Пікірлер
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 17 күн бұрын
❤❤❤❤
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@endobrindo
@endobrindo 3 ай бұрын
ድንቅ ቪዲዮ 😊👌 ሰውዬው ከሙፍቲ የበለጠ አድክም ናቸው 😅
@nuruali-pd3bo
@nuruali-pd3bo 3 ай бұрын
በርታ ምትተረጉምበት መንገድ በጣም ደስ ይላል
@endobrindo
@endobrindo 3 ай бұрын
የመጨረሻዋ ኡርዱ ትተርጎምልን 😂
@afrozatube4470
@afrozatube4470 3 ай бұрын
😂
@alomersemeter6287
@alomersemeter6287 4 ай бұрын
አሁን ላይ ይሄ ትንተናህን እንደገና ስትገርበው እንዴት ታዬዋለህ
@abdulkerimnure922
@abdulkerimnure922 4 ай бұрын
ሃዬ በርቱልን
@afrozatube4470
@afrozatube4470 4 ай бұрын
For those who wants the original version. kzbin.info/www/bejne/nauup6uPhb5gfassi=eFpfPACWbKnpfvB8
@kalidteha9249
@kalidteha9249 4 ай бұрын
Tnx Abiyi
@afrozatube4470
@afrozatube4470 4 ай бұрын
You are very welcome!
@endobrindo
@endobrindo 4 ай бұрын
Keep it up 💪❤❤❤
@afrozatube4470
@afrozatube4470 4 ай бұрын
For those of you who are interested in watching the original- kzbin.info/www/bejne/poSxe4SKgpl8sMUsi=4wV3H80HqW4grs1a
@afrozatube4470
@afrozatube4470 4 ай бұрын
ዋናውን ቪዲዮ ለምትፈልጉ kzbin.info/www/bejne/f4m2qn-Yp8xpd5Isi=HTuWnuDc7ZGqHGxJ
@khalidseid1458
@khalidseid1458 4 ай бұрын
ከሙዕተዚላዎች በኋላ ያለው ታሪክ ይቀጥላል ብላችሁን ነበር
@hamduabdu2532
@hamduabdu2532 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ነው! ብዥታዎችን ለማጥራት ሌሎችም ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ጥያቄዎች ለመመለስ ዳዋው ይቀጥል.....
@hidayamohammed1973
@hidayamohammed1973 Жыл бұрын
አዎ ቅንድብ መቀንደብ ሀራም ነው ።
@xayadmaxamed8922
@xayadmaxamed8922 2 жыл бұрын
Alah ytebkishi
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
የአላህ
@tggfgj5253
@tggfgj5253 2 жыл бұрын
ጉድ ነዉ ዬምሰመዉ ሀ
@razitube6010
@razitube6010 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ትንታኔክ በርታልን
@yonasatle5319
@yonasatle5319 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፣ you are a real educator !!! ቀላል ግንዛቤ አስጨበጥከን እንዴ ። ቀጥልበት እንዳይቆም 🙏🇪🇹🙏
@yehualashetzerihun1793
@yehualashetzerihun1793 2 жыл бұрын
አብዬ እኮ ድንቅ ነህ። ለኢትዮጵያ እጅግ ታስፈልጋታለህ!!!
@qassimjabir7733
@qassimjabir7733 2 жыл бұрын
ጥሩ ዕይታ ነው፣ ነገር ግን ወሎ ለምን ተረሳ? የሚለው የቱ ጋር ነው ሀሳብ የሰጠህበት? ሌላው እንዴት ህውሃት አፈር ልሶ ተነሳና ለምን ወሎ ምድር ላይ ለምን ይህን ያህል ቆየ ለሚለው ትንታኔህ ላይ ምላሽ አላገኘሁም። በተረፈ በእኔ እምነት ህውሃትን ችግር ውስጥ የከተተው አማራና አፋር ላይ ሆን ብሎ የወሰደው ነገር ግን ፖለቲካ ተወቃሽንትን የፈጠረበትና ጨዋታውን የቀየረበት ነው።
@afrozatube4470
@afrozatube4470 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እንደታዘብከው በቀጥታ መልስ አልሰጠሁም። ስለ ጥያቄዎቹ ውስብስብነት በተናገርኩበት የመጀመሪያ አካባቢ፣ መልስ ለመስጠት መደላድል መስጠት ያስፈልጋል ብዬ ነበር። ነገር ግን አንዳንዶች በመስመሩ መሃል ሲነበብ፣ ሌሎች ደግሞ ጥቅል መልእክቱ በሚሉት ነገር መልሱን ለመጠቆም ሞክሬያለሁ ብዬ አስቤ ነበር።
@teklemoges1229
@teklemoges1229 2 жыл бұрын
እሳካሁን ስለጦርነቱ ከተሰጡ ትንተናዎች ሁሉ ያንተው ትንተና መሬት የረገጠ እና የበሰለ ነው። ክብረት ይስጥልኝ።
@haiderabdela9857
@haiderabdela9857 2 жыл бұрын
እንደምረጥ ሙዚቃ ነው አጣጥሜ አዳምጬ የጨረስኩት
@abdulfetahhussen7845
@abdulfetahhussen7845 2 жыл бұрын
ድንቅ እይታ ነው፡፡
@zebibamahmed9863
@zebibamahmed9863 4 жыл бұрын
ሙዓውያ ግን ስልጣን ለምን ፈለገ
@oromiazonenews3628
@oromiazonenews3628 4 жыл бұрын
የሙዓዊህና ሐሰን ስምምነት ሙዓዊያህ ከሞተ ቀጣዩ በህዝብ ምርጫ ይሆናል የሚል እንጅ ሐሰን ኸሊፋ ይሆናል የሚል አልነበረም። ይሄ የፈጠራ ታሪክ ነው። አል ሐሰን ሙዓዊያህ ሲሞት ኸሊፋ እሆናለሁ ብሎ ስምምነት የሚቀርብም አልነበረም። ወደፊት የሚሆነውን አላህ እንጅ ሐሰን አያውቅም። ገና ለገና ከሞተ በሚል ስምምነት ማድረግ ከሰሃባዎች ስነምግባር የለም። ሙዓዊያህ የዚድን የመረጠው በህዝብ ምርጫ ቢደረግ ግጭት ሊነሳ ይችላል ብሎ እንጅ ለልጁ ማውረስ ፈልጎ አይደለም። የዚድ ጠጭ ነው ልከው ውሸት ነው። ፈፅሞ መጠጥ አይጠጣም። እሱ እኮ የታላቅ ሰሃባ ልጅ ነው። ባጭሩ ያቀረብከው ታሪክ በሙሉ የሺዐ ፈጠራ ነው።
@zebibamahmed9863
@zebibamahmed9863 4 жыл бұрын
ግጭት እንደሚነሳስ ማን ነገርው ይህምኮ ቑይብ ነው
@zeynuahmed7264
@zeynuahmed7264 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነበር ግን አጠር አለች፡፡ በተለይ ነቢዩ ድንገት መጥተው ቢዘይሩህ የሚለው ውስጤን ነው የነካው በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ቢሰራበት ሌላው እረ አውጡኝ እያለ ሲማፀን የነበረው… ፕሮግራሙን ወድጀዋለሁ ይህንን መሰል አስተማሪ ዝግጅቶች በሰፊው ተዘጋጅቶ ቢቀርብ አሪፍ ነው፡፡