Пікірлер
@JemalAdem-h9c
@JemalAdem-h9c 22 минут бұрын
አገር ወዳድ
@tsegayehabte7924
@tsegayehabte7924 8 сағат бұрын
አንተን ያሳደገህ አንተ አመስግነው ያውም በግል ገንዘቡ አይደለም የስንቱ የኢት ወጣት ደም ነውየፈሰሰው ጦር ሜዳ ወይም ጫካ ገብቶ አይደለም ከቤቱ ከእናቱ ጉያ በመንገድ የመንግስቱን አይነት እ ውሬ ሀገርን ለወያኔና ለሻእብያ አስረክቦ የፈረጠጠ ትላልቅየተማሩንጉሱንንጨምሮ አንቆ የገደለ አረመኔ ይህን አድርጎ ዝንብ አልገደልኩም የሚል ከሀዲ ለአንተ እ ና ለመሳሰሎችህ ጥቂት ያውም በሀገሪቱገንዘብ የተደረ ገላችሁን ስለእርሱ መፅህፍ መፃፍ ውርጅኝ ይቀበልሀል
@RegassaHailu
@RegassaHailu 22 сағат бұрын
ገበያ ላይ የት ይገኛል?
@IdrisSeidd
@IdrisSeidd 3 күн бұрын
ጀግና ሀገር ወዳድ ነበር
@mekonnentesfamariam6291
@mekonnentesfamariam6291 3 күн бұрын
ይሀ አውርየ የሰው የድሃ ደም ጠጪ ራሱ ወንቤዴ እንዳይ ሞት ፈርቶ ነው የፈረጠጠ እንጂ ሰው እንዳይሞ ብሎ የሚያምን ሰው ካለ ሞኝ ነው ከሂትለር በሃላ እሱ ነው በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ የገደለ በኤርትራ ኢትዮጵያ ትግራይ ወንቤድየ አሁንም ቢሆን ፍርድ መቅረብ ይገባዋል እዚህ ምድር ፍርድ ካላገኘ በሰማይ ፍርድ ይጠብቀዋል አያመልጥም ውሸታም በአለም ባንክ ያለ ገንዘብ የ ኢትዮጵያ እና የኤርትራ በስሙ አለ እስከ አሁን እየበላው ነው ሌባው።
@amdetsion3256
@amdetsion3256 4 күн бұрын
Mengistu 666 ye satan baria
@astertadesse866
@astertadesse866 5 күн бұрын
This a bullshit program!!
@astertadesse866
@astertadesse866 5 күн бұрын
Mengistu destroy Ethiopia and he is a coward who run from his militarily.
@K1L2W3
@K1L2W3 8 күн бұрын
ሕዝብን ኢትዬጵያ እያለ ሲጨርስ ለ CIA ተቀጥሮ ሰርቶ በሰረቀው ሕዝብ ገንዘብ ተንፈላሶ ይኖራል ከሀዲ ባንዳ!!!!! መንግስቱ ከአብይ ምን ተሻለና ሁለቱም ሰይጣን ወልዶ ያሳደጋቸው ዲያቢሎሶቻ ናቸው!!!!!!😢
@gezachabraha2817
@gezachabraha2817 10 күн бұрын
Mengistu is marderer he tries to kill so many entlkchwal people he is almost Hitler
@BelayneshTema-xy4ck
@BelayneshTema-xy4ck 13 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ
@BariyaGabir
@BariyaGabir 16 күн бұрын
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም እልም ያለ ፈሪ በመሆኑ አስቀድሞ ለመሸሽ የወሰነና የትግል ጓዾቹም የማያምን ቅዘናም ዋሾ መሆኑን በደንብ ያጤነ ሰው ያውቀዋል ፈሪም ስለሆነ እኮነው የትግል ጓዾቹን ትንሽ ቅሬታ ካሳዩ እየቀደመ በርሸና የፈጃቸው እና ወደ ዙምቧቤ ለመሄድ የወሰነው ከሦስት ወር በፊት ሲሆን 500ሺህ ዾላርም በኔ አካውንት አድርጉ ብሎ አዞ ይዞ እልም ብሏል ይህ በደም የተጨማለቀ፣በውሸት የተከመረ እርኩስ አረመኔ ገልቱ ሰው።
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 16 күн бұрын
ይትዬ አድገህ ለዚህ መብቃት እንዴት ደስአለኝ አሁንም እደግ ተመንደግ
@Tamru-s8k
@Tamru-s8k 17 күн бұрын
መንጌ ጀግናው አባቴ
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 18 күн бұрын
መጌ የተከተለው ፖለቲካ ከፈጣሪ የራቀ ስለነበረ በላው በዛ!!!
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 18 күн бұрын
ብጣም ትደነቃለህ ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ
@IbrahimeYusuf-d5u
@IbrahimeYusuf-d5u 18 күн бұрын
እድሜ ቢቀዩር እኔ እቀይራቸው ነበር
@Eripeace5221
@Eripeace5221 19 күн бұрын
He murdered 100s of thousands of people and he is living in peace. What a world. This inspires other dictators to continue. 😢😢😢
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 20 күн бұрын
እንደው እውነቱን እንናገር ካልን እንደ ኮሎኔል ምንግስቱ እድለኛ የለም ምክንያቱም እኝህ ሰው ስልጣን ከጨበጡ ማግስት ጀምሮ እርሳቸው ስልጣናቸውን ጥለው እስኪጠፋ ድረስ ምን ያህል ሕዝብ አለቀ የስንቱ ቤት ባዶ ቀረ ከህፃናት እስከ አረጋዊ በሚሊዮኖች አለቁ ይህም ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ እስከመጨረሻው ጥግ ሄደዋል እንዲህ ጥለውት ሊሸሹ ይሄ ሕልም የሚመስል ነገር በሀገራችን ተካሂዶአል እግዚአብሔርን እስክ መካድም ጭምር ደርሰናል ይሁንና የእግዚአብሔርን ትእግስትና ፍቅር ተመልከቱ እስከአሁን ለንስሀ ሞት እንዲበቁ ቀንና ሌሊት ሲጠብቃቸው መቆየቱ ይህ ነው ዋናው ሰው ክፉና ጨካኝ ቢሆንም እግዚአብሔር ፍቅር በመሆኑ የሰውን መጥፋት አይፈልግምና ለዚህ ነው ኮሎኔል መንግስቱ እድለኛ ናቸው ያልኩት ሁለተኛ እድል እግዚአብሔር ሰጥቶአቸዋል ይጠቀሙበት ከኢትዮጵያ እንደወጡት አይነት አይደለም ከመንግስተሰማይ መባረር
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 20 күн бұрын
መንጌ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@samihadgu8037
@samihadgu8037 21 күн бұрын
ወጣት የጨረሰ መሪ
@Woina502
@Woina502 22 күн бұрын
chewa chewa ye chewa chewa
@TeddyViva-ju3id
@TeddyViva-ju3id 23 күн бұрын
ጀግናው ቃልክ እውን ሆኗል 🙏🙏🙏 ወንድ አይብቀልብሽ ያልከው እውን ሆኗል 🙏🙏🙏 ሺ አመት ኑርልኝ ❤️❤️❤️
@kifleasfaw
@kifleasfaw 23 күн бұрын
ወንድሜ ይታገሱ የዚህን ጀግና ሰው ታሪክ ስለፃፍክልን አመስግንካለሁ።
@habtam1782
@habtam1782 24 күн бұрын
Yitagesu Getinet lezih derseh yihin ymesel tilik sira serteh bemayete betam dess bilognal! berta.
@negashenuruabdu8443
@negashenuruabdu8443 25 күн бұрын
መንጌ የኢትዮጵያ ምርጥ መሪ ነበር ታዲያ የኛ ህዝብ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 26 күн бұрын
ወናፍ ! ባንተ አፍ የመንግስቱ ኃ/ማሪያምን ስም ባይነሳ ጥሩ ነበር
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 26 күн бұрын
ጅግና መሪ መንጌ ክብር የግባህል እንውደካልን
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 26 күн бұрын
ሃግር ውዳደ መሪ መንጊ እንውድካልን ኑሩለን እድሜ ጤና የስጥክ
@LikeHawaryatKdusPetros
@LikeHawaryatKdusPetros 27 күн бұрын
ቀውስ ኣሮጊት ጋኔን እና ውሻው
@berhaneshdesalegn1914
@berhaneshdesalegn1914 27 күн бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነህ መጽሓፉን የት አገናለ ።
@ZemuEndris
@ZemuEndris 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ን የሚወድ ነበር ፡ይታገሱ እድሜ ይስጥህ፡እናመሰግናለን፡፡
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 10 күн бұрын
Egezabehair yemayaweke z Endete Ethiopia lewede yechelale. Ye 66 Minster gedaye Ayedeleme.
@yaregalxewdu4561
@yaregalxewdu4561 28 күн бұрын
ጨፍጫፊ አረመኔ ያልተማረ መሪ ሁሌም ለሃገር ገዳይ ነው
@ambayealem395
@ambayealem395 28 күн бұрын
መፅሐፉ የት ይገኛል? እባካችሁ ጠቁሙኝ።
@Anumma572
@Anumma572 28 күн бұрын
Jegna Jegna Lje. Thank
@zahraliban5714
@zahraliban5714 28 күн бұрын
በአገር ወዳድነት መልካም ስራን መስራቱን ባይካድም በመንግስት የማይረሳ እጅግ መጥፎ ስራም ሰርቷል።ሁሉንም ፈጣሪ ኢትዮጵያ ኢትዮያዊያ ውቁታል።ለሱም ፀፀት ሳይሆን ይቀራል?
@FasilTafase
@FasilTafase Ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@NNOn-g7p
@NNOn-g7p Ай бұрын
በስመአሙ መንግስቱ አይለማአሪያአሞን የምናደድበት ለሞን ንጉስ አይሌስላአሴን ገደለ ስልጣአን ከያአዘቦሀላአ ለምን በህይወትእዲኖሩ አልፈለገም ብዙየተማአሩትን ባአለስልጣኖችንም ገደለ በመግደል ማአሸነፍ አይቻአልም በንግግር የማአያአምኑ የአፍሪካአ መሪዎች ብቻአናአቸው በመግደልብቻአነው እናአሸንፉአለን ብለው የሚያአስቡት
@YohannesChekol-l5n
@YohannesChekol-l5n Ай бұрын
When FANO is defeated you will be the land of your mother land because you love your country now all Ethiopians understand that truth of 50 years Ethiopia politics
@MartaKasaye-m8u
@MartaKasaye-m8u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ywgara
@Ywgara Ай бұрын
ገና ተራ በተራ መሞታቸውን ያያል ጎድ መንገ !
@addisagelgil7225
@addisagelgil7225 Ай бұрын
Wow what a narration!!!
@softad7315
@softad7315 Ай бұрын
በል ተገኘ በጥንቃቄ አብይ አስቀምጥልን አደራ። እንመጣለን ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️👑⭐️
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa Ай бұрын
በኣለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የሆኑትን ጠበቆች ማፈላለና እነዝያም ፈራ ፈጣሪ መሆናቸውን ከተረዱ በዃላ መካሠሥ ውጤት ሊያመጣ ይችላል
@Kabalagala-bq3xm
@Kabalagala-bq3xm Ай бұрын
ወሬኛ ፣ እንኩዋን በዚያን ወቅት ይቅርና ዛሬ ኢትዯጵያ ፲፪ ቢሊዮን የላትም ።ቡትቶ ነገር ነሽ ፣ትንሽ እንኩዋን አታገናዝቢም?
@ibrahimali6657
@ibrahimali6657 Ай бұрын
Yehe leba nigus aidelem
@sileshitemesgenabera
@sileshitemesgenabera Ай бұрын
መንጌ መንጌ እውነተኛ ሀገሩን ኢትዮጵያን የሚወድ ሀገሩ እንዳትበታተን በብርቱ የታገለ ሀገርን ወዶ እንድንወድ ያደረገን ቆራጥ ወታደር ነበረ እንደሌሎች ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያሉ ሕዝብ አምናቸው ከተከተላቸው በኃላ የሕዝብን እምነትና ኢትዮጵያን የከዳ አይደለም መንጌ ሕፃናትን የሚወድ ብሔር ሳይመርጥ የሁሉንም የጦር ጉዳተኞች ልጆች ያሳደገ ያስተማረ ለቁም ነገር ያበቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እነዚ ውሾች ወያኔና ሻቤያ ጭራቅ ገንጣይ አስገንጣይ የገነባውን የሕፃናት አንባ አፈረሱት መንጌኢትዮጵያዊው ኑርልን
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 Ай бұрын
ልክ ነው ይህ ገንዘብ የኢትዮጵያ ገንዘብ ነው ባክኖ ምቅረት የለበትም
@cyberwarrior1556
@cyberwarrior1556 Ай бұрын
Enya kana ante biffitti Samtanal! Generalu, famous ye Oromo liji naw tabilo ba gilzi katawaqa qoyituwal! Ba Oromia wist Russianochi Ina lelochu ba dam ka Oromo, Ethiopian gar ba dam yetawahadu mahonachowunina manorachowun yaqaluni!
@hussenmeribo
@hussenmeribo Ай бұрын
አሳዘኝ ታሪክ ነዉ አይ ኢትዮጵያ?