Пікірлер
@sosta448
@sosta448 13 сағат бұрын
በጣም ጠፍተሀል ግሩሜ እባክህ እንደዚህ አትቆይ
@mirttimes-898
@mirttimes-898 17 сағат бұрын
እባክህ አትጥፋ የምሽቴ ድምቀት Please 🙏🙏🙏
@KiyaNigusie-wb1ry
@KiyaNigusie-wb1ry 20 сағат бұрын
ግሩሜ ከምታስበው በላይ ዋጋ አለህ የኔ ምርጥ
@etsayfeseha6092
@etsayfeseha6092 22 сағат бұрын
Pls we need more I really love it woooooow
@TabeeyBololo
@TabeeyBololo Күн бұрын
በቀንብቀ ልቀቅ
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 Күн бұрын
ግሩሜ ሁሌም ግሩም ተራኪ ግሩም መሣጭ የሆንክ ሠው ነህ በርታ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤😂
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 Күн бұрын
ሁልግዜም ግሩም
@user-qp3fv5uy9s
@user-qp3fv5uy9s Күн бұрын
አረ በፈጠረህ አትጥፋብን ብዙም
@ahmegragn1851
@ahmegragn1851 Күн бұрын
አረ በጣም ጠፋህብን እንጂ መደወል ነበር የቀረን
@Koblayukahen
@Koblayukahen 2 күн бұрын
ሪዮካን ❤
@Koblayukahen
@Koblayukahen 2 күн бұрын
አይ ኦሾ ድንቅ ሰው 😇🙏💕
@natnaels
@natnaels 2 күн бұрын
Welcome back!
@MIKOMiko-fy3ht
@MIKOMiko-fy3ht 2 күн бұрын
Grum bexam arif new
@eyobfekadu9707
@eyobfekadu9707 2 күн бұрын
ere girume tenesh dimistihen bitechemer
@user-hy8ce1xv4s
@user-hy8ce1xv4s 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ግሩም በጉጉት ነው መንጠብቅህ
@yohannesandarge9615
@yohannesandarge9615 2 күн бұрын
እውነትም ማራኪ!!!
@Bini994
@Bini994 2 күн бұрын
አንድ ሰሞን ሰዎች የኢግናስ ሰመልቫይስ ምክር (የምርምር ውጤት) ንቀው ብዙ ሺ ሰዎችን ለሞት እንደገበሩ ሁሉ ፤ እኔም አጠገቤ ያለውን መዝገበ-ፀሎት ችላ ብዬ የኦሾን ሀሳቦች እመገብ ፣ እጠጣ ፣ ነበር። ኦሾ ፣ ቮልቴር ፣ ኒቼ ፣ ሶቅራጠስ ፣ ፕሌቶ ፣ ዲዮጋን ፣ ሁሉም ብዙ አውርተዋል። በእነዚህ ሰዎች ወሬ እና ንግግር ውስጥ ግን አንድ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር የፈጣሪን ዝምተኝነት ነው (አይደንቅም) ዝምታው እንድናወራ አደረገን ፣ መሰወሩ ነፃነትን ሰጠን ፣ ጣልቃ ገብ አለመሆኑ በራሳችን እንድንቆም አደረገን ፣ አቤት ቸርነት ! እርሱ እረቂቅ ሲሆን እራሱን ግን አላዋቂ አድርጎ በመፀሀፍ-ቅዱስ ውስጥ ማንነቱን በሚቀል መንገድ ገለጠልን። ኦሾ ገነት እና ሲኦል እንዳሉ አይቀበልም እውነት እላቹሀለው በርሚል ጊዮርጊስ ብላቹ እዚሁ ዩቱብ ላይ ግን ብፈልጉ እውነቱ ምን እንደሆነ ታውቃላቹ ! የእግዚአብሔር ዝምታ ሴጣን (ሳጥናኤል) እኔ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ህሊና የተገለጠልኝ አምላክ ነኝ ፤ ብሎ እንዲያስብ እንዳደረገው ሁሉ ኦሾም በተመሳሳይ እንዲሁ አስቦ ኗሯል። አንድ እውነት ልንገራቹ ብዙ ሰዎች አለም እንዲ ብቶን ብለው ብዙ ሀሳብ ሰጥተዋል ፤ አለም ግን በእግዚአብሔር ሀሳብ ብቻ ነው ያለችው። ሁሉም ነገር እርሱ ቀድሞ ባበጀው መንገድ እየተከናወነ ነው። ቆሻሻ ለሰው በሽታ ለዝብ ግን ምግቧ ነው። ኦሾ ግን ቆሻሻ አያስፈልግም አለ። ይሔ ሰውዬ አለም በሆን ያለባት እንዲ ነው ብሎ ብዙ አውርቷል 😅 ያልተረዳው አንድ ነገር ግን አለም ያለችው ዓለም ከመፈጠሯ በፊት እንድትሆን የተፈለገቺውን ነው። የእግዚአብሔር ዝምታ ያስፈራኛል ! ሰዎች በትቢት እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም ሲሉ ይደንቀኛል። የኦሾ እሳቤ የሰውን ልጅ ወደ ላቀ ከፍታ (ኢላይት-መንት) ማሸጋገር ነው። እርሱ እንደ-ሚለው ግን ዓለም ብትሆን ኖሮ የዛሬዋ አለም እንዲ አቶንም ነበር። ይሔ ደግሞ በግልፅ የሚያሳየን አለም ትላንት ፣ ዛሬ ፣ ነገ ፣ የምትሆነው እግዚአብሔር እንድትሆን የፈለገውን ብቻ እንደሆነ ነው። ንብን ንፁ ፣ ዝብን ቆሻሻ ፣ አድርጎ ማሰብ ምን ማለት ነው ? የሰው ልጅ ዓለም መሆን ያለባት እንዲ ነበር የሚለው እርሱ ማን ስለሆነ ነው ! 😅 ሰው እኮ የሚጣፍጠውን የሚወድ ፣ የሚመረውን የሚጠላ አስቂኝ ፍጡር እኮ ነው።
@rediatgebru9424
@rediatgebru9424 Күн бұрын
የኦሾ ስህተት ምንድነው አንተ ያስተዋልከው ??
@Bini994
@Bini994 Күн бұрын
ይሔንን ጥያቄ የአፅናፈ-ዓለም አባት የሆነው ንጉሳችንን ጠይቂው ! (ግን በንፁ ልቦና)
@ZionTube-A
@ZionTube-A 2 күн бұрын
በጣም ነው እምታናድደው ከፈለክ ከድሮወ‍ው እየገረብክም ቢሆን… እውነት ከዚህ በኃላ አንተን መጠበቅ ሰለቸኝ…
@user-de2lh3uw1s
@user-de2lh3uw1s 2 күн бұрын
Bakh atsnbetben abo 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 benafkot tebtnku yalante ayhonlegnm
@JakChang-or6bx
@JakChang-or6bx 2 күн бұрын
Wow, that video is very interesting! The content really captivated my attention from start to finish. I appreciate the effort you put into creating such engaging content. Please, whenever you can, post another video. I've followed all your videos, and I must say, you're doing a fantastic job. Keep up the good work! - Osho"
@AschalewShiberu
@AschalewShiberu 2 күн бұрын
lovely narration
@MuheAwel-vz6oz
@MuheAwel-vz6oz 2 күн бұрын
ስለኦሾ ብቻ ብሰራል ደስተኛ ነኝ።
@yosefjosi9359
@yosefjosi9359 2 күн бұрын
We miss you
@filembernegesse
@filembernegesse 2 күн бұрын
Well come
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 2 күн бұрын
ሱሳችን ነህ።
@user-zn9tq9dd9g
@user-zn9tq9dd9g 2 күн бұрын
Girume ebakihn rezem rezem yalu mirit mirt lib weledochin terikilin❤❤ sintegna gezeye yihen tiyake siteyikih gorume ebakih😢
@Abel_Betre1
@Abel_Betre1 2 күн бұрын
ለመታመን ያህል አላደመጥኩም ገና ግን አውርጄዋለው/download አርጌዋለው እና ላለህበት አጣብቂኝ ሁኔታ እንረዳሀለን በደንብ ግን ቀጣይነት ባለው ሁኔታ መቀጠል ብትችል እላለሁ ማለት እዚህ ላይ በደንብ ማብራራት እምችለው የሰው ልጅ እውነታ ስላለ ማለቴ ነው ብቻ በርታልን ወንድማችን አትጥፋብን ስራህን እንወደዋለን እናከብራለንና ሰላም ለአንተ✌️✌️✌️
@NahomJohn12
@NahomJohn12 2 күн бұрын
#OSHO MY TEACHER ❤ #GIRUME THANK YOU 🙏
@user-gw1nt3lx8z
@user-gw1nt3lx8z 2 күн бұрын
እባክህን የኔ ወንድም የቻይና አጫጭር ታሪኮች የምለው ታሪኮች ናፍቆናል
@habte0928
@habte0928 2 күн бұрын
ቶሎቶሎ ና
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 2 күн бұрын
የመስለኛል በጣም ኦሾን እደምትወደዉ ነዉ የተረዳዉት ስለ እሱ ብዙ ፕሮግራም ሰራክ
@ethiopiaethiopia
@ethiopiaethiopia 2 күн бұрын
ኦሾ ለእኔም ይመቻኛል❤
@rediatgebru9424
@rediatgebru9424 Күн бұрын
ኦሾ የሚፈቀር ሰው ነው
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 12 сағат бұрын
አዎ ይወደዋል ። ኦሾን እኔም እወደዋለሁ የነብስ አባቴ ነው !!! 💚🙏
@begashawabegaz4224
@begashawabegaz4224 2 күн бұрын
ትተህዋል
@IMJ-lc9zp
@IMJ-lc9zp 2 күн бұрын
ደባሪው ሰውየን ትላንት ከፔጅህ ላይ አንብቢያት ነበር። ግሩም ሆይ ይህን ሰውየ እንድወደው እየገፋፋኸኝ ነው. እኔ ይህን ሰው ፈፅሞ ልወደው አልሻም 😃 እናመሠግናለን 🙏
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 2 күн бұрын
welcome❤
@Mahi-ex6ro
@Mahi-ex6ro 3 күн бұрын
እኳን ደና መጣህ ❤
@misgunmeles7563
@misgunmeles7563 3 күн бұрын
Welcome back girumie ! enem yeaterarekehen ena yedemtsehen betam adnakih negne abakeh atetfa Thank you my brother 🙏👏
@nebilbiketouring5836
@nebilbiketouring5836 3 күн бұрын
Welcome back❤
@meazasolomon
@meazasolomon 3 күн бұрын
Tolo tolo liqeqilen
@natiabi
@natiabi 3 күн бұрын
Ere abzaw ye Osho tarick please qexay Osho ❤❤❤
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s 3 күн бұрын
❤❤❤
@abitarow
@abitarow 3 күн бұрын
I know radio,Tv lay selemetsera busy tehonalek yemetekmek ye KZbin audience yeshalehal wa tenkebakeben
@millionboru1623
@millionboru1623 3 күн бұрын
ተዉ ግን ጥፍት አትበል ካስነደፍከን በሗለ መድሃኒቱንማ አትከልክለን ......ቆይ እንዴት እንተኛ ቆይ ማን ያባብለን ብለህ ነዉ ?????
@millionboru1623
@millionboru1623 3 күн бұрын
ግሩሜ ግሩሜ......
@hailuwami6926
@hailuwami6926 3 күн бұрын
ዛሬ እራሱ ቼክ አድርጌህ ነበር.....welcome back!
@batidadacha9425
@batidadacha9425 3 күн бұрын
Welcome back Girume🎉🎉🎉❤❤❤
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 4 күн бұрын
ግሩሜ ሁሌም ማራኪ በሆነ ድምጽህ ግሩም ትረካ ስለምታቀርብ በበኩሌ አመሰግንሀለሁ።
@mekdesteklu2383
@mekdesteklu2383 4 күн бұрын
ለጊዜህ በጣም እናመስግናለን መፀሀፉን ሕይወት ትዘራበታለክ በጣም እናመስግናለን 🙏 አድናቂዎችህ ::
@GetahunAddise-md1zg
@GetahunAddise-md1zg 6 күн бұрын
Enameseginalen girume
@BinyamSahlu
@BinyamSahlu 8 күн бұрын
ግሩም ትረካ እናመሰግናለን
@user-bc3lw1tq8f
@user-bc3lw1tq8f 8 күн бұрын