ከአስራ አራት ዓመት በኋላ አስደመመን// ዘማሪ ዲ/በርሱ ፈቃድ

  Рет қаралды 92,455

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 216
@Misneb
@Misneb Ай бұрын
ዘማሪ በሱፈቃድ በወላጅ እናትህና ደግሞም በአገልግሎት እናትህ ዘማሪት ፋንቱ መካከል ቆመህ በአባቶች በወንድሞች በእህቶች ተከበህ ተፈስሂ እያልክ እየዘመርክ አልበሞችህን በማስመረቅህ እንኩዋን ደስ ያለህ! አንተ በእውነት አንተ እየተራበ እየተጠማና ታርዞ እየበረደው የተማረውን የዛሬውን ካህን፣ መምህርና ሊቀ ጳጳስ የቆሎ ትምህርት ቤት ህይወት የበለጠ እንዳውቅ ያደረግኸኝ አስተማሪዬ ነህ ማለት እችላለሁ። በመዝሙሮች በጣም እባረካለሁ። ከዚህ የበለጠ የከበረውን የአገልግሎት ህይወት እንድትኖር በፅኑ እመኝልሃለሁ! +++
@abebebonche4615
@abebebonche4615 Ай бұрын
🧡💚❤️💙💚💛❤️
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
ለኔ,የደረሰቺልኝ,አመብርሀን,ለናተም,ትድረስላቺሁ,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ላይክአርጉኝ,ፈልጌውነው
@HiwotYazew
@HiwotYazew Ай бұрын
እልልልልልልልዘመንህ ይባረክ ስለእናት ስተገልጽ እባዬን መቋቋም አቋት ለሁሉም እናቶች እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@YohannesAbate-n1h
@YohannesAbate-n1h Ай бұрын
በመልካሙ ሥራህ በጥሩ አንደበትህ ። አምላክ በእሱ ፈቃድ ለዚህ አደረሰህ ።
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 Ай бұрын
የዘማሪ በሱፈቃድን በዚህ ድምቀት በማዬቴ እጂግ ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አሁንም በከፍታ ማማላይ ያስቀምጠው ይገባዋል የዘማሪ ሙሉቀንን የዘማሪ በሱፈቃድ እጂግ ክብር አለኝ የቆሎተማሪን ማእረግ ያከበሩ በልብስ ሳይሆን በመንፈስቅዱስ የተሰጣቸውና የጥንቷ የመሰረቷን የቤተክርስቲያንን ሥርአት ያሳዬናል እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Ай бұрын
ሰማሪ በእሱ ፈቃድ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን መጨረሻህ ይመር
@TirualmAlemu
@TirualmAlemu Ай бұрын
ዲቆን በሱፍቃድ እድሜና ጤና ይስጥህ የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤😊
@ArasAeryu
@ArasAeryu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
ተወዳጁ መ ምህር ጳዉሉስ ምርጥ መ ምህር ነኽ ብዙ የበረካከት ሠርተሃል አመሰግንሃለሁ ጣሊየነ ሮም የመጣኽ ግዜ ከአንዴም ሁለቴ መትኽ ብዙ የበረከት አገልግሎት ለደብረ ከነሃንቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን የምናከብር ወንድማችን ነኽ ሰላም ፍቅር ካአንተ ጋ ይሁንአገልግሎት ጨምሮ ይባርክልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rogiebongcalon7496
@rogiebongcalon7496 Ай бұрын
እናቱን የሚወድ በጣም አድርጌ ነውየማከብረው እድሜ ከጤናጋር ይስጥ ሕ የናትን ውለታ የማትረሳ ስለሆንክ
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Ай бұрын
ወንድማችን በሱፈቃድ እንኳን ደስስስ አለህ ሁላችሁም አባቶች ወንድሞች እንኳን ለዚህ ለተከበረ ቀን እንዲህ በአንድነት በፍቅር ተሰብስባችሁ የወንድማችንን ካሴት ለማስመረቅ አበቃችሁ በርቱልን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን በሚያምር እውነተኛ የኢትዮጵያውያን አለባበስ ሲያወድሳት ልባችንን በደስታ የሚሞላውን ዝማሬ እንኳንም አስመረቃችሁለት ይገባዋል አበረታቱት ውብ ድንቅ ዝማሬ መንፈስን የሚያድስ የማይጠገብ ነው፣ እግዚአብሔር እንዲህ ስለሰበሰባችሁ ክብር ምሥጋና ይገባዋል፣ በርቱልን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈርጦች ሁሌም አብቡልኝ ክበሩልኝ፣ ሁላችሁም እንኳን ደስስስ አላችሁ/ ሁላችንም እንኳን ደስስስ አለን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ልዩ ቀን ነው፣ አሜን አባታችን እናት ለዘለዓለም ትኑር፣ ኢትዬጵያም በጠንካራና ደጋግ ልጆቿ ተከብራ ትኑር፣ እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንንን ፣ እሰይ ደስስስ ይበላት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአንድዬ እናት - አሜንንንንንንን 🤲🙏🤗⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️✨️✨️✨️✨️
@ab-dp2lw
@ab-dp2lw Ай бұрын
እመ-መለኮት የአንድዬ እናት እምዬ! ከፈጣረያችን ትዕዛዝ የወጣን፣በክፋት እና ርኩሰት አምላካችንን እጅግ ያሳዘንን፣በግብር ከዲያብሎስ ጋር ሆነን የተገኘን፤ሰው ተብለን የምንጠራ ግን በግብራችን ከሰውነት ባህርይ የወጣን ብንሆንም እናቶችን ሩህሩህ አድርጎ የፈጠረ እና አንቺን እናቱ አድርጎ የሰጠን አምላክ፣ ስለኛ በፍፁም ርህራሄ በፊቱ ዘወትር የምትቆሚ ልጄ፣አምላኬ እባክህን የልጆችህን፣የህዝብህን፣የፍጥረትህን በደል አትመልከት፣ምህረት እና በረከትህ አይለያቸው ብለሽ ዘወትር የምትማልጂ እመ-መለኮት አንቺን እናት አድርጎ ስለሰጠን መድሃኒተ ዓለም ክርስቶስ አምልኮ ክብር ምስጋና ለዘለአለም ለሱ ይሁን፡፡ አሜን!!!
@AlemtsehayAddiswork
@AlemtsehayAddiswork Ай бұрын
amennnn❤
@yemarshettassew2848
@yemarshettassew2848 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏
@AZebTAMR
@AZebTAMR Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ስለ ሁሉም ነገር ቅዱስ እግዚኣብሔር ይመስገን ለዘላለም ኣሜን
@SerkalemDinsa
@SerkalemDinsa Ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ለዝህ አደረሰህ ወንድማችን እመቤታችን የምወድ ሰው እናቱን ያከብራል
@GenetWeldegebriel-m9e
@GenetWeldegebriel-m9e Ай бұрын
እናትና ኣባትህ ኣክብር። በእውነት የ እግዚአብሔር ቃል በተግባር ሰበከን እንቁኣችን ምንኛ መባረክ ነው ። ለሁሉም እናት ክብር ይገባቸዋል። እንዳከበርካቸው እንዳለበስካቸው ፀጋውን ክብሩን ያልብስህ እግዚአብሔር ዝማሬህን ዝማሬ መላእክት ኣድርጎ ይቀበልልህ ❤❤❤❤❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
በሱ ፈቃድ. ‼‼‼ በእግዚአብሔር ፈቃድ የተወለድክ ‼‼ የእግዚአብሔርን ክብር 👏👏👏👏 የሚገልፅ መቸም አይወድቅም 🙏🙏🙏 መውደቅ መነሳት ፈፈተና 👏👏👏 ቢበዛም ትግስት ካለው ሰው 👏👏ወድቆ አይቀርም 🙏🙏 እንኳን ደስ አለህ እናትህም እንኳን ደስ አላቸው 👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 ሁላችንንም ለዚህ በረከት ያብቃን 👏👏👏 ይችላል እግዚአብሔር አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተፈስሂ ማሪያም 👏👏👏 ደስ ይበልሽ ማርያም 👏👏👏 ጥኡም መዝሙር ነው ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏 ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 የሐይማኖት አርበኛ ናቸው 🙏🙏🙏 አውስትራሊያ 👏👏. አድላይድ 🙏🙏🙏 ስለሚያገለግሉን አውቃቸዋለሁ 🙏🙏🙏 እግዚአበሔር ያክብርልን ሰው የፈፈለገውን 🙏🙏🙏 ቢልህ እግዚአብሔር ካከበረህ ምንም 🙏🙏 አይጎልብህም 🙏🙏 በፀጋ ላይ ፀጋ ነው የሚሰጥህ 👏👏 ስሙም እግዚአብሔር ነው አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 8/4/17
@bbhh211
@bbhh211 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪ እሱባለው እንኳን ደስ አለህ ረጅም እድሜ እስከ እናትህ እመኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@AdisYimer
@AdisYimer Ай бұрын
እልልልልልልል ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እናትህን ስታክብር እንባዬ እንባዬን መቁጣጠር ነዉ ያቃትኝ😢😢ለእናትህ እርጅም እድሜናጤና ይስጥልህ❤❤❤❤
@sindudechasa7686
@sindudechasa7686 Ай бұрын
እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሪ በሱ ፈቃድ እግዚአብሄር ዘመንህን ይናርከው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DegnshWelde
@DegnshWelde Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃክ ኪያዬ እግዚአብሔር ፍፃሜክን ያሳምርልክ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MerkebLeta
@MerkebLeta Ай бұрын
Amen amen amen
@GebeyawProf
@GebeyawProf Ай бұрын
Zemari Dyakon Bersufikad Egiziabiher tsegawn yadilih beageliglot yatsnah
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Ай бұрын
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን በእውነት❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@alemGadisa-u8b
@alemGadisa-u8b Ай бұрын
ዘማሪ ዲያቆን በሱፍቃድ እንደ እድል ሆኖ ሀገራችን መቶ ዘምሮ ነበር በጣም ጎበዝ ድንቅ ትህትና ያለው ዘማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን ከተዋህዶ በረት አይለኝብን እመብርሃን ከእቅፏ አትለኝብን ከተኩላዎች ቅዱስ ገብርኤል ከለላ ይሁንልህ በጣም ነው የምንወድህ በርታልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abnet-c2b
@Abnet-c2b Ай бұрын
Amen Amen Amen tbarekln edmksga yste kentegar
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
እልልልልል ውይ እናቴ ማርያም ሰወደው ይህንን መዝሙር ወንድማችን እንኳን ደሰ አለክ
@mobile4888
@mobile4888 Ай бұрын
መታደል ነው
@bezachanel2516
@bezachanel2516 Ай бұрын
የእውነት ወድማችን ከዚህ በላይ ምታገለግልበት ፀጋዉ ያብዛለህ እናትህም እግዚሐብሔር ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ ኡፍፍፍፍ ከምንም በላይ እናት ተደስታ ማየት ምን ያክል ደስታ እዲሰማኝ 😢❤❤❤❤
@TiringoTibeb
@TiringoTibeb Ай бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናክ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ Ай бұрын
እምኖዱህ ዲያቆን በእርሱ ፈቃድ እንኳን ደስ አለህ. በርታልን
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Ай бұрын
ተባረክ ልጄ እንዲህ ለማመስገን ያበቃህ አምላክ ይክበር ይመስገን መታደልነው
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 Ай бұрын
እልልልልልልልልል ተፈስሂ የጌታዬ እናት በሱፍቃድ እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያቁምህ። ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወይ እናትህን ስታከብር እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢እግዚአብሔር ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ፀጋውን ያድልህ
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Ай бұрын
ወንድማችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw Ай бұрын
በእርሱ ፈቃድ በክብረ በዓላት ንግስ ላይ ሰንዘምር ትዝ ይለኛል ኣንተ ማህደር ይርገዱ እነ በርሃኑ ስንቶቻችንን ልጥቀስ ጎበዝ ነህ ከመሃላችን ድንቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
@alemealeme7011
@alemealeme7011 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን ለናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ እናት ከዚህ በላይም ይገባታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@NebratSamae
@NebratSamae Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የድንግል ማርያም ልጂ የተመስገነ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@FanoosJerema
@FanoosJerema Ай бұрын
ስለ ሁሉ ልምነግር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 Ай бұрын
❤❤❤ዘማሪ በሱ ፍቃድ እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ያርዝምልን
@YemaramMeseret
@YemaramMeseret Ай бұрын
በትክክል
@BanchDagu
@BanchDagu Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@Seble19
@Seble19 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ በቤቱ ሁሌም ያኑርህ
@woinshetalehegn120
@woinshetalehegn120 Ай бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደስስስ ብሎኛል አስለቀሳችሁኝ አዲስ እንዳልከው የሁላችን ገመና ሸፋኝ እናታችን ናት እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ከፍ ስላረካት ከፍ በል ማርያም ስሟ የሚጣፍጠው ማርያም ሁሌም ትጠብቅህ
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🙏✝️🥀🥺🥺💝💝💝🥰🥰🥰🥰💜💜💐💐💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@zinabu7286
@zinabu7286 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@AsfoZ
@AsfoZ Ай бұрын
አሜን፡እግዚአብሔር፡ይመስገን
@ezekiel_10
@ezekiel_10 Ай бұрын
በእውነት፡ዘማሪ፡በሱ፡ፍቃድ፡በዝማሪው፡በአለባበሱ፡የኦርቶዶክስን፡ሃይማኖትበተለይ፡እመቤታችን፡የአምላክ፡እናትን፡የሚገልፅበት፡ዝማሬ፡በእኔ፡ልብ፡አቻ፡የለውም።ቀሪዘመኑን፡እግዚአብሔር፡በሞገስ፡ያቆይልን።
@MimiAbebe-r6h
@MimiAbebe-r6h Ай бұрын
yemegereme new dero besu fekadene sawekew ametawe kebere beale laye hule gize ayetefame kebe seretene esu eyaweta ega enzemere nebere beteleye addisu mekaele yasadegegn abate enkuwan leze abekake betam des bologale mechersaken dingile metwedate tasamerelike ❤❤❤❤❤
@SasahasheShashe
@SasahasheShashe Ай бұрын
ምርያም የኔ ማሬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏😭
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 Ай бұрын
Enkan des aleh yembrhan wedaj orthodox hone yate yelem ❤❤❤❤❤❤
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil Ай бұрын
በእርሱ ዲ ን ፈቃዱ በጣም ደስ የሚትል ትሁት ነህና ኑሪልን
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Ай бұрын
የምለው የለኝም ❤❤❤
@senaytserbessa-y9h
@senaytserbessa-y9h Ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
@ትእግስት-አ5ተ
@ትእግስት-አ5ተ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@cityphone9560
@cityphone9560 Ай бұрын
ዘማሪ በእርሱ ፍቃድእኳን ደስ አለህ ግን ቃል አጣሁኝ በእንባ ነዉ የሰማሁት 😢😢😢😢የደስታዉ ብዛት በተለይ ስለ እናት ሲወራ መቼ።መቻል ያቅተኛል 😢😢😢😊
@fff-v8i
@fff-v8i Ай бұрын
Amane Deseyblish Enata Maryamyyyyyyyyu❤❤❤❤❤❤
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።እንኳን አደረሠህ ደስ አለሕ ዘማሪያች።
@ayalewadisu6665
@ayalewadisu6665 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፡እናትህንም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልህ፡ትልቅ፡ስራ፡ነው፡የሠራህው፡፡
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እናቱን ያከበረ የተከበረ ነውና እመብርሀን ትጠብቅህ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ Ай бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@yad_IPLP_2024
@yad_IPLP_2024 Ай бұрын
Bersu Fekad is one of the pioneer orthodox tewahido singer, he is the true indigenous spritual students life prompter. Usually higher orthodox christian officials neglect Orthodox church, spritual teachers and students. The problem is more amplified in the country side/rural. I really appreciate his contribution for the spiritual growth of the community. May God bless you, Besufekad!!!!!
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Ай бұрын
እልልልል👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት Ай бұрын
በርታልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከመጠራት በላይ መመረጥ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@HANADURESSA
@HANADURESSA Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 Ай бұрын
,በጣም ነው ነው ያስደነገጡኙ አዲስ ከተሐዱሶ እየመጡ ያሉ ተጠቀቁ ያሎት ደስ አይ ልም መምህር ማሸማቀቅ ይመስላል ማበረታ ት ሲገባ ስም መስጠ ት ጥሩ አደለ ም ጌታ የመጣዉ የጠፉውን በግ ፍለጋ ነው እንጅ በቤቱ ያለውን አይደለም ከይቅታ ጋር ደስ አይልም
@Asfu-f4j
@Asfu-f4j Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤መብርሀን ትጠብቅህ ❤❤❤❤
@FasikaGes
@FasikaGes Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏🙏☦️☦️☦️☦️👏👏❤❤
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰመስገን እኳንደስአለህ ወድማችን በሱፍቃድ 🥰❤
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Ай бұрын
አሜን፫ግዜ ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ።ተባረክ
@dawituae7846
@dawituae7846 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናትህን የገለፅክበት ሁኔታ እጂግ ልብ ይነካል
@asterabrham5172
@asterabrham5172 Ай бұрын
የምንወድህ ወንድማችን በሱ ፈቃድ እንኳን ደስ አለህ የኦርቶክስ ተዋሕዶ ልጅ በመሆንህ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ መዝሙርህ አጥንትን የሚያረሰርስ ነው በቤቱ ያጽናህ
@Abagebrekidangirma
@Abagebrekidangirma Ай бұрын
ወንድማችን እመቤታችን አሁንም ፀጋውን ታብዛልህ እንወድሃለን ።
@BiydidglinKebede
@BiydidglinKebede Ай бұрын
ወድማችን በሱፈቃድ በእውነት የእመቤታችን ፀጋ በርከት ሁሌም አይለይሕ አሜን
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil Ай бұрын
ሁሉን ላደረገው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Ай бұрын
የኔውድ ወድም እድሜ ጤና ለናቶች
@Meselechzedingil
@Meselechzedingil Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ስትሉ እናታችን ኑሩልን
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Ай бұрын
💚💛❤😍😍😍እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ሺይ አመት በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Ай бұрын
እንኮን ለዚህ አበቃህ ዘማሪ በሱፍቃድ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ እናትህ ያድልህ ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@تاقي-د7ظ
@تاقي-د7ظ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን እናትህን የገለፅክበት መንገድ በጣም ደስ ይላል
@SaahaaySahay
@SaahaaySahay Ай бұрын
አሚን አሚን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@YonasTariku-h2y
@YonasTariku-h2y Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቀና ወንድማችን
@ThewayofheavenOrthodoxTewahido
@ThewayofheavenOrthodoxTewahido Ай бұрын
Wendimachin Betsega yitbklin Egziabher enkuan lezih abekah bertalin Semiten yeminbarkibet Mezmur yadrglin
@AynalemShalemo
@AynalemShalemo Ай бұрын
የኔጊታ እናት እን እዶሚ ይሶጥልእ እንተንም
@አፀደማሪያምዘድንግል
@አፀደማሪያምዘድንግል Ай бұрын
በሱዬ እንኳን ደስ ያለህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዘመንህ ይባረክ
@SelasAbay
@SelasAbay Ай бұрын
ሁሉ በርሱ ሆነ አግዚያብሄር ይመሰገን
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Fecr-q4l
@Fecr-q4l Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@meseretabera1967
@meseretabera1967 Ай бұрын
Ammen Ammen Ammen Elllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ
@አይናለምበቀለ-ፀ7ሠ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Halma-mf2cr
@Halma-mf2cr Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን
@Mulugatewubalem
@Mulugatewubalem Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በላይ ጸጋዉን ሞገሱን ፍቅሩን ያብዛልህ በርታ ለእናህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት እጅግ ደስ ይላል።🙌
@እናቴአለሽበልቤ
@እናቴአለሽበልቤ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እንኮን ደስ አለህ ወንድማለም
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
Egzeabher yemesgen Enquan lezeh abekah! Blessyoung man,may all these blessings upon you,be working and witness in your life 🙏 we/I admire you and only know you by your beautiful, spiritual songs?! Keep up the good works ,spiritual activities and advance your skill of admiring your spiritual mother St. Mariam Jusus Christ's mother be always with you and your Mother and your spiritual friends and families?! Best wishes from far who listen your spiritual songs, continue your efforts of good connections with all your Orthodox Christians. God is God And Always Good?!
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
@LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad Ай бұрын
አሜን፫ያሥምርለት ያበጅለት ዘማሪያችን
@AdugnaTesfaye-zt9ff
@AdugnaTesfaye-zt9ff Ай бұрын
ቁሞ የሚሄተው የሸፈነው ልብሱ ውጩ ፀሀይ መስሎ ተጨንቃለች ነብሱ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይጠብቅልን
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
♦️ምንጊዜም ተመስገን ቢሞላ ባይሞላ♦️ዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው
1:16:48
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 275 М.
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
55:24
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 30 М.
"ዉበት ነሽ ለቤቴ"   ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ
15:39
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
♦️ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ታሪካቸውን ...
27:03
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 52 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН