ለመክሰስ ለአራት የሚሆን የተጠቃለለ የፒዛ አሰራር ሞክሩት ትወዱታላችሁ ❤

  Рет қаралды 1,781

Nesru ነስሩሩ tube2

Nesru ነስሩሩ tube2

Күн бұрын

Пікірлер
@jujuahmed4478
@jujuahmed4478 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሠየሚልና ቀላል አሠራር ነዉ በርች
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 жыл бұрын
አሰላሙዋአሌይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ዉዴ ደስ የሚል አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን👌👌👌👍👍👍💯
@menurkamil6526
@menurkamil6526 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ማሻአሏህ በርቺ ዜድ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ ❤❤
@Makeya-m3i
@Makeya-m3i Жыл бұрын
መሻአላህ🎉
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 2 жыл бұрын
ስላም ስላም መሻአላህ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ቆቂጅ አስራርነው ብርችልኝ አሪፍነው እማ✅👍👍
@merontube7105
@merontube7105 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ምግብ ነው እጂ ያስቆርጥማል እጂሺ ይባርክ ቆንጆ አድርገሺ የስራሺው ውዴ ያወቅሺውን ሼር ስለምታደርጊልን እናመስግናለንጥሩ ቆይታ ነበርን በሌላ ቆንጆ ምግቦችእንገናኝ👏👏👏🍇👌🍽️🍽️
@umsalhaden
@umsalhaden 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ደህና መጣሽ ደስ የሚል የቪድዩ ቆይታ ነው መሻአላህ ምርጥ የፒዛ አሰራር ነው ይስለም የዲክ ስላአቀረብሽልን እናመሰግናለን😍👍👌🙏🏻
@rinadrinad6097
@rinadrinad6097 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የጤና ምግብ
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE
@ማያሀበሻዊትMAYATUBE 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው የሚገርም አሰራር ነው የመክሰስም ይሁን የቁርስ በጣም አሪፍ አቀራረብ አሰራር ፅዳት ያለው ነው አንደኛ ነው ሞያ መልመድ አስፈላጊ ነው ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ስለሞነ እናመሰግናለን ቀጣይ እንጠብቃለን፤
@hutubehutube6013
@hutubehutube6013 2 жыл бұрын
አስላም ዋለኩም ወሀመቱላሂ ወበረካቱ ስላም ቤትሰብ ማሽ አላህ በሬቺ 🌹🌹🌹🌹🌹
@kemir264
@kemir264 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ በጣም ያማረና ለመብላት ፍላጓትእንዲጨምር የሚያረግ የቢዛ አሰራረ ነው እጅሽን አይቆርጥመው በርች ባለሙያ ነሽ ትችያለሽ
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ዋውውው ምርጥ አስራር ነው ጎበዝ በርች ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን
@rabiyaadem3021
@rabiyaadem3021 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው
@umfirdewstube838
@umfirdewstube838 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበረካትሁ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ሰላም አይለያችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን አላህ ያምጣልን ማሻ አላህ እህቴ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ትስለሚ
@habitayetubi
@habitayetubi 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን ዋውውው በጣም አሪፍ እና ቆንጆየ አሰራር ነው አመሰግናለሁ
@fatmaali12
@fatmaali12 2 жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ማሻላህ ሙያሽ ዋው ቪዛው ያምራል ጀዛክ አሏህ ኸይረን እጅ ለእጅ ተያይዘን እነደግ💐🌹👍
@mehdyaTube
@mehdyaTube Жыл бұрын
አሠላሙ ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሠህለን እኳን ደና መጣሽ እህት ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ በጣም ደሥ የሚል እና ቀላል ደሥ የሚል አሠራር ነው ከልብ እናመሠግናለን በርቺ
@susumedia7109
@susumedia7109 2 жыл бұрын
አሰ ላሙ አ ለ ይከም ወራህመ ቱላሂ ወበረካቱ አ ህለን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻ አሏህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ አሏህ ያግዝሽ
@dinaaolldinaaoll8706
@dinaaolldinaaoll8706 2 жыл бұрын
selam wued zed unkan dena metash wowwwww dasi yemili aserar nw berchelegn❤❤❤❤!
@AbezashAlemu
@AbezashAlemu 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየዉሽ ደስስ ብሎኛል ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረ ያሳለፍነው እናመሰግናለን ስለ ነበረን ቆይታ በጣም ደስስስ የሚል አሰራር እጅሽ ይባረክ እህቴ
@ሚራቲዩብ
@ሚራቲዩብ 2 жыл бұрын
አሰላማ አሊይኩም ወራህመቱ ሊላህ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔበለሙያ እደት ያምራ ዋውውውውው የምር በጣም ያምራል
@toybatube6130
@toybatube6130 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ያገሬልጆች በያላችበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ መሸአላ በጣም ያምራል አሪፍ ቆይታነበር በርችልኝ ውደ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽሽ ሠላምና ፍቅር አንድነትን ለእምየ ኢትዩ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን
@እሙሂክማየወሎዋ
@እሙሂክማየወሎዋ 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም። ወራህመቱላሂ። ወበረካትሁ። ዋውውውውው መሻአላህ መሻአላህ። በጣም። አሪፍ። ነገርነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቸልኝ ማማየ
@Tube-tn2rz
@Tube-tn2rz 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዲበርችልኛ በጣም ጥሩ አሰራር ነው የዝሺየመጣሺው ዊወዊው እጅሺይባርከልኛ በዝሁቅጥይበት ውድ ሥለንበርንቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@ramashow2337
@ramashow2337 2 жыл бұрын
Mashalaa alha
@seadatube9888
@seadatube9888 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እራሕመቱላሒ ወበረካትሁ አሕለን እሕት እንኳን ሠላም መጣሽ ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለሕዝባችን ማሻአላሕ አላሕ ይጠምርልሽ ጥሩና ደስየሚል አሰራርነው
@afiyashukritube936
@afiyashukritube936 2 жыл бұрын
ጎበዝ እህቴ በርቺ በዚው ቀጥይ ምትስሪው ሁሉ ጥሩ ስር ነው ስላምሽ ይብዛ😘😘😘👍👍💚💛❤💋💋
@11ግዜደጉዘማድነቅ
@11ግዜደጉዘማድነቅ 2 жыл бұрын
ቆጆ ቤዛ ነው ማሻላ ብላፌ
@wallootimes3922
@wallootimes3922 2 жыл бұрын
ana dhufuu bagaa nagadhan dhuftee abet ogumma adda qabdaa dhugaa buphhadhan wantaa bay etuu hojatama garuu kaan skkana jalqabaf arguu kodhaa wan addati itti fufii wan bay ee akka sirra barannu abdii qabna😍😍😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺
@muhammadabuki9569
@muhammadabuki9569 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ማሸአሏህ ዜዶ ቁርስ አንቺ ጋ ነኝ በርቺ በጣም ደስ የሚል አሰራር 💖💖💖💖💖💖💘
@ሰኒያሰኒያ-ጸ6ሠ
@ሰኒያሰኒያ-ጸ6ሠ 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ውዷ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ሼር አድርጊልኝ ስወድሽ 💕
@smartpress163
@smartpress163 Жыл бұрын
Masha allah ye balemuya berchi betam des ylalu yemtseryachewu hulum yslem yediki
@ሪች1
@ሪች1 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናቹልኝ ቤተሰብ ዋ በጣመ የሚያምር ፒዛ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆጆ ነው
@mehubaaessfa
@mehubaaessfa 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እረህመቱላሂ ወበረከቱው እደት ነሽ ውድ እህቴ ሰላም በሽ ወይ ቤትሽ ማሻአላህ እደት ደስስስ እደሚል ቀይታችን ጥሩው ነበር ትምህርት አዘና እደዚሁም ለሴት ልጅ ጠቃሚይ ነው
@biranegudata9824
@biranegudata9824 2 жыл бұрын
maashallah tabarakalah jabadhu
@emuferahtube
@emuferahtube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውድ መሻአላህ በጣም ደስ ይሚል ዋውውውውውውውውውውውው አብሽሪልኝ
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረሀህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤት ተከታታዮች ሰላም እንድትሆኑ እየተመኘሁ የፒዛው አሰራር ለየት ያለ ነው አሪፍ ነው ማአሻአላህ አሪፍ አሰራር ነው
@አብዱአብዱ-ሠ9ሐ
@አብዱአብዱ-ሠ9ሐ 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካትሁ ውዴ የወሬው ደሞ ለየት የሚል ነው ዋውውውውውው ማሻአላህ በርቺ ያኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ ወላህ አላህ ይጨምርልሽ💜💜💜
@lediyahabsha1929
@lediyahabsha1929 2 жыл бұрын
ማሸአሏህ ማሻአሏህ ውድድድድድ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ፒዛ ነው ወላህ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ውዷ💞💞💞💞❣️❣️❣️💟💟💝
@semiratube5865
@semiratube5865 2 жыл бұрын
አሰላመለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን ደና መጣሽ እህት አሪፍ ቆይታ ነዉ በርቺ እህት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ 😍 አብረን እንደግ በፍቅር በአድነት በመተሳሰብ እንደግ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አንችም በርች ለቤት አድስ ነኝ አብረን እንደግ በፍቅር 👍👍👍👍
@ትዝታyouTube-h7v
@ትዝታyouTube-h7v 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ዋውው በጣም አሪፍ ነው በእውነት ቀጥይበተ አይዞሺ የማዳም ቅመሞች ባለሙያ ነን👍😍
@Emebettube
@Emebettube 2 жыл бұрын
Fata muzisalam for the whole race, the price of salam is great and may our salam be increased in our present. Wow, beautiful Asrar.
@zubeydatube2623
@zubeydatube2623 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ማሻአላህ ጎራ በይ ሰብ መልሺ
@ramashow2337
@ramashow2337 2 жыл бұрын
Wwwww🤙🤙🤙🤙
@abdurahmnaabdurahman1655
@abdurahmnaabdurahman1655 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ዘቦ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ በአላህ እንዴት ነሽ ለውጥ አለሽ አላህ አፊያ የድርግሽ ያኔ ውድ ጠንክራ በርቺ ❤💖💕💘💎💌
@hibitube83
@hibitube83 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበራከቱ አህለን እህተችን እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በርች
@ሱማያያአቧቷናፋቂ
@ሱማያያአቧቷናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጽዳት ስነ ምግባር የእጅ ንጽህናው እራሱ በጣም ደስ ይላል ምግብ ደግሞ ዋውውውውውው ነው አቦ ክበሪልኝ በጣም ደስ የሚል ሞያ ነው እጅ የሚያስቆርጥ ሞያ ነው ያየሁት ከአቀራረብ ክርግባት ጀምሮ ማሸአሏህ በርቺ ብዙ ከአይቺ እንጠብቃለን
@ዘይነባዘይነባ-ጘ9ዀ
@ዘይነባዘይነባ-ጘ9ዀ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@zeynuabubekr3741
@zeynuabubekr3741 2 жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ዘቢባ ማሸአላህ በጣም ጎበዝ ነሽ ዋውውውውው በርቺ በጣም ነው የሚወድሽ እህቴ ጠንክሪ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን 😍
@tubefatoyeahmedyeharawa8167
@tubefatoyeahmedyeharawa8167 2 жыл бұрын
Aselamualeykum werehmetullahi weberekathu masha allah berchi betam arif aserar new bi afiya enema serche ebelalehu
@rahmaomjuju9319
@rahmaomjuju9319 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አስራብሽእ
@nesruabefita4035
@nesruabefita4035 2 жыл бұрын
As wr wb endenachu mashllah yene wuddddd ejish ebarak yene 1gnanesh
@ekramloveekram4297
@ekramloveekram4297 2 жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም አባባዬ ወላህ እወድሻለሁ በጣም በጣም ከምታስበው በለይ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ በጣም ደስ የሚል ነው 💕💕
@hassensemuri5664
@hassensemuri5664 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ዘቡቲ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ነው ቁርስ አንቺ ጋ ነኝ መጣው ማሸአላህ በርቺ በርቺ 💘
@hamiyoutube8902
@hamiyoutube8902 2 жыл бұрын
_wowwwww batem yemaymer aserir naw wod batem ymaymer wovan marak naw gabez bareh_
@wollowollodasa3927
@wollowollodasa3927 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት ይፋተሀልነፍስ
@faiza5
@faiza5 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ እኳን ደነ መጠሺ ነስሩሩ መሸ አለህ መሸ አለህ ተበረክ አለህ በጠም ቆኒጆ ቆይተ ነበረነ በሪቺ አለህ ይጨምሪልሺ ከንቺ ብዙ እንጠብቀሌን የኔ በለ መየ ኢትዮጵያ ሀገረችን ለዘለለም ቲኑሪ
@bintmohammed
@bintmohammed 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ፒዛ ነው ባለሙያ ነሽ በቀጣይ ሌላ ስራ እንጠብቃለን ለሁላችንም ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው በጣም አሪፍ ጥሩ ደሰ የሚል ቆንጆ አሰራር ነው ግን ምነው በሰይለት ይህን አይነት ቆንጆ ሰራ እየሰራሸ
@ayeshakhalifa5305
@ayeshakhalifa5305 2 жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ዜድዬ እንኳን ደና መጣሽልኝ በአላህ እንዴት ነሽ ጠተሻል በሰለም ነው በርቺ የኔ ውብ አላህ ባለሽበትይጠብቅሽ አበባዬ❤❤❤❤
@bintabdulrahman7978
@bintabdulrahman7978 2 жыл бұрын
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ ምርጥ ፒዛ ነው ለቀጣይ ስትሰሪ ግን ለዩቱብሽም ጥሩ ስለሆነ እያወራሽ ብትሰሪ ሀሪፍ ነው በተረፈው በርቺ በቀጣይ በሌላ ስራ እንጠብቃለን 💕💕💕💕💕💕
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ እንኳንንን ደና መጣሸ ማሻላህ ባለሞያነሸ ፅደት ባለ መልኩ ነዉ የሰራሸዉዉ
@faififaifi5063
@faififaifi5063 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ውዴ ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጠንክሪ ዋውውው ነው ወላህ ምግቦችሽ ሁሉ የሚያምሩ ናቸው ❤❤❤❤❤❤
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወርህመቱላሂ ሂ ወበርከቱሁ እንኳን ደና መጣሸ ማሻላህ ባለሞያ ነሸ ፅደት ባለ መልኩ ነዉ የሠራሸዉዉ ቀጥይበት
@ሀቢባሀቢባሀቢባ
@ሀቢባሀቢባሀቢባ 2 жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ዘቡዬ እንኳን ደና ማጣሽ የኔ ሴት በርቺ ዋውውውውውውው አስተወሺኝ ጌታን እሄ ግዜ ተመልሶ ቢመጣስ 💘💘💘💕💕💕💕💕
@marinatube8040
@marinatube8040 Жыл бұрын
Selam selam wude etochachin hunkean beselam metachu wude aref koyita nabare betam inameseginalen balela vedio intabikalen iskeza melkam sira yihunilesh wude
@madenketube9911
@madenketube9911 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን በርች አሪፍ ቤዛ ነበር አረፍ ፈጣይረ መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጉረቤት ተምሬ ዋልኩ😘
@fozyabintbaba8485
@fozyabintbaba8485 2 жыл бұрын
ወላሂ ትላንት ከአንቺ አይቼ ሰርቼው መዳም እንዴት ነው የሰራሽው አለችኝ ሲጣፍጥ አለችኝ ቆንጆ ቀለላ በላ መልኩ ደስ የሚል አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ በጣም ቆንጆ ነው 😍
@FanosReview
@FanosReview 2 жыл бұрын
አስላማሊኩምውራህመቱላሂውብራካቱ።አህሌን።እህታችን።እንካንስላም።መጣሺማሽአላህ።የኔውድ።ባለሞያነሺ።ያለውቅነውን።ስላስውቅሽን።ከልብእናመስግናለእህታችን።ብርች
@boontuujimmaa4097
@boontuujimmaa4097 2 жыл бұрын
Aselamu aleykum werehmetullahi weberekathu masha alla berchi melk stegn eji muya kegorebet emaralehu ylal yagere sew enamesgnal wde
@ነጃትነጃት-ጨ6ጘ
@ነጃትነጃት-ጨ6ጘ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ነሽ ውዴ በአላህ ጤንነትሽ እንዴት ነው ዋውውውውው ማሻአላህ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው የኔ በለሙያ በርቺልኝ የምወድሽ
@rameashetube5341
@rameashetube5341 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላህ ወበራካቱሁ አህለን እንዴት ነሸውዴ በአላህ ጤንነትነሸ እንዴት ነው ዋውውውውውውውው ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አድርገሸ ነው የሰራሸው የሄ በለሙያ በርቺልኝ የምወድሸ
@marizawollo7688
@marizawollo7688 2 жыл бұрын
ماسالله تبارك رحمان
@tamramubarak4106
@tamramubarak4106 2 жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወረህመቱላሂ ዜዶ የጉራጌ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽ ይምጣብኝ እንዴት ነሽልኝ ማሻአላህ እንዴት አባቱ ነው የሚያምራው ዋውውውውው በርቺልኝ ደሞ ከሊቭ ጠፍተሻል ውዴ💋💋💋😘😘
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
ሳለም ሳለም እድ ትንሽ ማሻለህ ባጣም የምትል ባለሞያ ናሽ ባርቺ እናማስግናለንጥሩ ሞያ ናው
@አሚናትገጠሬዋ
@አሚናትገጠሬዋ 2 жыл бұрын
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ሞያ አለሽ ለውድሜ ልዳርሽ ነፃ ከሆሽ ውዴ
@Abas-wu3tj
@Abas-wu3tj 2 жыл бұрын
ዜዶዶዶዶዶዶዶ የጠፋ ሰው በሰለም ነው ግን የጠፋሽው በአላህ ዋውውውውውውውውውው ማሻአላህ ማሻአላህ እንዴት ነሽልኝ ወላህ ተናፍቀሻል ሁሉም ነገር እኮ በአንቺ ያምራል ወላህ አንቺ ብቻ ስራ🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🎋🎋🎋
@GontaGotoro5
@GontaGotoro5 2 жыл бұрын
ሰላም እህትዬ
@tube-jw4bd
@tube-jw4bd 2 жыл бұрын
አሰለምአሌይኩሙወረመቱሉለይወበረከቱ ዜዶ አህለነ ኡኮንም ደነ መጠሺ ዉዴ ኢዴት ነሺ መሸአለህ በለሞየ ነሺ በረች በለሺበት አለህ ይጠቢቀሺ ጡሩ ቆይተ ነበር
@abdumussa9416
@abdumussa9416 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ለኪልኝ ውዴ በርቺ በጣም ያምራል ቢሮ ላክልኝ ዘቦ💖
@mensrujemal2064
@mensrujemal2064 2 жыл бұрын
ዘቡ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ደሞ ምንድነው በሊቭ ጠፋሽ ግን ጤንናትሽ እንዴት ነው በአላህ 👌👌❤❤❤❤❤🌺🌺
@hawedaabbu4421
@hawedaabbu4421 2 жыл бұрын
አሰለሙ አሌይኩም ወረህማቱላሂ ወባረካትሁ ይምጣብኝ የኔ ውዴ እንኳን መጣሽ ሙያ እኮ አለ ማሻአላህ በጣም ውብ የሆነ አቀራረብ ደሞ ለያት የሚል ነው ስሞትልሽ አሰራሩን ንገሪኝ ዜድሻ
@jujufikeryoutube
@jujufikeryoutube 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይስለም የዲክ ሙያም ተማርኩኝ ድንብላልየ
@YegaTube
@YegaTube 2 жыл бұрын
Selam lezhi bet yehun wow betam yamiral konjo aserar new silasayeshin enamesegnalen beketay eskemnigenag melikam gize
@ዘይቱዘይቱ-ኈ5ወ
@ዘይቱዘይቱ-ኈ5ወ 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍💜💜💜💜💜💜💜
@habeshawittube
@habeshawittube 2 жыл бұрын
Egizabher yimesgn enkuan dehna metashlgn selamsh yibzalgn arfe koyita koyita neber wowww mirt pizza asrrare new yakflshn silkfelshn enmesgnaln berch bezhu ketyibet hagerachnm ethiopia fatre yutebklgn
@rihanatube515
@rihanatube515 2 жыл бұрын
Aselamalyekum woramatulye wbarakatu began guru koyeta nabaran barechu wuda Blanche bizu entabekalan hagarachen selam yadereglen
@ETENESH
@ETENESH 2 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ እዚህ ሆኝ አሸተትኩ loin በጣም ግሩም ነው ጎበዝ ታድያ መቻ መጥች ልብላ ማማየ እንዲህ አፈንበዉሀ ሞልተቭማ አላቅሽም የት ነው የምትኖረው
@alemudinmahir9715
@alemudinmahir9715 2 жыл бұрын
ዘቡቲ ዋውውውውውውውውው አንደኛዬ የኔ ውድ የምወድሽ ነገርስ ሙያሽን ችሎታሽን ሁሉንም አድነቂሽ ነኝ በአላህ በኢሜል መልሼ ስወድሽ ደሞ ከተመቻሽ ዛሬ ነይ እንጫወት አንቺን ከዩቱብ ስትጠፊ ደስ አይለኝም ❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@Rejureju-qt9bv
@Rejureju-qt9bv 2 жыл бұрын
ማሸአላህ የኔዋ የምወድሽ ግን ተቂ ይሁን እንዴት እንደ ምወድሽ በአላህ አላህዬ ከኔ በለይ ይውደድሽ የኔ አንደኛ በርቺልኝ በቃ በለሙያ ነሽ እኮ እስኪ ሰርቼ ልሞክረው
@tessi1732
@tessi1732 2 жыл бұрын
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ቅማሟ የዩቱብ ንግስቷ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውውውውውው እንዴት አባቱ እንደ ሚያምር በርቺ አንቺ ንፁህ ሴት ትክክለኛ ሀገር ወዳጅ ጋና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን 🌺እንወድሻላን ግን ውዷ አንድ ባጃጅ የግድ ትገዢያላሽ እሺ🙄❤❤😍
@elhamkedir728
@elhamkedir728 2 жыл бұрын
አሰለሙ አሌይኩም ወረህማቱላሂ ወባረከትሁ ዘቡሻ እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ውብ በጣም ለያት ያለ አሰራር ነው በርቺልኝ ግን ወላህ ማታ በህልም አይቼሽ ነበር እንዴት ነሽ በአላህ ስለ ጤንነትሽ ንገረኝ ወይም የምተቁ ንገሩኝ በአላህ በጣም ስለጨነቃኝ ነው
@muna5886
@muna5886 2 жыл бұрын
ዘቡ የመሀመድ ልጅ ኡፍ ስወድሽ እኮ የኔ ፀበያ ስናይ ሞቼ ነው የምወድሽ የሁሉ እናት ሰውን ወደጅ ብሄር የመትመርጪ ቅን የሆንሽ በጣም እወድሻለሁ የኔ በለሙያ የጉራጌዋ ቆንጆ 💞💞💞💝💝❣️❣️"ግን በምንድነው አንቺን መግኛት የሚቻለው በአላህ የምተቁ ንገሩኝ ወይም ስልክ ቆጥሯን
@የስሙየስሙ
@የስሙየስሙ 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ በጣም ጎበዛ ነሽ ወላህ በርቺ ግን ምን እንደጨመርሽ ንገሪኝ ስወድሽ
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 жыл бұрын
Wowwwwww yena balemoya gobazi nashi mare yameri mesa zachi nagne eji kachi beya nabare geni damo wefiratani bameni lekanisi seli achi amatashi😂
@abdurezak8525
@abdurezak8525 2 жыл бұрын
ዜድዬ በአላህ እንዴት ነሽ ጠፋሽ ከሊቭ በሰላም ነው በርቺልኝ የኔ የሴት ጨው ግን ተናፍቀሻላ ወላህ
@hayutijimma4348
@hayutijimma4348 2 жыл бұрын
ዘቡቡቢቡቡቡቡ የመሀመድ ልጅ ምን ዋውውውውውው የሙያ ጥግግግግግ ወላሂ የአላህ ግን እኮ ናፍቀሺኛል በአላህ ስልክሽን ፃፊልኝ ስወድሽ
@ሀልፊያሀልፊያ
@ሀልፊያሀልፊያ 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ዜድዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ቆንጆ በአላህ ለምን ጠፋሽ ለምን ቁጥርሽ አትሰጪም ወይም በኢሜል መልሺ በአላህ ጎበዝ በርቺ የኔ በለሙያ የምወድሽ💕💕💕💕💕💕💕💕
@kamilatube8553
@kamilatube8553 2 жыл бұрын
አሰላምወለይኩምወራህመቱላሂወበረከቱእህትእንኳንደህናመጣሺበርቺማሻአላህበጣምያምራልፍትህበሰኡድየሚሰቃዮእህትወድሞቻቺን
@amentademamentadem2356
@amentademamentadem2356 2 жыл бұрын
ይስለም የዲከ እህት
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
macaroni bechamel በሸሜል አሰራር 😋😋😋
16:31
Nesru ነስሩሩ tube2
Рет қаралды 714
سوپ پیاز فرانسوی french onion soup 🧀
26:55
TASTY CORNER tv
Рет қаралды 3,7 М.
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,6 МЛН