ግሩም ትረካ - ኢግናስ ሰመልቫይስ - ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው ሊቅ - ጸሐፊ - ዶ/ር አበባ የሺጥላ፤ ተራኪ - ግሩም ተበጀ

  Рет қаралды 8,421

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje

Ай бұрын

ግሩም ትረካ - ኢግናስ ሰመልቫይስ - ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው ሊቅ - ጸሐፊ - ዶ/ር አበባ የሺጥላ፤ ተራኪ - ግሩም ተበጀ

Пікірлер: 50
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 19 күн бұрын
ግሩሜ ሁሌም ማራኪ በሆነ ድምጽህ ግሩም ትረካ ስለምታቀርብ በበኩሌ አመሰግንሀለሁ።
@ermiashilla2958
@ermiashilla2958 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታ!!!
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትረካ ነው ሰውን አንዴ አስተምረሕ የምትተወው አይደለም። አንዴ በልቶ እንደማይተው ሁሉ አውሮጳውያን ሳሙና ሳይኖራቸው እጅ መታጠብ ሳይጀምሩ ከ1500 አመታት በፊት ነቢዩ መሐመድ እጅን በቀን 5ቴ መታጠብ ጥርስን በቀን 5ቴ መጉመጥመጥ በቀን እግርን 5ቴ መታጠብ ቢፈሳ መታጠብ ቢሸና መጣኾር ቢያራ ቂጡን እንዲያጥብ ጆሮውን እንዲያጥብ ከውሐ ጋር እንዲተዋወቁ አደረጉ ከ5ወቅትም ሰላት ጋር አያያዙት። ቂጥም ቁላም በእጅ እንዳይጠረግ በግድግዳ ላይ እንዳይጠርጉ አዘዙ። ቤት መስጊድ ሲገባ ጫሜ ይውለቅ አሉ። ሳኒቴሽን ከፍ በማለቱ ነው አውሮጳውያን እድሜያቸው 80/85 የደረሰው። አረቦች ሳይንሳዊ ጅምራቸው 1500 አመት አልፎት ለምን እንደማያጠናክሩ አይገባኝም። ዶክተሩ እጅግ ይደነቃል ምናልባት የነቢዩ መሐመድ የንጽሕና ታሪክ ሰምቶ ይሆናል። እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@AbduAbdu-fb1cs
@AbduAbdu-fb1cs Ай бұрын
አረተሣተሀል፡ለኛ፡ረሱል፡አሰተምረዉናል፡1480አመትበፊት
@KbromwelayKbromwelay
@KbromwelayKbromwelay Ай бұрын
ሳምና ነበርው
@GirumTereka
@GirumTereka Ай бұрын
አዎ … ልክ ብለሃል፡፡ ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው በሚል አስተካክዬዋለሁ…
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Ай бұрын
ፈሪሳውያንና ከጻፎች ወገን ከኢየሩሳሌም የመጡትም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ። 2 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንድ በርኵስ ማለት ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ። 3 ፈሪሳውያንና አይሁድም ሁሉ የሽማግሎችን ወግ ሲጠብቁ እጃቸውን ደኅና አድርገው ሳይታጠቡ አይበሉምና፥ 4 ከገበያም ተመልሰው ካልታጠቡ አይበሉም፥ ጽዋንም ማድጋንም የናስ ዕቃንም አልጋንም እንደ ማጠብ ሌላ ነገር ሊጠብቁት የተቀበሉት ብዙ አለ። 5 ፈሪሳውያንም ጻፎችም። ደቀ መዛሙርትህ እንደ ሽማግሌዎች ወግ ስለ ምን አይሄዱም? ነገር ግን እጃቸውን ሳይታጠቡ እንጀራ ይበላሉ ብለው ጠየቁት።
@dawit2786
@dawit2786 Ай бұрын
ከዚያ በፊት ሰው እጁን አይታጠብም ማለት አይደለም፡፡ ለምን ከኃይማኖት ጋር አያያዝከው?
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Ай бұрын
​@@GirumTerekaግሩሜ የእግዘአብሔር ቃል መሰረዝ ትክክል ነው
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 Ай бұрын
ግሩም ነው።
@SemereAhmed
@SemereAhmed Ай бұрын
ቀላል የሚባሉ መፍትሔዎች ለ አለም ምርጥ ነገሮችን ማበርከት እንደሚችሉ ማሳያ ነው አለም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ቶሎ ላይቀበልህ ይችላል እና ግን እመነኝ አንድ ቀን አለም ይገባዋል ካለፉክ ቡሀላ ስለ አንተ ብቻ ይተርካል
@Abel_Betre1
@Abel_Betre1 Ай бұрын
አርአያችን ተመልሧል ✌️ አትጥፋብን ወዳጃችን ስራህ ይማርካል✊
@JamesJames-gf5zf
@JamesJames-gf5zf Ай бұрын
Onther osho 🥰🥰🥰
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 Ай бұрын
እስከ እሁን አፍን ፍሎስ ማድረግ ወይም በስንጥር በርስ መካከል ያለውን ቁሻሻ ለማውጣት የማይፈልጉ ዝም ብሎ ቦረሽ ቦረሽ አድርገው የተኛውን ቆሻሻ የሚቀሰቅሱ፣ ምላስንማ እንዴት ይፋ ቃል ብለው ሊደባደቡ የሚቃጣቸው ፣በቁሻሻዬ አልደራደርም ብለው ሰው መሀል የራሳቸው ሰለማይሸታቸው እንደ ልባቸው የሚተነፍሱብህ ብዙ ናቸው። ይብላኝ ለሚስታቸው ብዙ ግዜ ሴቶች ንቁ ናቸው በንፅህናቸው።እጅማ ከከተማ ዞር ስትል ነውር ነው መታጠብ እንዲያውም ከበሉ በኋላ ነው ወጡን ለማስለቀቅ የሚታጠቡት አለበለዚያ ፈተግ እርገው እርግፍ ነው። ንፅህናና ትህትና ለራስ ነው እንትን ግን በግሌ ትረካው ከነድምጽህ በጣም ደስ ትላለህ ልጄ እንጅቴ።
@rahulluhar2869
@rahulluhar2869 Ай бұрын
ግሩሜ 💚💛❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@simretgebretensae1059
@simretgebretensae1059 Ай бұрын
Much respect 😮
@filembernegesse
@filembernegesse Ай бұрын
Amazing story😢😢. Be continue
@user-de2lh3uw1s
@user-de2lh3uw1s Ай бұрын
Grume yante aynt liq ke main stream media wde social mediam memtat miberetata nw berta bezu tektay yenorehal (egna nen tetekamiw bezi )
@lamlakmintesnot2977
@lamlakmintesnot2977 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው.. . .አባክህ የፒኒሰሊንኑ ሎድ አድርግልን
@Abel_Betre1
@Abel_Betre1 Ай бұрын
የ bishop mar mari emanuel ግለ ታሪክ ብሰራልን እላለሁ🙏🙏🙏
@sabiemedia5526
@sabiemedia5526 Ай бұрын
wey yichi alem🤫🤫🤫🤫🤫
@betesfatamire
@betesfatamire Ай бұрын
Please change back ground classical
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob Ай бұрын
ከ1400 አመት በፊትኮ ነብዩ ሙሀመድ ስለ እጅ መታጠብ አስተምረውናል
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Ай бұрын
ባትፅፈው ይሻላል የማታውቀውን ታሪክ መሀመድ ከረሰሸድቂ እሚባሉ አማኞች ነው መታጠቡንም አምስት ግዜ መስገዱንም የወሰደው
@GirumTereka
@GirumTereka Ай бұрын
አዎ … ልክ ብለሃል፡፡ ለሕክምናው ዓለም እጅ መታጠብን ያስተማረው በሚል አስተካክዬዋለሁ…
@GirumTereka
@GirumTereka Ай бұрын
እንደዚያ አይመስለኝም፡፡ ለማንኛውም አሳማኝ መረጃ ካለህ እስቲ ሊንክ ወይ የሚገኝበትን ጠቁም
@user-up1px4tv5m
@user-up1px4tv5m Ай бұрын
አይሁዳውያን ከ ግብፅ በረሀ ሲወጡ ጀምሮ ስለመታጠብ የሚበላ ና የማይበላ እንዲሁም ውሀ በሌለበት ህክምና በማይገኝበት ግዜ ምን መደረግ እንዳለበት ከነብዩ መሀመድ 2600 አመት በፊት ያውቁ ነበር መፅሐፍ ቅዱስ ላይም አለ
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 Ай бұрын
1 ፈሪሳውያንና ከጻፎች ወገን ከኢየሩሳሌም የመጡትም ወደ እርሱ ተሰበሰቡ። 2 ከደቀ መዛሙርቱም አንዳንድ በርኵስ ማለት ባልታጠበ እጅ እንጀራ ሲበሉ አዩ። 3 ፈሪሳውያንና አይሁድም ሁሉ የሽማግሎችን ወግ ሲጠብቁ እጃቸውን ደኅና አድርገው ሳይታጠቡ አይበሉምና፥ 4 ከገበያም ተመልሰው ካልታጠቡ አይበሉም፥ ጽዋንም ማድጋንም የናስ ዕቃንም አልጋንም እንደ ማጠብ ሌላ ነገር ሊጠብቁት የተቀበሉት ብዙ አለ። 5 ፈሪሳውያንም ጻፎችም። ደቀ መዛሙርትህ እንደ ሽማግሌዎች ወግ ስለ ምን አይሄዱም? ነገር ግን እጃቸውን ሳይታጠቡ እንጀራ ይበላሉ ብለው ጠየቁት።
@LENIZPRO1
@LENIZPRO1 Ай бұрын
ወዳጄ ፣ የማይረባ ታርኮችን ከምታቀርብ ትንሽ ጠጠር ያሉ አደገኛ ታርኮች ማለትም ስለነ Himmler, pabilo Escobar, dr.mengel , Hitler, mao, El Chapo, እና ለሎችም ስለነሱ አቅርብ ድምፂህ አርፍ ነው ግን ምትመርጣቸው ታርኮች ምንም ደስ አይልም
@SemereAhmed
@SemereAhmed Ай бұрын
ወንድሜ ልቃወምህ አይደለም ሀሳቤን ልገልጽልህ እንጂ ስለዚህ ሥማኝ . ጠጠር ያሉ ታሪኮች ባንተ አስተሳሰብ እውን እነዚህ ሠዎችን በማቅረብ ሊወከል እንደሚችል ከ ጽሁፍህ መረዳት ችያለሁ ግን አስታውስ የዘረዘርካቸው እነዚህ ሠዎች አንዳቸውም የእናቶችን ህመም መፈወስ አልተቻላቸውም ነበር ። ከዚህ በላይ ምን አይነት አስደናቂ ታሪክ ማዳመጥ ፈለክ?
@betesfatamire
@betesfatamire Ай бұрын
Think what's you get from this story
@ChaleTadele-dw3mk
@ChaleTadele-dw3mk Ай бұрын
ye wenjel tarik ethiopia wist honeh mn yeserlhal be yekenu eyayeh aydel enda
@tsegayetewodros1069
@tsegayetewodros1069 Ай бұрын
አደራህን ግሩሜ ይህንን ወንጋራ ምክር እንዳትሰማ!
@hayubami-vh1uj
@hayubami-vh1uj Ай бұрын
ባንተ ቤት እኮ በጣም ታውቃለህ የትም ተወሽቀህ ሚሰራን ሰው ትንቃለህ?
@goiteomabay4593
@goiteomabay4593 Ай бұрын
ይሄ ልጅ NBC Ethiopia ላይ የሚሰራው ልጅ ነው?
@sohabazeydibnu5482
@sohabazeydibnu5482 Ай бұрын
አዎ ነው፣ ዶክመንተሪ ላይ ይሰራል
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ሰው ሞኝ ነው ልበል? ሙስሊም የተጠቀመበት ንጽሕና አጠባበቅ ሌላው ሐይማኖት ተከታይ ቢጠቀምበት ምንም አይጎዳውም። እስላም አይሆንም። ክርስትያኑ ለንጽሕናም ይሁን ለሌላ የተጠቀመበት ጥሩ ዘዴ ካለ ሙስሊሙ ለምን አይጠቀምም። ስለተጠቀመ ክርስትያን አይሆንም። ለእስላሙ ቂጥ አጣቢ ብለው ሲቀልዱ በልጅነቴ እሰማ ነበር። ይገርመኝም ነበር። ተፈጥሮአችን አንድ ነው። የትልቁ አንጀት ርዝመት ከ1-1.5ሜ ነው የትንሹ አንጀታችን ርዝመት የአዋቂ 7ሜ ነው። በሰው ሁሉ ነው። ቂጥን መታጠብ በጣም ጠቃሚ ነው። ኢንፌክሽን ይከላከላል። አር በደረቀ ጊዜ የቂጥ ስሮች ሲበጣጠሱ በዚያ ቀሪ አር ይገባል በእጅም ቢጠረግ በጥፍርና በጣት በየቀኑብናራ በአመት ቢያንስ 2ኪግ አር እንውጣለን ብሎ አንድ ሳኒቴርያን ጓደኛዬ አቶ ሽመልስ የሚባል አስተማረ ከኪንታሮትም ያድናል። እጃችን በቀን የነካውን 1000 ነገር ይኖራል። ከየትም ይምጣ ውሐ ይዞ ወደ ሽንት ቤት መሔድ ይለመድ ዩኒቨርሲቲ ሽንት ቤቶች ግድግዳ ርእስ ስራበት በሆቴሎችም ሥራ 100ትቆጥራለሕ እናመሰግናለን በጣም
Pokey pokey 🤣🥰❤️ #demariki
00:26
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН
Маленькая и средняя фанта
00:56
Multi DO Smile Russian
Рет қаралды 5 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 42 МЛН
ግሩም ትረካ - ማራኪ የዜን ትረካዎች - የሙት መንፈሱ እንዴት ተረታ እና ሌሎችም
21:25
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 15 М.
Sheger mekoya (osho) ተመስጦ ወይስ እብደት
26:58
ASHU VIEWS
Рет қаралды 19 М.
Мұса жобамен қоштасты😳 Бір Болайық! 30.05.24
26:21
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 201 М.
100❤️ #shorts #construction #mizumayuuki
0:18
MY💝No War🤝
Рет қаралды 20 МЛН
Мұса жобамен қоштасты😳 Бір Болайық! 30.05.24
26:21
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 201 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 389 М.
BRUSH ONE’S TEETH WITH A CARDBOARD TOOTHBRUSH!#asmr
0:35
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 57 МЛН
ХОРОШО ЧТО ПЕРЕПРОВЕРИЛ😂😂😂 #юмор #пранк
0:44
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1 МЛН