♦️ልብ ሰበሰበን ♦️
23:10
Пікірлер
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 3 минут бұрын
እናቴ እመቤቴ ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 36 минут бұрын
ለናተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን በረከታ ይደረብን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 37 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MinaluZedo
@MinaluZedo Сағат бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen,amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Сағат бұрын
እኛም ለደጃ ታብቃን የልቦናችን መሻት ትፈጽምልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Сағат бұрын
እኔ በሆነ ሚድያ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆኑን ያወኩት ከምር ፕሮቴስታንት ነበር ሚመስለኚ እሄ አስተዋይ ልጅ ዘሩ ይባርክ ቆጆ ሀሳብ ነው ያቀረባችሁት ተባርኩ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ከምር ሁለተኛ ይቅርብልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Сағат бұрын
በውነት የሚደቅ ምስክርነትና ታአምር ነው እኔ ሰትዮየ መጀመሪያ የገባሁበት ቤት አትፁሚ አትስገጅ ብላ ጠላችኚ እደቆሻሻ ነው ምታየኚ ከዛ ገና ከሀገር ስመጣ አቡነ ማለት እኳን የማልችል ወተት መጋት የሚያሶፈሎገኚ ነበርኩ ገና ነኚ ምንም የማቀው ነገር የለም ከዛ ግን አቢ ብየ ተደብቄ እሰግዳለሁ ከዛ ግን አድ ቀን ደበደበችኚ ራሴን ፎቅ ለመወርውር ተዘጋጅቸ እላይ ወጥቸ እዲህ የሚል ቃል መጣልኚ አች ተዛምምሜ ለመውደቅ አች ራሱን ያጠፋኮ ገሀነም ይገባል በዚህም በሰማይም በስቃይ ከምትኖሪ ለምን በምድር አትሰቃይም የሚል ቃል ሲመጣልኚ ከደግና ከተዛመምኩት ወርጀ ጠፋሁ ከዛ በስት መከራ ከዛ ቤት ወጣሁና ብዙ እግልት አይቸ ሌላ ቤት ስገባ ካሁኑም ሀይማኖት ቀይሪ እያሉ ያስቸግሩኛል ከዛ ጀሮ ዳባ ብየ ስደቡንም ንዝንዙንም ችየ እሄው በእምነቴ አለሁ ባይገርማችሁ ከብፊቱ ቤት እኔስ ስታስለቅሰኚ ቆይታ ልጇን በር ላይ ሆነን መኪናዋ ሊከሰከስ ትንሽ ቀርቶት ተረፈች ምልክት ስጧታል እግዚአብሄር ታላቅ ነው እማ ፍቅር ትክበር ትመስገን❤😢
@KasechLegas
@KasechLegas 2 сағат бұрын
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን የሚናገሩበትንአንደበት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለደጅዋ የብቃን እገዚአብሔር ይሰጥልን ❤
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 2 сағат бұрын
እመብርሀን እናቴ ማታውቀውን ሚሰትሬን አች ታውቄዋለሽ
@MekdestameruMekdestameru-xk3eb
@MekdestameruMekdestameru-xk3eb 2 сағат бұрын
ኧረ ይቀጥል
@zena4992
@zena4992 3 сағат бұрын
እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ያምላክ እናት የጭቅ አማላጇ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመ ብርሃን እስካሁን ጠብቀሽኛል አሁንም ጠብቂኝ ታውቂአለሽ በስደት ካች ውጭ የሚራራልን የለም
@MinaluZedo
@MinaluZedo 3 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲amen❤❤❤❤❤amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MinaluZedo
@MinaluZedo 3 сағат бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ArsemaKibret-qe6op
@ArsemaKibret-qe6op 4 сағат бұрын
ደርሶ መልሰ ሰንት ብር ነዉ
@fikirmare2482
@fikirmare2482 4 сағат бұрын
Derso mels
@HaregHaraka
@HaregHaraka 4 сағат бұрын
የልቤን በልቤ ይዥ ከፊትሽ ቁሚያለ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜ ን ዝማሬ መልአእክትያሰማልን
@fikirmare2482
@fikirmare2482 5 сағат бұрын
Enem yelela emnet teketayi yimslgn neber
@bateldamte
@bateldamte 5 сағат бұрын
እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤
@azebacc8706
@azebacc8706 6 сағат бұрын
ቦታው የት ነው
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m 7 сағат бұрын
ሉልየሰወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬመልክትያሰማልኝ
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 8 сағат бұрын
ድግል እናቴ ማርያም 🙏የጌታዬ እናት🙏 ስለ እመ አምላክ ተነግሮ አያልቅም🙏እኔም በእመ አምላክ የተደረገልኝ ነኝ 🙏❤🙏❤🙏። ይቅርታ ወንድም እህቶቼ ትክክለኛውን የገዳሟን አድራሻ በ comment ፃፋልኝ🙏
@goasd8707
@goasd8707 8 сағат бұрын
ይቅረብልን ደግሞ
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 8 сағат бұрын
አቤት አቤት አምላኬ ሁሉም ባተነውኮ ኢሜቴ ይህላቺ አቤቺው ኢሜቤቴ ይቀርቤይኝ ስታሳዚንሁሉላቺ ጌታየ ሁሉ ያተነው ፈጣሪ እወደሀሎ ትወደኝ አለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 10 сағат бұрын
ወላላይቱ እመቤቴ ፍቅርሸን አሳድርቢኝ የልቢን መሻት አንች ታውቄአለሸ እህት ወንድሞቸን የሰማሸ እኔን ሰደተኘዋን ልጅሸን አሰቢኝ ለምሰክርነት አብቄኝ ❤🥀🌹
@user-gd1hg7vz4w
@user-gd1hg7vz4w 11 сағат бұрын
እናንተን፣የሰማች፣የቅልጧዋ፣፣ማርየምየልጆቼንም፣ሕይወት፣ካስተካከለችልኘ፣፣ልጄን፣ከሱስ፣ባለቤቴን፣ከማረችልኘ፣ከውልቸር፣ካስነሳችልኘ፣የተሳልኩትን፣እልካለሁ፣ስልክ፣ቄጥራቸችሁን፣ፃፉልን
@user-gx4pw5lq8u
@user-gx4pw5lq8u 11 сағат бұрын
በማርያም የዳቆን ልኡልሰገድን ቁጥር ስጡኝ
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 11 сағат бұрын
0940248333
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 11 сағат бұрын
እሰይ የኛ እመቤት ምስጋና ይድረሳት እኛንም ስደተኞቿን ትጠብቀን አሜን
@hielenyemaryamlij6998
@hielenyemaryamlij6998 12 сағат бұрын
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ተፈውሼ ለምስክር አብቂኝ😢🙏
@senaitchane6321
@senaitchane6321 12 сағат бұрын
ደርሶ መልስ ብያለው
@user-fr6og3kv2w
@user-fr6og3kv2w 13 сағат бұрын
የቂልጦዎ ወላዲት አምላክ እማ ፈቅር ለደጅሽ ያብቃኝ
@siombira9134
@siombira9134 13 сағат бұрын
እባእክህን ወንድማችን ፀግሽ ተመልሶ ይምጣ
@tadelakidane101
@tadelakidane101 13 сағат бұрын
Amen 🙏 elllllllele 🙏 Amen 🙏
@selamawit8134
@selamawit8134 14 сағат бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ እህቴ
@selamawit8134
@selamawit8134 14 сағат бұрын
በዚ ቁጥር ደውሉልነኝ
@user-ck6tj6qg3e
@user-ck6tj6qg3e 14 сағат бұрын
Ledegish yabkan.enatie. አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@enatasrate576
@enatasrate576 14 сағат бұрын
❤❤❤
@Yeruksew
@Yeruksew 14 сағат бұрын
እናቴ የቂሊጦ ማሪያም እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ በደጅሽም እኖር ዘንድ ምልጃሽና እርዳታሽ አይለየኝ❤❤❤❤
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 15 сағат бұрын
እናንተን የሰማች ደጓ እናት ድንግል ማርያም እኛንም ትስማን አለሁ ትበለን🙏❤የተዋህዶ ልጆች ምስክርነታችሁ ደስ ይላል በእመቤቴ ደስ ስላላቹ ደስ ብሎኛል🙏❤❤❤❤❤❤
@EmebetsihfraewEmebt-lw3is
@EmebetsihfraewEmebt-lw3is 15 сағат бұрын
አዋ
@josephwaite1317
@josephwaite1317 15 сағат бұрын
Lilililililililil emberhane melejawa ayeleyene
@BirteLamaha
@BirteLamaha 15 сағат бұрын
Egzibher yimesgen Enkan egzibhere radashe sist betam Yeme germe new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 15 сағат бұрын
ለእናተ የደረሰች የቂልጦዋ ማሪያም ለእኔም ትድረስልኝ❤❤ እህት ወንድሞቸ በጦለት አስቦኝ ወለተ ስላሴ እያላችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሪያም ❤ማሪያም❤ ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yx1tm7fo8v
@user-yx1tm7fo8v 16 сағат бұрын
ለኛም በረከታቸው ይድርሰን
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 16 сағат бұрын
ቂልጦ ማርያም በረከቷ ይደርብን
@LamrotGashaw-vi6kt
@LamrotGashaw-vi6kt 16 сағат бұрын
Zemare melaket yasemalen🙏🙏🙏
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 16 сағат бұрын
Bereto Bereto Bereto ❤❤❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 16 сағат бұрын
እመብርሃን ሁላችሁንም በሰላም አድርሳ በሰላም ከቁጥር ሳታጎድል ትመልሳችሁ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 17 сағат бұрын
እኛንም ከስደት መልሳን ለደጇዋ ታብቃን ለእናንቴ የደረሰችው የቂልጦዋ ማርያም እኛንም ትጎብኘን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤