Пікірлер
@sagabi6964
@sagabi6964 43 минут бұрын
Zelam lante yehune. I would appreciate it if you explain your thoughts in Amharic
@biniamtecleab8421
@biniamtecleab8421 5 сағат бұрын
Your videos are so captivating and educational keep it up👍🙏 Would you forward us your INSIGHTS: * regarding the human BODY,SOUL,SPIRT.....ETHER..DIMENSIONS.... *AXIOMS OF REALITY (EXISTENCE..CONSCIOUSNESS..IDENTITY) * WHAT IS YOUR METAPHYSICAL,EPISTEMOLOGICAL & AXIOLOGICAL IDEOLOGIES In CREATION..THANKS IN ADVANCE 🙏
@NBI3
@NBI3 8 сағат бұрын
ስለዚህ እንዴት ወደ ልዕልናችን እንመለስ?
@michael12gezahegn
@michael12gezahegn 8 сағат бұрын
Thankyou for your Understandings, i have one Question if God is a context God, why all contexts are contradict each other, for example if You consider All Abrahamic religions of Judaism , Christianity, & Islam have different perception on Jesus Christ, as Ordinary Man, as God, as a Prophet. how all can be true Simountaneously.
@BarokEshetu
@BarokEshetu 9 сағат бұрын
፡፧፡ አመሰግናለው ወዳጅ ፡፧፡ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያናችን ማር ይስሐቅ እንዲህ ብሏል “እግዚአብሔርን መፍራት እርሱን ከመውደድ ይቀድማል።” እንዲህም ብሏል “እርሱን መፍራት እርሱን ወደ መውደድ የሚመራን መንገድ ነው።” ያለ ጀልባ ወንዝን መሻገር እንደማንችል ሁሉ ንስሃ ሳንገባና እግዚአብሔርን ሳንፈራ ወደ እርሱ ፍቅር መድረስ አንችልም። ንስሃ ጀልባው ነው፣ ፍርሃት መቅዘፊያው ነው፣ ፍቅር ደግሞ የሰላም እና የክብር መጠለያ ነው። ይኽን ሃሳብ አቡነ ሺኖዳ መጽሐፍ ላይ አንብቤው ነበር። ደስ የሚል ገዢ ሃሳብ ነው። በመኻከል “አዋልድ” ስትል “አዋ ልድ” ብለህ ነበር የጠራኸው እና “አዋልድ” የሚለውን “ወልድ” በሚለው ለዛ መሠረት ላላ አድርገህ አንብበው። “ፍርሃትና ፍቅር - ሰማይና ምድር ናቸው” ያልከው ደስ ብሎኛል። ፡፧፡ አመሰግናለው - ባሮክ እሸቱ ፡፧፡
@sisayweheyaga1257
@sisayweheyaga1257 12 сағат бұрын
Best Explanation i have ever seen. It gives me inspiration. Thank you. God bless you brother. Keep it up. Can you give us explanation about hell and heaven. Do you think there is Hell and is devil burning souls in hell ?
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
Thank You, dear. I will
@HealthyLife-xz8jv
@HealthyLife-xz8jv 12 сағат бұрын
Amazing! I knew what you talk, but I understand the core concept from this lesson🙏
@Elzalmon
@Elzalmon 10 сағат бұрын
Glad it was helpful!
@Heron-te4xm
@Heron-te4xm 15 сағат бұрын
ክብረት ይሃበልና 🙏 ሓውና ❤❤❤
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 15 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ አንደበት አርፎ ዛሬ እኔን ነው መንፈስቅዱስ ያስተማረኝ። ነገን በጣም እፈራለሁ ግን ምንም መቀነስም መጨመርም እንደማልችል አውቀዋለሁ በዚህ ልክ አልገባኝም ነበር በትክክለኛው ሰዓት ነው የደረሰልኝ ይሄ ትምህርት
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 15 сағат бұрын
I am thankful to have the Chans to learn from you 🙏🙏🧘🏽‍♀️🧘🏽‍♀️💙💙 Love and respect for you ❤️❤️
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 15 сағат бұрын
Allah selamun yabzallek bereketun yabzallek bemelkam neger bemulu yakabek klibe amesegenallew yemigerm temhert new desss belongnal uff wuste rekka alhamdulillah getaye mesgan lant yetegebba new amlake hoy ehen video selasayekengn klibbe amesegenahallew
@Defne-b2s-f3d
@Defne-b2s-f3d 17 сағат бұрын
አንደዛሬ ህዎቴን የሚቀይር ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም አላህ ይሰጥህ
@Elzalmon
@Elzalmon 16 сағат бұрын
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
@johnkidane5165
@johnkidane5165 20 сағат бұрын
Thank you so much
@Elzalmon
@Elzalmon 16 сағат бұрын
You're most welcome, dear.
@Heron-te4xm
@Heron-te4xm 20 сағат бұрын
የቀንየልና 🙏መዓረይ ❤️❤️❤️
@Elzalmon
@Elzalmon 16 сағат бұрын
የቐንየለይ ክቡር.
@samrawitdendir-vu2my
@samrawitdendir-vu2my 22 сағат бұрын
እናመሰግናለን🙏
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 23 сағат бұрын
Ego creates FEAR due to low frequency ! God has to be activated through stillness! “Be still and know that I am God” High vibration creates connection with God!
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
CORRECT!
@eyasuteketel9245
@eyasuteketel9245 Күн бұрын
Yeteleyaye ewket yelenim or talent yemibal neger yelem malet nw?hulunim neger mesrat enchilalen
@YeshiharegTeshome-fx4je
@YeshiharegTeshome-fx4je Күн бұрын
kzbin.infoJiXbjFcpp8A?si=GjFCwf8Q4X9jWhTE 🙋 Hi sir,how r u? Can I share some of thought and perspective of life like this? Some clip🎥 like this shot but deep that is why I like to share.🙏
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 Күн бұрын
Hi Thank you for educating us! What is ur Telegram group name, can you post it here. Thanks
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
t.me/elzalmonism
@mesfinmare7076
@mesfinmare7076 Күн бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል መረዳት ነው
@እምነት-ጀ6ጐ
@እምነት-ጀ6ጐ Күн бұрын
እግዚኣብሄር ድሜና ጤና ይስጥህ!
@እምነት-ጀ6ጐ
@እምነት-ጀ6ጐ Күн бұрын
ተለግራም እንዴት ልግባ🙏
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
t.me/elzalmonism
@BekiGhi-md4dx
@BekiGhi-md4dx Күн бұрын
🙏🙏🙏
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Күн бұрын
Btam konjo temehert egziabeher yestelen❤❤❤
@mitslalyalew4115
@mitslalyalew4115 Күн бұрын
Temesigen nw.....kesint menat buhala fetary ereditogn menigedun ayehut ahun lemenigedu tsinat hayl kanite eyewesediku nw fetary yaberitah..!!
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq Күн бұрын
Allah bereketun yabzallek melkamun hullu yistek kemetfo neger bemulu yitbeqek mechereshahen yasamerelek kleb amesegenallew
@ethiopia9431
@ethiopia9431 Күн бұрын
በርተ🎉🎉🎉
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq Күн бұрын
Thank you very much in my heart
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
You're welcome 😊
@ZewduAyenew
@ZewduAyenew Күн бұрын
እናመሰግናለን
@Fቲ
@Fቲ Күн бұрын
እውነት ነው ማንያዘዋል ላይ አይቼህ ቤተሰብ ሆኛለሁ።ሀሳብህ በጣም ተመችቶኝ የበለጠ ለማውቀ በደስታ ቤተሰብ ሆኛለሁ።
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Күн бұрын
በ2 ተኛ ቪዲዪህ ስላገኘሁህ ፈጣሪ እድማርብህ አስቦ እዳገኘሁህ ሁሉ ነው የሚሰማኝ ለዛም አመሰግነዋለሁ 🎉 ገና ብዙ እደምማርም አውቃለሁ ምክኒያቱም የማውቀዉን ነገር እደምታረጋግጥልኝ አሃ አሃ እንጂ እደአዲስ ሃሳብ የሚጎረብጠኝ ነገሮች እስከአሁን አላጋጠመኝም በደንብ አድንቄሃለሁ ። ትልልቅ ሃሳብ + ከመናገር ክህሎት ጋር + የሰከነ አደበት ። በጉጉት የምጠብቀው ሆኖልኛል አመሰግናለሁ ።
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
አመሰግናለሁ፤ ወዳጀ።
@-BayaBooks
@-BayaBooks Күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ❤ ሁሉንም በግልፅ ነው ያስቀመጥከው። Fear of God ን ደግሞ ቲንሽ ብታብራራው ደስ ይለኝ ነበር።የመጀመርያው ሰው Fear of God ነበረው/ነበረበት ወይ? የሚለውን ባውቅ በጣም ደስ ይለኛል!
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq Күн бұрын
Yallah Allah u Akbar ant sew Allah melkam negeren abzeto yistek kefu ayinka Allah bereketun yaznebellek yabzallek uff indet dess yilal amesegenallew klbe mechereshahen aznagu geta Allah yasamerelek abo Allah jeneten yistek melkam yetbalewun neger bemulu Allah yistek amiin amiin amiin
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Күн бұрын
እየበላንው ያለው ፍሬ የፍርሀት ውጤት ነው። ሰው እየተዋጋ ያለው ከመፈስ ውጊያ ጋር ነው። ሰውን ለመግዛት ዋናው መገድ ማስፈራራት ነው፤ እደምረዳው ሰው ፈጣሪን ለመረዳት ከፈለገ የጥብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። የተባለው ለዚህ ነው። 🙏🏽👍🏾💚💛❤️
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ። በቪዲዮ እመጣበታለሁ።
@SemiraGidey
@SemiraGidey Күн бұрын
Can I meet you in person
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
Here is my personal telegram account. t.me/ELZALMON_GETU
@SemiraGidey
@SemiraGidey 14 сағат бұрын
Tnxs
@YonasEyayou
@YonasEyayou Күн бұрын
Good 👍 👍 👍 👍
@Hope-Nigist
@Hope-Nigist Күн бұрын
Wondma, selam neh? Astawskgn...Tesfa eytaygn adlm yalkuh lij ngn..Mot bcha nw ymitaygn yalkuh...ahun tiru smat lay ngn Egziabher ymsgen antenm mamsgen flgalw...dess selalgn nw lengrk beye nw...Nuriln ❤
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
አዎ አስታወስኩሽ እህታለም፤ የመጀመርያዎቹ ቪዲዮዎቼ አከባቢ አይደል። እናም ደስ ብሎኛል መረጋጋት ውስጥ ስላለሽ። ከዚህም በላይ ይገለጥልሻል፤ አቅሙ እንዳለሽ አስተውያለሁና።
@meskeremgululat7820
@meskeremgululat7820 Күн бұрын
አኔ ማኔ ጋ ነበር መጅምረያ ያየወክ በጣም ነው ውስጤን አድምረምረው ያደርክኝ በጣም አምስግናለው
@Elzalmon
@Elzalmon 22 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
@MimiYishak
@MimiYishak Күн бұрын
yemigerm new bzu temriyalew egzihbhire ybrakk
@Elzalmon
@Elzalmon 21 сағат бұрын
አሜን፤ ለሁላችንም ይሁን።
@abenenrwded6949
@abenenrwded6949 Күн бұрын
በእውነትም በዚህ ወግ ውስጥ(KZbin) ከዚህ በፊት ተሰምተው የማያውቁ ቁም ነገሮች ይዳሰሳሉ በርታልን ለብዙ ሰው መዳኒት እንደምትሆን አምናለሁ እኔንም ጨምሮ ትለያለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤።
@Elzalmon
@Elzalmon 21 сағат бұрын
አሜን፤ ለሁላችንም ይሁን።
@Eyersmanguday
@Eyersmanguday Күн бұрын
ግን እሪያ ውስጥ ገብተዋል
@Elzalmon
@Elzalmon 21 сағат бұрын
ወዳጄ፤ ሀሳብሽን ግሩፑ ላይ አስቀምጪ፤ መልስ ይሰጥበታል።
@tesfayeamare6074
@tesfayeamare6074 Күн бұрын
Tnx
@getahunniguse1309
@getahunniguse1309 Күн бұрын
እባክህ በአካል ተገናኝተን የምንወያይበት መንገድ አመቻች
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 Күн бұрын
ሰላም ወንድሜ 2 ነው categoria ያንተ አይነት energia ያለው ሰው ከሆነ የምትለው ሁሉ ይነሮዋል ዝም ብለው ቤትክርስቲያን ተመላላሽ ክሆነ ሊረዳው አይችልም ለነሱ ክሃይማናት የወጣህ ሁና ነው ሚስማው እና ቀጥልበት ❤
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።
@temesgenkahsay-u9r
@temesgenkahsay-u9r Күн бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም የቃላትህን ጉልበት የደም ስሬ ይነካል ከአዝቅት እንቅልፍ ወደ ነፍስ ንቃት ትወስደኛለህ ....አምላከ ህያዋን ይጠብቅህ ነው የምልህ እወድሃለሁ
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እጅ ነስቻለሁ ወዳጄ።
@ortodhoxtewahdochannel7192
@ortodhoxtewahdochannel7192 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KalebMakes
@KalebMakes Күн бұрын
I will edit ur video if u want bro
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
OK dear, I will let you know. Thank You.
@MeloBi-r1f
@MeloBi-r1f Күн бұрын
ይሄን አለመረዳት ከባድ ነዉ 🙏
@MegdelawitTizazu
@MegdelawitTizazu Күн бұрын
Ye telegram account yetu gar nw
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
t.me/elzalmonism