KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇
4:17
ቀይ ብቻ በርቶ የሚቀር ቲቪ ሚስተካከልበት ቀላል መንገድ/ how to easily fix a tv with only red lights on .
6 ай бұрын
9:11
ባለሙያ ሳያስፈልገን መፍቻ ብቻ በመጠቀም የተበላሸ ቲቪ ምናስተካክልበት ቪድዮ we can fix damaged tv without needing professional
Жыл бұрын
3:25
ጥራት የሌለው እና ምስሉ የተገለበጠ ቲቪ ሪሞት ብቻ በመጠቀም ማስተካከያ መንገድ/ how to fix a picture problem with just a remote
Жыл бұрын
24:50
Damaged audio amplifier or music player fix at home የተበላሸ ጂፓስን በጣም ልዩ እና ቀላል በሆነ መንገድ ማስተካከል
Жыл бұрын
2:50
ምስሉ የተገለበጠ ቲቪ በሪሞት ማስተካከል simple way to adjust the inverted TV picture using only the remote control
2 жыл бұрын
6:55
ሪሲቨር ሲቃጠልብዎ መፍቻ ብቻ በመጠቀም በተጣለ ሪሲቨር ቦርድ ያስተካክሉ When the dish receiver burns out, we can easily fix it
2 жыл бұрын
8:30
fix any kind of an audio player with voice problem using this simple techniques ችግር ያለበት ጂፓስ ለማስተካከል
2 жыл бұрын
9:35
How to fix an LED TV with an audio but no images\\ፍላት ቲቪ ምስሉ ጠፍቶ ድምጽ ብቻ የሚሰራ ለማሰትካክል ይህንን አድርጉ
2 жыл бұрын
8:33
how to fix an audio amplifier with unworkable Bluetooth በዚህ ቪድዮ ብሉቱዝ የማይስራ ጂፓስ አንዴት እንደሚስተካከል እናያለን
2 жыл бұрын
6:44
How to easily fix a music player when it is damaged ጂፓስ ሲበላሽብን እንዴት አድርገን በጣም በቀላሉ ማስተካከል እንችላለን??
3 жыл бұрын
4:01
How to fix dish receiver at hom ዲሽ ሪሲቨር ሲቃጠልብን እንዴት አድርገን ማስተካከል እንችላለን
3 жыл бұрын
Пікірлер
@ShemsedinTumebo-x1s
2 күн бұрын
እንደዚህ አይነት case new ምስሉን አያሳይም እነ ክፍለአገር ነኝ Back light ከየት ነው የምየገኛው ቦታን ነገራኝ
@HAYDAREPAIRTECH
2 күн бұрын
አዲስ አበባ
@Tare-q1q
2 күн бұрын
በድንገት ድምፅ የሚያጠፋ ቲቪ የምን ችግር ነው ወንድምዓለም?
@HAYDAREPAIRTECH
2 күн бұрын
ስፒከር ሊሆን ይችላል
@Tare-q1q
4 күн бұрын
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው። በርታ!! ግን በቴክኒሺያን ለማሰራት እስከ ስንት ብር ያስከፍላል??? የእኔም ተቃጥሎብኛል ባክህ ጠቁመኝ።
@HAYDAREPAIRTECH
4 күн бұрын
@@Tare-q1q በጣም ብዙ አይነት ስላለ ተፈቶ ካልታየ ትክክለኛ ዋጋውን ለመገመት እንጂ ለማወቅ አይቻልም
@Tare-q1q
Күн бұрын
እስኪ በድግምት ጠቁመኝ ባክህ ወንድሜ።
@HAYDAREPAIRTECH
Күн бұрын
@@Tare-q1q 1500-3000
@yeshmamuye2119
4 күн бұрын
ሥራህ ለይ ክላሢካል አትጠቀም ሌላው ይመችህ ቆንጆነው
@HAYDAREPAIRTECH
2 күн бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@soliyanaadi2423
6 күн бұрын
ወንድሜ ኮሮኔት 43ኢንች ባክ ላይት የትኛውን ነው መግዛት ያለብኝ ልዩነት ካለው ሲገዛ
@HAYDAREPAIRTECH
6 күн бұрын
@@soliyanaadi2423 የኮሮኔት ብለህ
@CaaltuuMulee
7 күн бұрын
Yane Damo ayikafitim
@HAYDAREPAIRTECH
7 күн бұрын
Mnm mibera neger yelewm
@letayzenawi5509
8 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔ ቲቪም ሃኪ 32 ኢንች እንደዚህ ዓይነት ችግር ኣላት:: on ሳረጋት ኣንዴ ሎጎው ብልጭ ብሎ ስክሪን ይጠቁራል ድምፅ ግን ይሰራልና እባክህ እንዴት ላስተካክለው?
@HAYDAREPAIRTECH
8 күн бұрын
@@letayzenawi5509 ተፈቶ የሚቀየር ነገር አለው
@EfremMelaku
12 күн бұрын
ስልሕን ማግኘት አልቻሉም
@HAYDAREPAIRTECH
12 күн бұрын
@@EfremMelaku 0961122338
@FIKADUDERESA
14 күн бұрын
Selam new flat tv back layhtiyekayer iskreenu sinxik ale gn alfasesm lekoyi hichilal wandim
@HAYDAREPAIRTECH
14 күн бұрын
Endehunetaw nw likoym laykoyem ychlal
@HenokGosa-qs6bh
14 күн бұрын
Nice 1:29
@tinaabebe2781
17 күн бұрын
የድሮው መለዋወጫ አለው የአሁኖቹግን መቀየሪያ አላገኘንም
@HAYDAREPAIRTECH
17 күн бұрын
ኸረ በደምብ ነው ያለው
@HAYDAREPAIRTECH
17 күн бұрын
ምንድነው የታጣው
@tinaabebe2781
17 күн бұрын
በተለይ በቅርብ ግዜ የመጡ እረጃጅም ጂፓሶችን አትግዙ ከተበላሸ መለዋወጫ የለውም በውድ ገዝታችሁ እንዳትከስሩ
@GetahunTefera-w7s
21 күн бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ ምርጥ አስተማሪ ።ቀና አስተሳሰብ ስላለህና የሰው ልጅ እንዲለወጥ ስለሚታበረታታ
@HAYDAREPAIRTECH
20 күн бұрын
@@GetahunTefera-w7s thanks😀❤
@EshetuMohammed-l2o
22 күн бұрын
ሰኒክስ ቲቪ ምስሉ ሲርገበገብ እንዲት ይስተካከላል?
@HAYDAREPAIRTECH
17 күн бұрын
ካልታየ በግምት ለማወቅ አስቸጋሪ ነው
@zinirazin3674
29 күн бұрын
Hi ene mlh yena power mebratu ale signal mebrat na tsufu tefa
@HAYDAREPAIRTECH
29 күн бұрын
@@zinirazin3674 red light becha nw yalew
@EsubalewSewunet
Ай бұрын
❤
@petr-r3s
Ай бұрын
ቲቪው ይሰራል ግን ምስሉደበዘዘ ምንላርገው
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@petr-r3s በራሱ ግዜ ከሆነ የግድ ባለሙያ ያስፈልጋል በሪሞት ከተነካ ሜኑ ላይ ገብተህ ማስተካከል ትችላለህ
@FIKADUDERESA
Ай бұрын
Laghit ዋጋው ስንት ነው 32 ኢንች satcom tv bro
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@FIKADUDERESA kaltaye lemawek aychalm
@ZerihunMengstu-j3t
Ай бұрын
ምስል አለው ድምፅ የለውም ለዚህስ ምን ማድረግ አለብኝ ???
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@ZerihunMengstu-j3t ystekakelal
@ElyasMahamud
Ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለጽ ነዉ ፓወር ስንሰጠዉ ዉዉዉ የሚል ጂፓስ እንዴት ነዉ ማስተካከል የሚችለዉ?
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@ElyasMahamud ካልታየ እንዲ ነው ብሎ መናገር አይቻልም
@SelamSolina-xn4um
Ай бұрын
ሲቲንጎ ላይ ባክ ላይት የሚለው ላይ 100የሆነውን አቀናነሱን ብታሳየን
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@SelamSolina-xn4um እሺ አሳያችኋለሁ
@Abdlmejid1
Ай бұрын
bro senser ከመቀየር ውጪ ሌላ መፍትሄ የለውም ወይ ?
@Abdlmejid1
Ай бұрын
በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ያቀረብከው thank you bro የኔ ጥያቄ አብዛኛው 32 inch tv የ backlight voltage ስንት ነው ?
@AkliluAbera-j4n
Ай бұрын
ስለምክርህም ጭምር እናመሰግናለን
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
Thanks
@fkrbicha-w5p
Ай бұрын
እሪሲቨር ተቃጥሎብኝ ነው ቦግ እልም ምትል ትንሽ ቀይ ነገር ብቻ ነው ምትመጣው ከባለሙያ ኢጀ አንሰራውም ብለውኝ ነው
@bereketasm2557
Ай бұрын
Are bro aluminum ley letfew wereket ley endet taregaleh balemuya adeleh ende muket yisibal wereketu ley
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
Lk neh gn yhe light muket yemisb aydelem
@ephremteshome4199
Ай бұрын
እንዴት በገመድ ወደ መኝታ ቤትና ኪኪችን መሣብ ይቻላል???
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@ephremteshome4199 spiker nw
@AbduMalik-d2c
Ай бұрын
🙏 ምርጥ ጥበብ
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@AbduMalik-d2c አመሰግናለሁ👍
@ahmedibrahim6587
Ай бұрын
Your clasical is disturbing us
@BehredinTilahun
Ай бұрын
አስቀይሬ ነበር ግን ስሰካው ቀጥታ ውስጡን መብራት ያሳየኛል
@AlemneshTadesse-i7n
2 ай бұрын
Adrsha chuuu yet new
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@@AlemneshTadesse-i7n kality 0961122338
@misganabeyene5466
2 ай бұрын
RHM -32 full Hd 1080p tv ተበላሽቶብኛል ድምጽ አለው ምስል ግ አያሳይም እንዴት ላስተካክለው ?
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
tefeto mikeyer neger alew
@MahletshewaMahi
2 ай бұрын
የኔ ምስል ያመጣል ግን ስዘጋው ምስል አጥፊቶ ያወራል ከስታብላይዘር ነቅዬ ካልሆነ በስተቀር መፊትኔአለው በናትክ ንገረኝ
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@MahletshewaMahi ከጂፓስ ጋር አገናኝተሽዋል?
@MahletshewaMahi
2 ай бұрын
@HAYDAREPAIRTECH አላገናኘሁትም ግን ከwifi ጋር ኮኔክት ነው
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@MahletshewaMahi mn yahel koyeto ytefal
@MahletshewaMahi
Ай бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH እረ አይጠፋም ከስታብላይዘር እየነቀልኩ ካልሆነ በስተቀር ከባድ ነው እንዴ ችግሩ
@HAYDAREPAIRTECH
Ай бұрын
@MahletshewaMahi ችግሩ እራሱ አልገባኝም 0961122338
@MelakuBerta
2 ай бұрын
ምስል አለው ድምፅ የለውም
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
ይስተካከላል
@hailrzeray-hn9tv
2 ай бұрын
አምስግናልው
@hamzanurhabesha
2 ай бұрын
ስልክህን አስቀምጥ
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@hamzanurhabesha 0961122338
@EdiyeHussein
2 ай бұрын
Thank
@tarikualemeasirat9775
2 ай бұрын
betam best gin keyet newu yachin minagenewu tishetalchi end woy demo min tibalalechi gezalo bi???
@mogeskebede5999
2 ай бұрын
Ye old tepe aserarune asauene
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@mogeskebede5999 eshi mokralw
@mogeskebede5999
2 ай бұрын
Betam 10q ,,,,,brother
@GoitomGebreabezgi-o1b
2 ай бұрын
ሰለም ላንተ ወንድሜ የኔ ቲቪ ባክ ላይት ይሰራል ግን ምሰል ኣያሳይም ምን ይሆን ችግሩ
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@GoitomGebreabezgi-o1b screen Tcon board Panel board
@hayume166
2 ай бұрын
ሰላም ወንድም አንድጥያቄነበረኝ ቴሌቭዝን ይበራል ምስል አለውትንሽቆይቶ ምስሉይጠፋል እንዴትነውማስተካክለው
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
ላይቱ መስራቱን በደምብ እየው
@wosenWodaje
2 ай бұрын
Led 3104 base የማይሰራ ጅፓስ
@WessenuTekeste
2 ай бұрын
የጅባዝ ቦርድ ማገኘት ይቻላል አዲስ
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@WessenuTekeste አው
@WessenuTekeste
2 ай бұрын
ቤዙ ዝቅተኛ ነዉ ሌላ ቦታ ኮኔክት ማድርግ አይቻልም
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@WessenuTekeste አይቻልም ሌላ ቦታ ብታደርገው ራሱ ትክክለኛ ቤዝ አይገኝም
@ahmedibrahim6587
2 ай бұрын
ለፈጠራህ በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርታ እጅህ ይባረክ አቦ
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@ahmedibrahim6587 thanks
@wonchitube6501
2 ай бұрын
Good Job!
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@wonchitube6501 thanks
@saradanisaradaniWDSAZ
2 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ የኔ ግማሹ ኣያለው ይሰራል እንደነ ቃና ምናምን የረሲቨሩ ቢጫና ቀይ መብራት በርቶ እያለ ቲቪው ድምጽም ሆነ ምስል የለውም ኣይሰራም
@HAYDAREPAIRTECH
2 ай бұрын
@@saradanisaradaniWDSAZ የዲሽ ችግር ነው
@RebikaTeshom
3 ай бұрын
ድምፅ አለዉ ግን ምስል ምያመጣልን ተከፈቶ ከቆየ በዋላነዉ ምን ሁኖነዉ
@HAYDAREPAIRTECH
3 ай бұрын
@@RebikaTeshom እስክሪኑ ላይ ብርሀን ነገር አለው
@RebikaTeshom
3 ай бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH አው ማለት አርማውን ያሳይ እና ተመልሶ ይጠፋል ግን ዘግተን ድጋም ስንከፍት ምስል ያመጣል
@HAYDAREPAIRTECH
3 ай бұрын
@@RebikaTeshom back lightu beki power slmaydersw nw
@RebikaTeshom
3 ай бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH ena mn mareg new yaleben
@RebikaTeshom
3 ай бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH ena mn mareg new yaleben
@ANNNews501
3 ай бұрын
thank you bro . 1 gepass nbr dmtsu betam yirebshal sound ic keyrelewt yelewm. volume mekotateryaw ayseram mn tmekregnalek?
@HAYDAREPAIRTECH
3 ай бұрын
Modefik tetekem