how to fix an audio amplifier with unworkable Bluetooth በዚህ ቪድዮ ብሉቱዝ የማይስራ ጂፓስ አንዴት እንደሚስተካከል እናያለን

  Рет қаралды 17,864

𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇

𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇

Күн бұрын

Пікірлер
@BereketKuma-zg6bm
@BereketKuma-zg6bm 8 ай бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ምክንያቱም አጠገቤ ሆኔ የሰራልኝ ያክል ነው የገባልኝ በርታ ብሮ
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 8 ай бұрын
Thanks
@rohaband4213
@rohaband4213 Жыл бұрын
VERY CLEAR TUTORIAL!
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
Thanks
@daniman1216
@daniman1216 11 ай бұрын
በብሉቱዝ ከሚሠሩ ስፒከሮች አውጥቶ መስራት ይቻላል አይደል?
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 11 ай бұрын
@@daniman1216 ምኑን አውጥተህ
@AbdurahmanAhmed-kg5sl
@AbdurahmanAhmed-kg5sl 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥል ብሮ ።
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 5 ай бұрын
@@AbdurahmanAhmed-kg5sl thanks
@demelashdesalegn6214
@demelashdesalegn6214 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምንግዜም ምርጥ ነው በጣም ወድጄሃለሁ ግልፅነው በዝሁ ቀጥል።
@demelashdesalegn6214
@demelashdesalegn6214 2 жыл бұрын
Ic ምንም ሳይሆን ለምን፡ ይጮሃል?
@demelashdesalegn6214
@demelashdesalegn6214 2 жыл бұрын
Minew Mels xefa?
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
በመዘግየቴ በጣም ይቅርታ በካፓሲተር ምክንያት ድምፁ ጥሩ ላይሆን ይችላል ቪድዩ ላይ ስልክ አስቀምጫለው መደወል ይቻላል
@Uyutirecords
@Uyutirecords 9 ай бұрын
Betam new mamsegnk allahe yewdedk hayat lant hadi🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 9 ай бұрын
Ammin
@semiraalewi5708
@semiraalewi5708 2 жыл бұрын
Good job👏👏🙌👍
@tarikualemeasirat9775
@tarikualemeasirat9775 Ай бұрын
betam best gin keyet newu yachin minagenewu tishetalchi end woy demo min tibalalechi gezalo bi???
@AbdiAhmed-sg9bd
@AbdiAhmed-sg9bd 7 ай бұрын
ሀይደርአሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ.ሙስሊሙወንድሜ.በርታልኝአላህካንተጋይሁን.ሥራህአስተማሪነውደስይላላል.አብድልመጂድነኝከቤተል
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አመሰግናለሁ ጀዛአከላህ
@biniyamtamirat2610
@biniyamtamirat2610 2 жыл бұрын
Bro ahun yemitasayen aynet gy+mojulater keyrelet neber dmtse siyaschegregn...neger gn ahunm dmtsu mnm altestekakelem..chirash basebet chigru mn yhon? 🙏
@tomasthe6765
@tomasthe6765 6 ай бұрын
thank you bro
@donkeytube2019
@donkeytube2019 2 жыл бұрын
በርቺ ብሮ
@eyoatamelias118
@eyoatamelias118 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ፡፡ በርታ! ዕቃዋ የት ትሸጣለች?
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
ማንኛውም ጥገና ቤት ይኖራል
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
ሁላቹንም በጣም አመሰግናለው ጥያቄ ጠይቃቹ ያልመለስኩላቹ ሰዎች በጣም ይቅርታ ገና አሁን ነው ጥያቄያችሁን ያየሁት ስልክ ቁጥሬን ያስቀመጥኩበት ቪድዩ ስላለ ስልኬን ከዛ አይታችሁ መደወል ትችላላቹ የቻልኩትን ሁሉ እተባበራችኋለው አመሰግናለው
@natnaeldemelash6882
@natnaeldemelash6882 Жыл бұрын
bro...yejakun chaf yetignaw cable gar new yayayazikew
@Fanomilitary_.
@Fanomilitary_. 3 ай бұрын
የጅፓሱ ስም ምን ይባላል ? Brother
@abrahamsolomon3407
@abrahamsolomon3407 2 жыл бұрын
የእቃዋ ስም ምንድነው እምትባለው?
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 Жыл бұрын
display በርቶ sound እምቢ ሲል ከtda2030 ውጭ ሌላ የምን የምን ችግር ያጋጥማል
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
ስለዘገየው በጣም ይቅርታ ስፒከር, የለቀቀ ነገር, ጃክ
@yordanossamson5691
@yordanossamson5691 Жыл бұрын
Good job
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
Thanks
@TheSeyfe
@TheSeyfe Жыл бұрын
I did everything like u did and I gave power externally but የሆነ የሚረብሽ ድምፅ የሚያወጣው ምን ሲሆን ነው? የያዝከው ሶልደሪንግ አይረን ደሞ ይበራል ግን አይግልም ምን ይሆን ችግሩ? Thanks
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
የቲቪውን ድምፅ ቀንሶ የዲሹን ከፍ አድርጎ መመኮር ነው
@abdi_ts
@abdi_ts 2 жыл бұрын
rising speaker yanten video ayche lemesrat mokre nbr gn dmts alaweta alegn mndnw chgru
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
Yhnn eyayh btkkl kegtmkew ysral Yehonch kelal negr nat ytshwdkw bdmb eyayh mokr na embi kalh asawkengi
@abdi_ts
@abdi_ts 2 жыл бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH mnm demts emi alegn bro
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj Жыл бұрын
እባክህ፣አድራሻህ፣የትነው፣ለማሰራትነው
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ 0910568828/0961122338
@mesudakmel9620
@mesudakmel9620 2 жыл бұрын
Nice
@abduethiopiacoffee5234
@abduethiopiacoffee5234 Жыл бұрын
Bro በቻርጀር ሰርቼ low batery እያለ ይዘጋል የምን ችግር ነው
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
chargeru misetw Power yansewal
@DentoTemushe-xf9mh
@DentoTemushe-xf9mh Жыл бұрын
harder geepasu displayu bayisera idet new migxemewu demo bezusa
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
Alezegyw ykrta video ko bdmb yabraral bdmb eyew
@lavie6289
@lavie6289 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን ብሉ ቱዙን በ ጂፓፕስ ውስጥ አደርጎ መጠቀም አይቻልም ነበር ውጪ ተዝረክርኮ ሲታይ ይደብራል ። በተለይ ልጅ ቤት ከሆነ ይነካካል
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
በፈለከው ቦታ ላይ ማድረግ ይቻላል እንዳይለቅ በብሎን ማሰርም ይቻላል አመሰግናለው።
@chunabest1935
@chunabest1935 2 жыл бұрын
Geepas yemilew inen gin imbi alegn
@mametemam1434
@mametemam1434 2 жыл бұрын
በመንኘው በድሮ ሞዴል መስረት ይቸለል እነ ብልቱዞ የትነው ምትሸጠው
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
በማንኛውም ጂፓስ ይሰራል በሌላም አሰራር በቅርቡ ስለሚለቀቅ ሰብስክራይብ ላይክ እና ለቴሌግራም ቻናሎች በሙሉ ሼር አድርግ አመሰግናለው
@misrakmisrak-jt5zj
@misrakmisrak-jt5zj Жыл бұрын
መስሪያህ፣ቦታየትነው
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
Kaliti
@SindewJenberu
@SindewJenberu Жыл бұрын
ቻርጅ አልቀበል ያለ ሞንታርቦ መፍትሄው ምንድነው
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
ቻርጅ ቦታዎ ይስተካከላል or modification ይስተካከላል
@getachewalemayehu7989
@getachewalemayehu7989 2 жыл бұрын
display power አየበራ ምነም አይነት ድምፅ የለም ይህን እንደትማስተካከል ይቻላል?
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 2 жыл бұрын
bro addrase pls
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
0961122338
@mametemam1434
@mametemam1434 2 жыл бұрын
ብልቱዞ የትነው ምትሸጠ
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
Seferh yt nw
@milkohirbaye5876
@milkohirbaye5876 2 жыл бұрын
እንደት በቻርጀር እንሰራለን
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
ስለዘገየሁ በጣም ይቅርታ ቻርጀሩ ውስጡ ሁለት ገመድ አለው አንዱን gnd ላይ አንዱን vcc/5v መበየድ ነው
@WessenuTekeste
@WessenuTekeste 2 ай бұрын
ቤዙ ዝቅተኛ ነዉ ሌላ ቦታ ኮኔክት ማድርግ አይቻልም
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 ай бұрын
@@WessenuTekeste አይቻልም ሌላ ቦታ ብታደርገው ራሱ ትክክለኛ ቤዝ አይገኝም
@mametube7155
@mametube7155 2 жыл бұрын
እንደአስተያየት በመሀል የምትለቀው የሙዚቃ ክላሲካል በጣም ይረብሻል ወንድሜ
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
ሙዚቃው ድምፁ ይቀነስ ወይንስ ይቅር አመሰግናለው
@mametube7155
@mametube7155 2 жыл бұрын
@@HAYDAREPAIRTECH ብሉቱዝ ዋጋውን ብትነግረን አሪፍ ነው ወንድሜ እሪሲቨር ፊውዝ ሲቃጠል የፈለግንውን ፊውዝ መጠቀም ይቻላል እዴ?
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
@@mametube7155 የብሉቱዝ ዋጋ 270 ሪሲቨር የፈለግነውን ፊውዝ መጠቀም እንችላለን ግን በብዛት ፊውዝ ብቻውን አይቃጠልም ሌላ አብሮ ሚቃጠል ነገር ይኖራል
@alexoteshome8065
@alexoteshome8065 2 жыл бұрын
ፍለሽ ማስገቢያው ወለቀብኝ
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 2 жыл бұрын
መልሶ መበየድ ይቻላል
@SenteSente-n5w
@SenteSente-n5w 9 ай бұрын
Sntnawwagaw 😮
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH 9 ай бұрын
Yemen waga
@milliongetachew5259
@milliongetachew5259 Жыл бұрын
ገጥሜው ባትሪ ሎው ይለኛል
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
ምንድነው
@muleramde9307
@muleramde9307 Жыл бұрын
Good
@HAYDAREPAIRTECH
@HAYDAREPAIRTECH Жыл бұрын
tnx
How to Connect Speaker to Tv using RCA
5:25
Simple Café
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
DIY Amplifier With MP3 Bluetooth | Mini Super Bass
7:05
DW Tech
Рет қаралды 618 М.
fix any kind of an audio player with voice problem using this simple techniques ችግር ያለበት ጂፓስ ለማስተካከል
8:30
𝐇𝐀𝐘𝐃𝐀 𝐑𝐄𝐏𝐀𝐈𝐑 & 𝐓𝐄𝐂𝐇
Рет қаралды 17 М.
Ways To Convert Mp3 Bluetooth For Old  Radio Cassette Tapes
14:30
Share Tech Creative
Рет қаралды 161 М.
How to fix speaker noise (humming sound) on your geepas in Amharic
14:40
Yegna Elecom | የኛ ኤሌኮም
Рет қаралды 12 М.