ዓላማ፤ መክሊት እና የእጣፈንታ መንገድ ! (WHAT IS OUR LIFE PURPOSE & HOW TO FIND OUR DIVINE GIFT) | Elzalmonism

  Рет қаралды 1,322

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@fitsumtilaye1871
@fitsumtilaye1871 Күн бұрын
በርታ-የምታነሳቸው ርዕሶች ሳቢ ናቸው። ❤❤❤
@fikaduhailu138
@fikaduhailu138 15 сағат бұрын
thank u next emotional intelligence
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 сағат бұрын
Uuu yihe felsfena ligebagn alchalem.
@tsedaytube
@tsedaytube Күн бұрын
አመሰግናለሁ🎉❤❤❤ መክሊትን ለማወቅ ሶስት ደረጃ እንዳለውና ደረጃቸውን ጠብቀን መፈለግ እንዳለብን ተረድቻለሁ ❤❤❤
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Күн бұрын
ድንቅ ነው ሙሉውን ለመስማት ጓጉቻለሁ አመሰግናለሁ
@abudseid
@abudseid Күн бұрын
Next topic HEAVEN & HELL
@PAIN-IS-SOMETHING
@PAIN-IS-SOMETHING 2 күн бұрын
amazing as usual.
@Elzalmon
@Elzalmon 2 күн бұрын
Thank you so much 😀
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 Күн бұрын
Need bimualalen nor mekelitachenen lemagegnt easy yehon neber i think
@HamsterKombat-pj4op
@HamsterKombat-pj4op Күн бұрын
God mekilitachin bekelalu endinawik lemin alaregenim?
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እሱማ አብሮን ከፈጠረው በኋላ ምን ያድርግ ?
@getutolla4312
@getutolla4312 Күн бұрын
እስቲ ፍጥረት ሁሉ ሰይጣንንም ጨምሮ ከመፈጠሩ በፊት በፈጣሪ አእምሮውስጥ ዲዛይን ተደርጎ ኤግዚስት ከማድረጉ በፊት መልካም የሆነ ለዘላለምም የፈጣሪፍቃድና ደስታ ሆኖ እንዲቀጥል የታሰብእና ክፉ እና የማይፈለግ በፍርድ መወገድ ያለበት እራሱ ፈጣሪ ይህንን ነገር አለማሰብ ስለማይችል ኤግሲስት አድርጎ ፍጠረት ሁሉ በዚህ መንገድ እንዲያልፍ የተገደደ ይመስልሃል?ወይስ በፈጣሪ ዘንድ ክፉ የሚባል ነገር የለም ሁሉም መልካም ነው የሚል ዕውቀት ነው ያለህ?ቪዲዮ ብትሰራበት ደስ ይለኛል
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ይሄ የመጥፎ ነገር existence ጉዳይ በ ፈጣሪ ሀለዎት ውስጥ ይገኛል አይገኝም የሚለው ብዙ ሰውን እያሟገተ ይገኛል። አርብ ጠዋት 3:30 ላይ በዚሁ ጉዳይ ቪዲዮ የኖረናል። STAY TUNED!
@getutolla4312
@getutolla4312 Күн бұрын
@@Elzalmon እጠብቃለሁ
@Emenash
@Emenash 12 сағат бұрын
የቀድሞ ማንነታችንን ማምጣት እንችላለን ግን መሐበረሰቡ ግን ሊረዱን አልቻሉም ። ያው ይዘነው ?
@eyobyenesew7780
@eyobyenesew7780 14 сағат бұрын
So lela videoh lay endawerahew echilalehu legfabet(conscious) ena alchilem le tseleyebet(spiritn) aywekelum? Confuse seladeregegn nw.spiritn asekedemn malet amlaken asekedemn malet adelem?
@Elzalmon
@Elzalmon Сағат бұрын
ወዳጄ አሁን ባለህበት PERCEPTION OF REALITY ውስጥ እስከምትችለው መሄድማ ግዴታህ ነው። አማራጭ የለንም ያልኩትን የቀድሞ ቪዲዮው ላይ መለስ ብለህ ማየት ትችላለህ። ለምን ይህ ሆነ? ምክንያቱም ከ REALITY ስለወጣን። ስለዚህ አሁን ቀድመህ በconscious በኩል የምትችለውን ታደርጋለህ፤ ከዚያ በ consciously ማድረግ የሚከብድህ ጋር ስትደርስ በphysicality እንደማትችል እየነገረህ ስለሆነ፤ አትታገለው። ይልቁኑ sprituality’ህን ማድመጥ ጀምር ነው ነገሩ።
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 2 күн бұрын
The only source of knowledge is experience
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ልምድ የዕውቀት የበኩር ልጅ ነው።
@addisbekele8091
@addisbekele8091 Күн бұрын
እራስህን በአለም ደረጃ አታስተዋዉቅ/egoህ አሸንፎሀል ስለዚህ ....መረጃ ብቻ ልትሆነው substance ታጣለህ።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
አልገባኝም።
@shewaneshayalneh
@shewaneshayalneh Күн бұрын
መክሊት በቀላሉ ተሰጥኦ እንደማለት ይመስለኛል ግን እዚህ አገር በመክሊት መስራት ውጤታማ ይሆናል ብለህ ታስባለህ?
@Naolisha8
@Naolisha8 Күн бұрын
በጣም ጥሩ ንገር ግን መክሊትን ማግኛ the steps በ real world examples ቢደገፉ ማለት አብዛኛው ሰው የሚገባው መጀመሪያ የተለያዩ አይነት ነገሮችን ሞክር የሚሉ detail ሃሳቦች ቢገባባቸው ሰው more capture yaregachewal፣ ሌላ ደግሞ 1 ሰው ከ 1 በላይ መክሊቶች ሊኖረው አይችልም? ለምሳሌ እኩል ጎበዝ ሰአሊም ገጣሚም የሆኑ ሰዎች አሉ(ገብረክርስቶስ ደስታ) ፣ ፣ ሌላ ደግሞ መክሊትን ለማግኘት ወይንም በመክሊት ለመጓዝ እንደ ኢትዮፕያ አይነት ከባድ environments አሉ እንዴት በዚህ ውስጥ thrive ማረግ ይቻላል። እነዚህን ጥይቂዎችና ሀሳቦች ብታያቸው እላለው አመሰግናለው።
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
ወዳጄ፤ ጥሩ አስተያየት ነው። ሆኖም ሰፊ ርዕስ ከመሆኑ አንጻር በአንድ ቪዲዮ ውስጥ ሁሉንም ለማካተት ትንሽ ከበድ ስላለ ነው። በቀጣይ ፕራክቲካል ምሳሌዎች ላይ የምሰራ ይሆናል። ጥያቄዎችህም በዛው ይመለሳሉ እላለሁ።
@getutolla4312
@getutolla4312 Күн бұрын
እውቀት ከውጪ ሳይሆን ከውስጥ ነው ካልክ እና ሰው ሁሉ ከአዳምና ከሄዋን የተባዛ ነው የሚል ዕውቀት ከሆነ ያለህ የሰው ልጅ ዕውቀት የተለያየ ለምን ሆነ ታዲያ
@Elzalmon
@Elzalmon Күн бұрын
እውቀቱ ሳይሆን፤ እወቀቱን የምናወጣበት "ጊዜ ቦታና ኃይል" (context) ነው የተለያየው።
@getutolla4312
@getutolla4312 Күн бұрын
@Elzalmon መልካም
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 4 сағат бұрын
Min eyalk new?🤫🤔🤔
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 30 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 9 МЛН
በሰባት (7 ) ቀን ህይወትን ማሻሻል!! Improve Your Life in Seven (7) Days
12:12
ነፃ ፍቃድ አለ ? DOES FREE WILL EXIST ? | Philosophized by Elzalmon Getu
11:21
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Рет қаралды 1 М.
ካልተናቃቹ አትከበሩም !
26:28
Elzalmonism | ፍልስፍናዊ ወግ
Рет қаралды 1,4 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 30 МЛН