағат бұрын
እናመሰግናለን ሶሌ ምርጥ ተዋናይ ተስፉ ብርሃኔን ስላቀረብክልን❤❤
@Dannytube46
@Dannytube46 19 сағат бұрын
This guy is really matured
@Dannytube46
@Dannytube46 19 сағат бұрын
I like alex
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ 20 сағат бұрын
🎉❤ሰልዬ ስወድህ 2 ለታቹም ስወዳቹ አዲስ ገቢ ነኝ ❤🎉
@Ethioseaman825
@Ethioseaman825 21 сағат бұрын
የእንግሊዝኛ ቃላትን ባትጠቀም ጥሩ ነው። በተገቢው ቦታ አይደለም የምታስገባቸው😅 ምን አስጨነቀህ ! እንግሊዝኛ ቃላት አለመጠቀም፡ አላዋቂነት አይደለም !!
@mentameralemu
@mentameralemu 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbirku5865
@samuelbirku5865 21 сағат бұрын
በስመ አብ ሁለታቹህም ተዎዳጅ ምርጥ አርቲስት ናቹህ❤❤❤❤❤ አድናቂያቹህ ነኝ
@colfaxwireless
@colfaxwireless 22 сағат бұрын
Solomon Muhe is an extraordinary Ethiopian actor and a true gem in the film industry! His talent and dedication shine brilliantly in every role he takes on. His KZbin show 'ሁሉም ታሪክ አለው' is absolutely inspiring, filled with valuable lessons and incredible interviews with iconic actors. This platform is a treasure for all of us who love Ethiopian cinema and culture. Solomon deserves millions of subscribers for the amazing work he is doing. Keep up the great work, and may your channel continue to grow and inspire many❤🙏🏿 @Habtex_The_Great!
@KibenashBekele
@KibenashBekele 22 сағат бұрын
ማሄሄሄሄ ድንግልን ይዘንንን እንደኛኛኛኛ ሀብታም ማንም የለምምም ታድለናልልል እናታችን ይዘን ሆሌ የጉደለንንን ይሙላልልል ተመሰገንንን ሁሁሁሁሁ ሰውነቴን ይወረኛል እናቴድንግልን ሰማን ሰሰማማማማ
@ምረትአለም
@ምረትአለም 22 сағат бұрын
ስወደው😂😂😂❤❤
@kasahunwasyihunbeteamir6149
@kasahunwasyihunbeteamir6149 Күн бұрын
አሌክሶን በኢንተረቪው ሳገኘው ይሄ የመጀመሪያዬ ነው ደስ ብሎኛል
@danielasamenew-ig9bl
@danielasamenew-ig9bl Күн бұрын
እንደ ቀልድ አወራኸው እንጂ ፣ በቀን አንዴ የሚበላ ሰው ፣ በህይወት ዘመኑ ጤነኛ ጤነኛ ሆኖ ይኖራል ። ምክንያቱም ለአንድ ቀን የሚያስፈልግህ ኢነርጂን ተመጣጣኝ አርገህ አንድ ጊዜ ለሰውነትህ ከሰጠኸው እሷን በ 3 ሰአት ውስጥ ፕሮሰስ አርጎ ወደ ደምህ በጨመረ በኋላ ፣ ቀሪውን 21 ሰአት ሰውነትህ ውስጥ በሽታን የሚያመጡ ተዋስያን እና የሞቱ ሴሎች ፣ ወጧ እንዳማረላት ሴት ከላይ እታች እየተሽከረከረ ያፀዳልሃል ። ስለዚህ ጤንነትህ ሁሌም የተጠበቀ ነው ። ግን እዚህ ላይ በቀን አንዴ የምትበላው ምግብ ፣ ውስጥ በፕሮቲን የበለፀጉ ፣ ስጋ ( የዶሮ ቢሆን ይመረጣል ) እንቁላል ፣ አሳ ፣ አቮካዶ እና የመሳሰሉት ቢሆኑ ጥውልግ እንዳትል ይረዳሃል ። ስኳር ያለባቸውን መጠጦች እና ምግቦች ፣ ካርቦሃይድሬት ያለባቸው ምግቦች የስንዴ እና ገብስ ምርቶች ዳቦ ፖስታ ፣ ቢራ አልኮል የተባሉትን የጤና ጠንቆች ከሆኑ ነገሮች ከራክ ፣ በአደጋ ምክንያት ፣ ፈጣሪህ ያንተ ወደ እሱ መሄድ የግድ አስፈላጊ ሆኖ ካላገኘው በስተቀር ፣ ረጅም የተንዘላዘለ እድሜ እንደምትኖር አረጋግጥልሃለሁ ።
@EndalkachewBogale
@EndalkachewBogale Күн бұрын
አዲሱ ገበያን ተወው ተወው አንተ የቀጨኔ ልጅ ነህ ዛሬ ትሻላለህ ሰይፉ ፕሮግራም ተወልጄ ያደኩት አዲሱ ገበያ ነው ብለህ ነበር አጭበርባሪ ለዚያ ኢንተርቪው የቀጨኔን ማህበረሰብ ክደሀል በአደባባይ ይቅርታ ጠይቅ።
@sisaydersomengesha9093
@sisaydersomengesha9093 Күн бұрын
Sol, I am your regular attendant for this show. I was wondering about Alex's work experiences. He is almost everything and everywhere from laborer to driver assistance, then went to top actor in Ethiopian film industry. I was wondering if you could ask him about his age and at what age he engaged in different activities.
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Күн бұрын
Sollen Alex adinakiwu negn sayewu Ger sewu newu kilowu Hulem 60 ketidar behuala sint hone
@tizitanegash8132
@tizitanegash8132 Күн бұрын
Mirtochu❤❤❤❤
@jefor2024-1
@jefor2024-1 Күн бұрын
ሰሌ ወንድሜ በርታ ጥሩ ነው ግን ጥያቄ ከመጠየቅህ በፊት እራሳቸውን እንዲስተዋውቁ አንዳንድ ነገሮችን ቴስተካክላለህ በሄደትይበልጥ በርታ ወንድማችን 🙏🥰
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Күн бұрын
አሌክሶ አድናቂህ ነኝ። ብላ ደሞ!!
@Mahareg-q5s
@Mahareg-q5s Күн бұрын
❤️❤️❤️✅keep shining
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Күн бұрын
ቀጮ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Күн бұрын
😂
@hanaabebe304
@hanaabebe304 Күн бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ሶል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እንድናውቃችሁ አደረከን በነገሬ ላይ ሶል ስትቀመጥ የኮትክን ቁልፍ አትቆልፍ/ ክፈተው ስትቆም ደግሞ መቆለፍ ይልመድብክ :: ፕሮቶኮል ነው ብዬ ነው ይመችህ ወንድሜ
@JunidSahlu
@JunidSahlu Күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
👍👍👍👍👍
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Күн бұрын
ጎሽ: ንገርልኝ: ተጠያቂው: ስሙን: እንክን: ሳይናገር: ዘሎ:ወደሌላ: ታሪክ: መዝለል: ምን: የሚሉት: ነው: አይ: ያገራች: ጋዜጠኞች: ለነገሩ: እንተ: ለካ: አርቲስት: ነህ: ስለሞን: ተማር: እሽ:
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Күн бұрын
ወንድማችን:በጣም: ጏብዝ: አርቲስት: ነው: ትወናው: አደቅለታለሁ: ያሚያሳዝነው: ብዙ: ብቃት: እያለው: ለምን: በትላልቅ: የሆኑ: ፊልሞች: ላይ: እንደማያሳትፍት: ይገርመኛል:: እባካችሁ: የፊልም: ዳሬክተሮች: የምትባሉት: ይህን: የመስለ: ድንቅ: ተዎንያን: አስሩት: አጠገባችሁ: ጉድጉድ: የሚል: ብቻ: ነው: የምትመርጡት: ያሳዝናል: ለማንኛውም: እኔ: አድናቂህ: ነኝ: እሪስህንም: በትላልቅ: ፌልሞቭ: ላይ: ለመስራት: ሞክር: ብቃት: አለህ::
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@kinfegebrielwudeneh
@kinfegebrielwudeneh Күн бұрын
❤❤❤
@helenhaile2205
@helenhaile2205 3 күн бұрын
እባክን: በድጋሚ: ደረጀን: አቅርብልን: ጫወታው: አይጠገብም
@AdeAbanda
@AdeAbanda 3 күн бұрын
ምርጥ ሙዚቀኛ ስብናህ ደስ ይላል
@DawiteDesalegn
@DawiteDesalegn 4 күн бұрын
1ga.10Q
@Reem-kz8iz
@Reem-kz8iz 6 күн бұрын
Hayle pa 1ga 🥰🌹🥰🥰🥰
@susuki4693
@susuki4693 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@bananacow6798
@bananacow6798 7 күн бұрын
Enamesegnalen Sol and Haile pa mirt chewata neber!!!
@Solomon_Muhe
@Solomon_Muhe 7 күн бұрын
ejig betam enameseginalen
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 8 күн бұрын
እንዴት እንደሰማውት እንዳትጠይቁኝ እጄን ደረቴ ላይ አሳርፌ ሳዳምጠው ነበር በእውነት ኃይለ እየሱስ እጅግ የምወደው የማከብረውና የማደንቀው ድምፃዊ ነው አክባሪውም ነኝ ሰሎ ላንተም ትልቅ አክብሮት አለኝ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ተመኘው ለቤተሰቦቻችሁ ጭምር 🙏🙏🙏💚💛❤
@Solomon_Muhe
@Solomon_Muhe 7 күн бұрын
አሜን። እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@minteworku3590
@minteworku3590 8 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ሶል የማደቀውን ስው በመጋበዝክ
@Solomon_Muhe
@Solomon_Muhe 7 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 8 күн бұрын
ታሜ ገመናዬ ስግደት ነበር ልክ ነው😢
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 8 күн бұрын
Welcome🎉🎉