አርቲስት ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አልው ከሰለሞን ሙሄ ጋር

  Рет қаралды 69,688

Solomon Muhe

Solomon Muhe

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@Solomon_Muhe
@Solomon_Muhe Ай бұрын
ተራችሁ ደርሷል በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ተከቻዮቼ በዩቲዩብ ቻናሌ ላይ የማቀርበው > የተሰኘው ፕሮግራሜ የሁላችንም ታሪክ የሚነገርበት ነውና በዝነኞች አሟሽቼ ወደ እናንተው መጥቻለሁ የምነግርህ አለ ካላችሁኝ ከታች ባለው ኢሜል ቀጠሮ አስይዙኝ የትም ብትሆኑ ላገኛችሁ ፍቃደኛ ነኝ solamelework@gmail.com አርቲስት ሰለሞን ሙሄ
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 Ай бұрын
You are undoubtedly one of Ethiopia's finest actors. Keep up the incredible work and continue inspiring us with your passion and dedication. I'm a huge fan and KEEP IT UP 👏👏💯
@simonworku1291
@simonworku1291 Ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው። እናመሰግናለን በርታልን
@happyworld4036
@happyworld4036 Ай бұрын
ስል ለስራዎችህ ክብር አለኝ! አንድ አስተያየት ለመስጠት ያቀረብከው አርቲስት ስለ ልጆች አስተዳደግና ስለድሮ ልጅነት ያወራው ነገር በሳይንስ ያልተደገፈ የስሜት ንግግር ነው እኔም እንደሱ ነበር ያደኩት ነገር ግን ሲገባኝ ብዙ ነገር ትክክል ኣልነበረም ቤተሰብ የት እንዳለን እንኳን እያውቅም ነበር ቤተሰብ በዛ ዘመን ልጆቹ ላይ አይሰራም ነበር በዘፈቀደ አደግን ጥቂቶች ራሳቸውን ፈልገው አገኙ ብዙዎች ግን ዛሬም ህይወት ገራ ገብታቸዋለች ምን ማለት ፈልጌ ነው ብዙ ሰው የሚያየው ሚዲያ ስለሆነ በግምት፣ በስሜትና በድፍረት የሚያወሩ ሰዎችን ሞግት እድል አትስጥ እባክህ! አመሰግናለሁ በርታ!
@SamsoniAmdu
@SamsoniAmdu Ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል ካንድ ወገን ሰምታቹ አትሳደቡ የምትሳደቡ ልቦና ይስጣቹ ፍቄ ምርጥ ሰው ጀግና አክተር
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
እውነት ነው ፍቄ መልካም ሰው ነው
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ፍቄ ምርጥ ሰው አወራሩ እራሱ ትረካ ነው የሚመስለኝ ዘና ያረጋል እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ ሶል እናመሰግናለን ።
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm Ай бұрын
ልጁን ካደ ምትሉ ግን አዋልዳችሃል ደሞ እንኩዋንም ካደ ፣ሰሌ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን እኔ በጣም ልጅሆኜ ነበር ሜዳሊያን ትያትር ማዘጋጃቤት ያየውት አንተ እራስህ ፍቄ ምርጥ ኮመዲ ነህ፣ከሜዳሊያ ማስታውሰው ስንኝ ይሆናል ብለን ወፍ አጠመድን ሳይሆን ቀረና ፈተን ለቀቅን።
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Ай бұрын
ፍቄ አድናቂ ነኝ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከሁ ሰሌም በጣም አድናቂ ነኝ ሁለታችሁም የሰራችሁትን ያክል ያልተነገረላችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችው ለሁሉም ቀን አለሁ ዋናው ጤና እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 Ай бұрын
በመጀመሪያ ሶል በጣም አድናቂህ ነኝ ነብሱን ይማረውና የፍቃዱ ገ/ማርያምን ድምፅ ቁጭ ነው ድምፅህ ፍቄንም ሳላደንቅ አላልፍም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@milu-tube18
@milu-tube18 Ай бұрын
ፌቄ ምርጥ የጥበብ ሰው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የማደንቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰቦችህ ❤🙏
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z Ай бұрын
ፍቄ ምርጥ አርቲስታችን አቦ በሳክነው የገደልከን እውነት አክስትህ የእውነት ኮሜዲነበሩ አንተም በሳቸውነው የውጣህውይመስለኝል አቦ ይመችህ
@hazardtube6569
@hazardtube6569 Ай бұрын
ፍቄን ሳይ ጥበብ እሚባለው ነገር ይመጣብኛል ።በጣም እጅግ በጣም ለጥበብ የተሰጡ ሰዎች ጥበብ አትከፍልም 😢 በዚ ብቃቱ ኮንዶሚኒየም ውስጥ ተከራይተህ መኖር ላንተ አይገባም ግን ዋናው ጤና ነው ❤❤❤❤❤❤ ጌታ አንተንም ቤተስብህንም ይባርክ ፣from Eritrea 🎉🎉🎉🎉 ሰሌ ያንተም አድናቂ ነኝ ።❤❤❤❤
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Ай бұрын
ሰሌ፡ በጣም፡ ነው፡ የምወድህ፡ በርታ፡ እግዚያብሔር፡ እድሜና፡ ጤናውን፡ ያብዛልህ❤❤
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Ай бұрын
ፍቄን ሜዴሊያ ከሚለው ቲያትር ጀምሮ ነው የማውቀው፤ ምርጥ ጥበብኛ ነው።
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Ай бұрын
ጥበብ ብች ምን ያደረጋል የሚያወራውን አልኖረውም
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 Ай бұрын
የልጅነት ታሪክ ከሰማኇቸው ምርጡ ፍቄ❤❤❤
@Amharawit787
@Amharawit787 Ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ፍቄ ምርጥ የጥበብ ሰው ነው በጣም የምንወዳችሁ የማከብራችሁ የኢትዮ ልዩ ተዋናዮች ናችሁ
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 Ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏 ሰላ እባክህ` ዋሲሁን በላይን ´ጋብዝልን
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
አይ፠ቄራ ሰፈሬ 46 ቀበሌ ጎፋ ብርኤል, ናፈቀኝ❤❤❤❤ የትም ተወለድ ቄራ እደግ ነው የቄራ ወርቅ ነኝ የቄራ ጅ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ❤❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit Ай бұрын
እኔም በትልቅ ሰው ዱአ በጣም አምናለሁ ፍቄ ❤❤ጀግና አስተዋይ ነህ በርቱ ሶልዬ❤❤🎉🎉
@RobelMelke
@RobelMelke Ай бұрын
ጥበብን እንድወድ ያረገኝ የጥበብ አባት የህይወት አርያዬ ፍቄ ርዥም ዓመት ኑርልኝ❤
@baconsuma6777
@baconsuma6777 Ай бұрын
በጣም ዘና የሚደርግ ቆይታ !
@RutRut-x4t
@RutRut-x4t Ай бұрын
አርቲሥት ፈቃዱ ጥበብን የሚያንፀባርቅ ምርጥ አርቲሥት ነዉ❤
@RutRut-x4t
@RutRut-x4t Ай бұрын
አርቲሥት ሠለሞን የምንጊዜም እንቁ የጥበብ ሰዉ❤❤
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Ай бұрын
ፍቄ በጣምነው እምወድህ ሰላምህ ከነቤተሰብህ ይብዛልህ ሰሌ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እደቲያትር ተመሰጬነው ያየኋቹ 🙏🙏🙏♥️♥️
@tigistdagnachew1399
@tigistdagnachew1399 Ай бұрын
ፍቄ የሞያ አባታችን ምርጥ ሰው ❤❤❤❤
@GebrhiwotMekonen
@GebrhiwotMekonen Ай бұрын
Tebarku
@TheM666666
@TheM666666 Ай бұрын
Fikye, its funny. i cant wait part to
@aman7077
@aman7077 Ай бұрын
ፍቄ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ይስጥህ !!❤❤
@happyworld4036
@happyworld4036 Ай бұрын
ስል ለስራዎችህ ክብር አለኝ! አንድ አስተያየት ለመስጠት ያቀረብከው አርቲስት ስለ ልጆች አስተዳደግና ስለድሮ ልጅነት ያወራው ነገር በሳይንስ ያልተደገፈ የስሜት ንግግር ነው እኔም እንደሱ ነበር ያደኩት ነገር ግን ሲገባኝ ብዙ ነገር ትክክል ኣልነበረም ቤተሰብ የት እንዳለን እንኳን እያውቅም ነበር ቤተሰብ በዛ ዘመን ልጆቹ ላይ አይሰራም ነበር በዘፈቀደ አደግን ጥቂቶች ራሳቸውን ፈልገው አገኙ ብዙዎች ግን ዛሬም ህይወት ገራ ገብታቸዋለች ምን ማለት ፈልጌ ነው ብዙ ሰው የሚያየው ሚዲያ ስለሆነ በግምት፣ በስሜትና በድፍረት የሚያወሩ ሰዎችን ሞግት እድል አትስጥ እባክህ! አመሰግናለሁ በርታ!
@sunbruno6740
@sunbruno6740 Ай бұрын
በረታልኝ ጀግናው👍👍
@hayleyesusguangule1807
@hayleyesusguangule1807 Ай бұрын
ሶል ስለድሮው ፍቅር ስለጉርብትና ግብረገብ እንዲያው በፊልም መልኩ ቢሰራ የዘመኑ ወጣት ይማርበታል
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Ай бұрын
ፍቄ ሰሌ የምንግዜም ምርጥ የጥበብ ሰወች 🥰🥰🥰🥰
@hazardtube6569
@hazardtube6569 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሪፕሌው ይለያል በሳቅ 😅😅 ነው የገደልከኝ ፍቄ ❤❤❤❤❤ ፩ደቂቃ ሳላቋርጥ ያየሁት ኢንተርቪ ዋው 🎉🎉🎉🎉
@mekdeshaile3175
@mekdeshaile3175 Ай бұрын
Thank you Feke from 51 keble
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Ай бұрын
Very enjoyably conversation program and funny too. more more BESSIE. Thank you.💚💛❤
@YimserachYimserach
@YimserachYimserach Ай бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ የአርት ሰው ናችሁ ግን እንደስራችሁ እንደስማችሁ አልኖራችሁም እውነት አንጋፋ የአርት ሰው ሆኖ በኪራይ ቤት 😭😭😭 ጥበብ ትክፈላችሁ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Ай бұрын
Sele Hulu yemiyamrbih sirah yibarek
@cyberethiopia3052
@cyberethiopia3052 Ай бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤
@tiloanteltio840
@tiloanteltio840 Ай бұрын
ፍቆ ምር ታሪክ ነው ያለህ እባክህ በመጻፍ መልክ ቢታተም ማንንም ያስተምራል እባክህ ጻፈው ታሪክ የሚያውቅ ያውቀዋል ።
@bkkk3868
@bkkk3868 Ай бұрын
እዚህ ራሱ እኮ እየተወነ ነው የሚመስለው.😅 long live brothers!
@Win_Tube1
@Win_Tube1 Ай бұрын
Plssss Veronica adane plsss🙏
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza Ай бұрын
Fekeneee sewedeweeeee❤❤❤weyyyyyy
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 Ай бұрын
ሰላም ሰሌ። የሾዉ እንግዶች ግን እስካሁን የአዲስ አበባ ልጆች ብቻ ናቸዉ።
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ሃሜተኛች ሚዲያላይ ወታ ስለወነጀለችው ምን ያህል እንደከፈለ እናንተ ታቃላችው እንኳን አደረሳችሁ እንቁዎቻችን!!
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Ай бұрын
ሶል ዬ ስትቀመጥ ኮትህን ቁልፍ ክፍት አርገው ዘና ፈታ በል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ፍቄ ጨዋታ አዋቂ ❤
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 Ай бұрын
ስለ ልጁ የምታነሱ ሰዎች እረፉ። የአባትን ልፋት አኮስሶ እናትን ብቻ ከፍ ማድረግ ይቅር።
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v Ай бұрын
ሰው አትምረጥ ግዴት ጎአደኞችህ ወይ የምታውቃቸው ብቻ አታቅርብ ድሮ ለጥበብ ዋጋ የከፈሉ አንጋፉዎቹን ምንም ብር ሳይከፈላቸው ግንባታም ፅዳትም እየሆኑ የጥበብ ፍቅርን ብለው ይሰሩ የነበሩትን ሳይሞቱ አቅርብ ለነሱም ታሪክ ነው ላንተም ክብር ነው ሲኒየሮቹ እነሱ ስለነበሩ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Ай бұрын
Pin ያደረገው ማንበብ አይሻልም? በታዋቂዎቹ አሟሽቼ ወደ እናንተ መጥቻለው ብሏል። ታሪክ ካለህ (ካለሽ) ኢሜል አድርግለት(ጊለት)
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 Ай бұрын
ስማቸውን ጠቁም እግረ መንገድህን !!
@MulaAbdissa
@MulaAbdissa Ай бұрын
ይሄ ባለጌ በጣም መጥፎ ሰው ልጁንና ባለቤቱን በጣም የበደለ ሰው ደባሪ ሰው ነው
@Seltene-ei7nm
@Seltene-ei7nm Ай бұрын
51 yadekubet sefer
@eyobyonas
@eyobyonas Ай бұрын
ፍቄ ምርጡ❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmanuelAbraham-eu8hq
@AmanuelAbraham-eu8hq Ай бұрын
fiqe man
@GebrhiwotMekonen
@GebrhiwotMekonen Ай бұрын
ፍቅር በጣም ምርጥ ሠው
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Ай бұрын
ብዙ የሚያስከፉኝ ነገሮች አሉ ወይም ብዙ የሚያስከፋኝ ነገር አለ። ነውሽየሚባለው ብዙ የሚያስከፋኝ ነገሮች አሉ ሰዋሰዉ ልክ አይደለም!
@TameratGutema
@TameratGutema Ай бұрын
ትክክል ነሕ አንተም የተሰነቀረችብሕን ' ሽ' አጥፋት ወይም አሟላት
@GebrhiwotMekonen
@GebrhiwotMekonen Ай бұрын
ፋቄ ምርጥ ሠው
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p Ай бұрын
Feka ❤❤❤
@hdwaserecord4157
@hdwaserecord4157 Ай бұрын
ሁሉም ታሪክ አልው
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Ай бұрын
ሰሌ አንተ ጋዜጠኝነት ያዋጣአል ቀጥልበት ስነስራአት እና ጥያቄህ ይመቸኛል ይመችህ።
@adamkayel9987
@adamkayel9987 Ай бұрын
ግቡ ግቡ ግቡ 😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Ай бұрын
ቀጣይ ክፍል የለውም?
@Solomon_Muhe
@Solomon_Muhe Ай бұрын
አለው
@mesfinsebaga
@mesfinsebaga Ай бұрын
Sol be brave brother!
@altubeti7567
@altubeti7567 Ай бұрын
😁ሶል የፍቄን ስም ኤዲት አስተካክሉ🥰 ይመቻቹ አሪፍ ነው ሌሎቹም ይምጡልን ከአገር ውጪ ያሉት በዙም ለመግባት ቢሞክሩ አሪፍ ነው🥰👏
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Ай бұрын
ሢተውን ደሥ ይለኛል ግን በልጅ ዙሪያ በነበረው ውዝግብ ቄም ይዥበታለሁ
@tub8545
@tub8545 Ай бұрын
ፍቄ ጀሞ 2ኮንኮሚንየም አደለ እንዴ ሚኖረው?
@ኪያሔና
@ኪያሔና Ай бұрын
ፍቄ ❤
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
Fika comedian neh Please reunion with your family
@TadeleAbera-q2c
@TadeleAbera-q2c Ай бұрын
Title? wow!!!
@amentube7453
@amentube7453 Ай бұрын
part 2 yelewm end
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielamare7898
@danielamare7898 Ай бұрын
Who is Okacha? I think he meant " Okocha"
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ፍቄ እንደምን አደራችሁ ሲባል ዝም የሚሉ ስይጣን እፉቸውን ተቆጣጥሮአቸው ነው
@konjitmulugeta7817
@konjitmulugeta7817 Ай бұрын
አክስትየው ይመቾት። ቴሌቪዥን
@HannahGetaw
@HannahGetaw Ай бұрын
Artist fike mirt llig tikikl tibeltaleh teddy maereg yelew
@Johnjesus830
@Johnjesus830 Ай бұрын
ፍቃዱ 5ኪሎ የልጁ ጎረቤት ነበርን ። ልጁን እየመጣ መንከባከብ እና ሲጎበኘው አስታውሳለው ። አሁን ካደ ምናምን እየሰማው ነው እውነት ነው?
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Ай бұрын
ልጁን ክዶ ሳይሆን ታማሚ ስለሆነ ውጪ ወጥቶ እንዲታከም የልጁ እናት ሀሳብ አቅርባ ጊዜ ስጪኝ ስላላት አደባባይ ወጥታ በ እሱ ስም እና በልጇ በሽታ ስትለምን በተፈጠረ አለመግባባት ነው።
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ፍቄ የጥበብፈርጥ ንርልን
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Ай бұрын
ሰሌ ኮትህን ባትቆልፈውስ?? በመነፅር ነው ያየሁት።
@mayemaye-w4i
@mayemaye-w4i Ай бұрын
የኔታሪክ ግን አድብቻ አይደለም አስርይወጣውነበር
@ephremtesfay1356
@ephremtesfay1356 Ай бұрын
ፍቄ የሰፈረ ልጅ 1_3 በሶስት ብር ነው የሚከፈው ደሞዝ ቤቷ ሳራን ጠይቅ
@getachewmulugeta7504
@getachewmulugeta7504 Ай бұрын
Lene gin mirkat ergiman new yehonebign
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Ай бұрын
ሰለሞን ሙሄ አረ አማኑኤል ይልማ የሚባል ቀዳዳ ልጅ ደግሞ አፀደ ህፃናት ተምሪያለሁ ይላል ምን የማያፍር ልጅ ነው? ኢትዮፒካሊንክ ላይ ቀርቡ 42 አመቴ ነው ሲል አላፈረም። እኔ አማንን የማውቀው 1986 ዓ.መ የዛሬ 31 ዓመት ኦራኤል አካባቢ ያለ ቡና ቤት እየመጣ ይለማመድ ነበረ በዛን ጊዜ 19/20 አመት ይሆነው ነበረ። እንደው እስኪ ጠይቅው ኦራኤል በላይነሽ ቤት አላውቀም ይበል እንደው ሌላም ነገር እናገር ነበረ ግን ይቅር እንዲህ የሚያውቁህ ሰዎች ስላሉ አትቀደድ በልልኝ።
@MrNatanim24
@MrNatanim24 Ай бұрын
miss understand he mean to say 52. forgive him
@ermiasadebabay1952
@ermiasadebabay1952 Ай бұрын
ቴሌቪዥን
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 Ай бұрын
የአዲስ አበባ አርቲስቶች በቁም ፍቅራቸው ያስቀናል ።አንዱ ጉንፋን የያዘው ዕለት መንገድ ይቀይራሉ።ሠላምታ የለም።ጁሀናሞች።
@addishailemariam9628
@addishailemariam9628 Ай бұрын
ቁጭ ሲትል ያኮትህን ቁልፍ ፍታ አመሰግናለሁ ይቅርታ ::
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
ፍቄ እውነቱን ነው የዘንድሮ ትውልድ የእብድ ፈስ ጋጠወጥ ስርአት አልበኛ ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ የሚጥለው ያጣ ከርታታ ነው❤
@HibaBahta
@HibaBahta Ай бұрын
ሰሎሞን ፍቃዱ?
@saddamnegeso3376
@saddamnegeso3376 Ай бұрын
ፍቄ 😅
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
ፍቄ የሆነ ሰአት ልጆችህ ሚስትህ ሲያለቅሱብህ ነበር
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
ልጅን አስርቦ ማስለቀስ ፈጣሪ አይወደውም።
@onelove9191
@onelove9191 Ай бұрын
​@@TedyTekluምን አባህ አገባህ እከክ ይሄኔ በአርባ አመትህ ወላጆችህ ቤት ነህ ጥገኛ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
folte fayender (ሰህተት ፈላጊዎች) ተዉ እንጂ ማን ከሳሽ ማን ፈራጅ አረጋችሁ ።
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
@@onelove9191 የአር ጎረቤት ፈስ ነው !!!
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
@@alemkebede5848 fault finder እንደዚህ ነው የሚፃፈው ዱባ
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 Ай бұрын
ሶል ሚስትህን አቅርብልን
@kekugirum6223
@kekugirum6223 Ай бұрын
ከምር ያለተዘመረለት ጀግና ነው
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 Ай бұрын
ፊልም ላይ ቲያትር ላይ ደስ ትላለህ ግንይህን ከመሰለ ማህበራዊ ህይወት ኖረህ ልጅህን መካድህ ምርቃቱ እርግማን ሆኖብህ ነው
@ismaelyassin8515
@ismaelyassin8515 Ай бұрын
መንገድ ዘግታችሁ ነው እንዴ የምትሰሩት በክላክስ የምታስረብሹን
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u Ай бұрын
yihe yante bicha sayhon yduniya liyu bahriwane...addunya la tsfi liayyi ahaf...dunya lmanm netsuh wetet athonm...bithon nuro....ysewlij almaz quncho gullatoch ysewna yjinni hulu aleqa leader lnberu lsaydina resulullah saw lmitkachew saydina babekr lsydina umer ra bhonech nber..yalem leader hunew bslen yitegnu nbere wegebachew lay qerts awetta nbere...kkk....so yih aydenqm lmalet nw
@HaqEnaSaq-dp4lg
@HaqEnaSaq-dp4lg Ай бұрын
ሁለታችሁም ፊታችሁ ረጃጅም ቁመታችሁ አጭር ምላሳችሁ የሰፈር 😂😂
@yosefberaki7986
@yosefberaki7986 Ай бұрын
ልጅህ፡ባይሆንም ፡Adopt አርገዉ።
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Ай бұрын
ለልጂህ አባት ሁን ብዙ ከማውራት
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Ай бұрын
ለልጁ አባት እንደነበረ ልጁም ይመሰክራል ምን አልባት ውለታውን መሰዋትነቱን ገደል የከተተ ልጅ ከ እዚህ ቡኋላ ወላጅ መሆኑን እኔንጃ ። ሰው ከውጪ ምን ላምጣልህ ሲለው ለልጁ መድሃኒት የሚጠይቅ አባት ነው በ ቲያትር ቤት ደሞዝ ልጁን የግል ሲያስተምር የነበረ ጀግና አባት ነው። በልጅህ እና በስምህ ካለመንኩኝ የምትል ሴት ሰምታቹ እሪ አትበሉ
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
ትክክል ፣ህዝብ ጠልቶታል።
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Ай бұрын
@@TedyTeklu የቱ ህዝብ? ከ እሱ ወገን የሆንን ብዙ ነን።
@TedyTeklu
@TedyTeklu Ай бұрын
እህቴ የህዝብ እና ጓደኛ ልዩነቱ አልገባሽም፣ የአር ጎረቤት ፈስ ነው።@@dinamoh2879
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 Ай бұрын
ፍቄ ጨዋና ደርባባ ነው
@newg3441
@newg3441 Ай бұрын
Hate this guy, I could not forget what he did on his son😮
@MuneyMuneu
@MuneyMuneu Ай бұрын
ፍቄ ሚባል አርቲስ ነው ወይስ ምድነው ለልጂ ያልሆነ ለምን ይሆናል
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 Ай бұрын
ምን አገባሽ
@MuneyMuneu
@MuneyMuneu Ай бұрын
@@eatcucumberwell6818 የደደብ ስው አፍ
@MuneyMuneu
@MuneyMuneu Ай бұрын
@@eatcucumberwell6818 ምነው ተመሳሳይ ነገር አላቹ መስለኝ
@DudueKonjo
@DudueKonjo Ай бұрын
የምታቁት አትቀባጥሩ ልመናን እንቢ ስላለ ደንቆሮ
@MuneyMuneu
@MuneyMuneu Ай бұрын
@@DudueKonjo ደንቆሮ እንድ እናንተ አይነቱ ለሌላ ነገር ይለምናል
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Ай бұрын
ፍቃዱ ማለት ልጁን የካደን መሀይብ ነው እኔማ በጠም ነው የጠላሁት ያመንከዉ ይክዳህ
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Ай бұрын
ፍቃድ ማለት በወር ከሚያገኘው ብር በላይ ለልጁ የሚያወጣ በቲያትረኛ ደሞዝ ልጁን የግል ትምህርት ቤት ያስተማረው። ልጁን ቢክድ ያ ሁሉ ፎቶ ከልጁ ጋር አይኖረውም ነበር። ገና ለገና እንግሊዝ ሄዶ ቲያትር ሰርቷ መጥቷል መኪና ካልገዛህልኝ የምትል እናት ወሬ ሰምታቹ
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Ай бұрын
የካደው አንተን/ቺን ይመስላል 🤔 የሁለቱንም ወገን ሳሰሙ ባትፈርዱ ጥሩ ነው ይሄ አስተሳሰብ ነው አገራችንን ወደሁዋላ የሚጎትታይ 😡
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Ай бұрын
ወሬኛ ሰውን ለመስበር አሰፍስፋችሁ ልባችሁ በክፋት የተሞላ ሁሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኛችሁ!!! የአፋችሁን ፍሬ ነው የምትበሉት። ከክፋት ምንም አይተርፍም!!!
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Ай бұрын
አንተ ነህ እንዴ የተካድከው? በቃ ማመዛዘን የሚባል ነገር የለም እንዴ ከአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ መፍረድ
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Ай бұрын
ተው በሰው አትፍረዱ እዳይፈረድባችሁ
@WhereisThelove-fx5gp
@WhereisThelove-fx5gp Ай бұрын
አንተ ቅማላም ዘመቻ ምኒሊክ ብለህ የትግራይን ህዝብ ልታስጨስር ህዝብ ስታነሳሳ የነበርክ ግም ባለጌ ነህ ምድረ ሀፍረተ ሲስ
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,8 МЛН
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 6 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 2,8 МЛН