13 October 2024
5:41
2 ай бұрын
ገጠር የናፈቀችሁ ❤
2:06
Пікірлер
@AbdulhakimNejib
@AbdulhakimNejib Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤
@AbdulhakimNejib
@AbdulhakimNejib Ай бұрын
❤❤❤❤
@nesruabefita4035
@nesruabefita4035 8 ай бұрын
Wwwwwww
@lediyahabsha1929
@lediyahabsha1929 8 ай бұрын
በርቺ ያምራል ❤
@hananlafto9421
@hananlafto9421 Жыл бұрын
Aslmalekumi woramatulye wobarakatu salamimi lazi betu enukanan Danan matashi yenie woidi silamtashi silyehushi batami dasi bilogali mash allha batami arifhi koyitha nabri yaslifikuti barishi allha hagerashinin salamimi yargilinin
@jemutu1
@jemutu1 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ልዩ የሆነ ቦታ ነው የተፈጥሮ ድንቃድንቅ አእዋፋትና የዱር አራዊቶች አእምሮ ማፋታታት ኢትዮጵያ አገራችን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ማሻ አላህ ተባርክ እረህማን መንፈስ ነው የሚያድሰው እንደዚህ አይነት አረንጓዴያማ ሀገራትን በስልካችንም ቢሆን ሰናይ ሀገራችን ነው የምናስታውሰው ብዙዎቻችን ምክንያቱም አሁን እኛ ባለንበት አካባቢ ከዚህ ተቃራኒ ስለሆነ መልክዓ ምድሩ
@fasiga
@fasiga Жыл бұрын
ሰላም የህይወታችን አንዱ አካል እንደሆነ ሁላችንም እናቃለን። ይህን እንዳናጣ ግን የምሰራው ስራ አጥጋቢ አይደለም ለዚህም ነው ሰላም ያጣነው። ሰላምን ከፈጣሪ ብቻ መመፀለይ ማግኘት በፍፁም አይቻልም። ልፉ እኔ አግዛችሓለሁ ብሏል
@kenaajaalala
@kenaajaalala Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 Жыл бұрын
አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በሪተ ስላም ለህገረቺን ለኢምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኪፉ አይከሺ ሀገሬ
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Жыл бұрын
Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu bayyatuu nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo biyya nagaa fida bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo ❤❤❤❤
@Hawaailtube-m8k
@Hawaailtube-m8k Жыл бұрын
ፈጣሪ ወጥ ቶመቅረትን ናከጤና ማጣት በስደት ሀገረ ያላቹ እህት እና ወንድማችን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወደማችን አህለን ብለናል በተረፈ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ❤ማሻአላህ ቦታው ሳምረ
@Ethio7745
@Ethio7745 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እኮን ደህና መጣሽ የኔውድ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔውድ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለምዬ ኢትዮጲያ አገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌳🌳🌲🌲🌲😍😍😍
@Buzetube320
@Buzetube320 Жыл бұрын
Egizehaberbyemisegina lazechi kena yaderesen Selmishyebizelish inkun baselma maxash arfi koyet naber inamasegina selma fiker andete la agarachina xuru new mare inamasegina selma la hulachiname xuru new mare inamasegina ❤
@astersimatube
@astersimatube Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣልሸኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም የኔ መልካም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ❤️❤️
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 Жыл бұрын
Aselam walakum werahmtulahi webrkatu enkandehna metah mashallah betam dese mile new jezak allah heyiren❤❤❤❤❤
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
🎉❤Selm selm wud ina ye takabarchu ye agare lijoch inkwan dana matachu wud ihitachin inkwan dana matshlin sila matsh dasi bilongal arif ina asitamri ris nabare inmsginlen barchin
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 Жыл бұрын
selam ehitoche windemoche beyalem darecha yalachu selamachu yebezalachu bemewexate megebatachu fexare kekefu ulu yesewerachu beselam leagerachu medere yabeqachu wudocheye yeagere sawe bemulu wowwwww!!!!!! ❤seyamere tefexerone madeneqe wesexe new amazing naturale wowwwww !!!!❤🙏👍😍
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሰላም እህት እኳሰላም መጣሽ በርች ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ሰላም ፍቅር አዲነት ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ ሀገራችንን የሰላም ሀገር ያዲርግልን በስደት አለም ከክፍ ነገር ይጠብቀን 🎉🎉🎉🎉
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Жыл бұрын
Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ Жыл бұрын
❤❤❤❤ሠላም ሠላም ወንድማችን አንኳን ደህና መጣችሁልኝ ስለመጣችሁና ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛልልልል ዋውውውውው በጣም የሚያምሪና ደስ የሚሉ ቦታወችነቸውውው ውዴዴዴዴ አነመሠግናለንንንን በሪቱልንንንን🎉🎉❤❤❤❤❤
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 Жыл бұрын
Selm enkuan baselm matshi selyihush Des. bilognal balshibet selmishe Bizet yabalilish wooow batem konjo bota naw ende. tefataro. Endamimire barchi batem konjo koyet nabern bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian🇪🇹🇪🇹 selm yadargiln ameeeni
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ አስራር ነው ጎበዝ በርች ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን
@ፈርዶስወሎየዋ
@ፈርዶስወሎየዋ Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ሰላም አደነትነ ወፈቀነ ያረበሀገሬችነ ሰላም አኛነም ሰላምበያለነበትይጠበቀነ ያረበአሪፈቆየታነበረ ማሻኣላህ ዘናበይ🎉
@azeetube198
@azeetube198 Жыл бұрын
Baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu jaabadhuu hin bareeda bayee namati tolaa opp yeeee yamachil arfii new barachiwu 👍🏼👍🏼❤❤❤
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 Жыл бұрын
Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh wwwooow yehager butat yelele kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@Ftiyayabnetwa
@Ftiyayabnetwa Жыл бұрын
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣቹ ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን በጣም ደስ ይላል አላህ ሰላሙን ያምጣልን በርቱ መልካም ዝምድና
@fozi4569
@fozi4569 Жыл бұрын
አሰላም ከለይኡም ወረህመቱላህ ወበረከቱሁ እኳነሸ ደህና መጠሺ ማማየ ሀሪፍ ቁ ይታ ነበር በሮቺ በጣም ደስይላል ሀገረችንን ሸላም ፍቅር አድነትን ይስጥልን ማማየ❤❤❤
@karimasedetube
@karimasedetube Жыл бұрын
Selami selami einikoni selami metashe wedey betami desi eimili koyeta nebereni selenebereni koyeta eiyamesegenini tesenabetini melikami gezey yehunilini yarebi Allah lehagerachini selamina fekiruni yametalati❤
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልንእውነት ነው የተፈጥሮ ውበቷ የተለዬ ነው እምዬ ኢትዮጲያ የልጆችሽን ፍቅር አላህ ይመልሰው ሰላሟ ናፈቀኝ አይይይ
@Azeb1
@Azeb1 Жыл бұрын
selam enkan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi
@tube20134
@tube20134 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶ ይብዛልኝ እህታችን ሰላመሰ ፍቅር አድነትን ያድለን ፍትህ ፍትህ በእውነት ቨለደላታ ህዝብ በግፍ ለሚገደለው ንፁሀን ገበሬ ምንም የማያቀው ተጨፈጨፈ አኧረ በ ቃ በለን
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam Жыл бұрын
አሰላም አየይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋወወወወ በጣም አሪፍ ደስየሚል ቦታ ነው በርታልን ወድማችንሀገራችን ኢትዮጲያ አላህ ሰላሙን ይመልስልን🎉🎉🎉
@betitube7252
@betitube7252 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳንደና መጣህ ዋውው ሲያምሩ ብርቅየ እንስሳት ስላስጎበኘሽን እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ የሠሙትን ማሰማት መልካምነት ነው በርታ በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚህ ቤትና ሰላም ለተከታዮቻቸው ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋው ምርጥ የተፈጥሮ ፀጋ ነው በጣም ያምራል በርቱልን ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን
@abdurezak8525
@abdurezak8525 Жыл бұрын
my❤
@tessi1732
@tessi1732 Жыл бұрын
ዜድ ጎበዝ ቪድዮ ሁሌ ለመስረት ሞክሪ ስአት እንደያነሳ በተረፈም ውድድድ❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube Жыл бұрын
Egzabeher yimesgn wendime enkuan dehna metah waw des yemilu botawoch waw konjo des yemilu yimarkalu ❤
@aberashhune
@aberashhune Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን ዋው ቦታው ደስ ሲል እዚህ ነበር መሂድ የምር ጭር ያለ ቦታ ናፈቀኝ ኦፍፍፍፍ እምየ ሀገሬ 💚💛❤😘👈
@yezimareTube
@yezimareTube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህታችን እንዴት ከረምሽ ሁሉ ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን በጣም ያምራል
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውውው ያምራል ተፍጥሮ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
Egezabeher yemesegin enkuan dana metashi ehiti wow yemewudewu buta classically so amazing video.
@aberashhune3727
@aberashhune3727 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን ዋው ምርጥ ቦታ የምር ቦታው ያምራል 👍💚💛❤🕊👍
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Жыл бұрын
Selam selam ehitachine enkuan dana metashi ehiti selamleshi yebeza wowwwwewew woyeni classicalu bet@m desi yemele koyeta neber enameseginaleni batam yamerale butawu❤❤❤
@abayneshtube
@abayneshtube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን አንደነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💚💛💛❤❤በጣም🎉ቦታው ያመራል አመሰግናለሁ💚💛❤💚💛❤
@romanethiopia
@romanethiopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋውው ሲያምር ውብ ተፈጥሮ😍😍
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሸን ይብዛልኝ ዉዴ በርቺ አላህዬ ሀገራችንን ኢትዮጰያ ሰላም አርግልን ህዝባችንም ከመከራ እና ከሰማይ አንተ ጠብቅልን❤❤❤
@Mebrat2111
@Mebrat2111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዚት ትርፍ ይበልልሽ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው በጣም ያምራል ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን በያለንበት ይጠብቀንበርችልኝ
@user-td5vt3sr1lSENDELE
@user-td5vt3sr1lSENDELE Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ኢቶቢያ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላማዊ ኑሮ ውድነቱ መተሳሰብ መከባበር በሰላም 💚💛💛❤️💛💚💚💛❤️💛💚💛❤️💛💚💛
@seni7092
@seni7092 Жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ዉድ ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም የሚያምር ድንቅ የሆነ ቦታ ነዉ ማሻ አላ😍😍😍😍💚💛❤🇪🇹