Ethiopia: ደራሲው በኮለኔል መንግስቱ ያሳደጉትን ልጅ ቤታቸው ጋበዙት! Ethiopian Mengistu Hailemariam Biography ET daily

  Рет қаралды 173,946

Et Daily

Et Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 229
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 Ай бұрын
መንጌ እንበሳው እገር ወዳዱ እውነተኛ እገር ወዳድ ውነት እግዚአብሔር የስውን እፍን ሳይሆን ልብን የሚመረምረው ከዛ ሁሉ መጥፎ ነገር እስመልጦ የእድሜ ባለፀጋ እድርጎ እቆያቸው እሁንም ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጦት ዘወትር የማይቆጩበት ለእገር ስርተዋል እግዚአብሔር ይባርኮት እንበሳ እንበሳ እንበሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teferaeshetu2140
@teferaeshetu2140 4 ай бұрын
ድንቅ ትረካ ነው የአብዮት አንባና ኩባ የተማሩ ዛሬ ጎልማሳና አዛውንት የሆኑ የመንጌ ትሩፋቶች ጥሩ ማስታወሻ ነው ተባረክ
@Temesgen-o9k
@Temesgen-o9k 4 ай бұрын
እኔም የሕፃናት አምባ ልጅ ነኝ ማንም ሕፃናት አምባ ያደገ ልጅ መንግስቱ ምንህ ነው ቢባል አባታችን ነው የሚልህ በቃ የወታደር ልጅ ሌላ አባት የለውም አባቶቻችን በልጅነት እድሜ ሳናውቃቸው ተለይተውናል Longlive coronel Mengistu Haile mariam we wish you fully health ❤
@helentube.
@helentube. 4 ай бұрын
@Temesgen-o9k
@Temesgen-o9k 4 ай бұрын
@@helentube. 🙏
@mekdeshaile8006
@mekdeshaile8006 Ай бұрын
Le enante tiru Abat nbr le Ethiopia gin mergem nbr.
@gashpawlos
@gashpawlos 4 ай бұрын
ሰው እኮ...ያሰቀመጥውን ሁሉ ያነሳዋል። የሀገሬን ፍቅር ያሳይኝ መንጌ ነው። ዘወተር መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ። ይታገሱ እጅ ቁርጥማት አይነካው አሜን።
@ZerihunZegeye-i3e
@ZerihunZegeye-i3e 4 ай бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ስለ ቀድሞው ፕሬዝዳንት ጓድ መንግስቱ ኀ ኃ/ማሪያም ዉሎ ታሪክ መስማት መንበብ ደስ ይለኛል ። ምንም ይሁን ምን ሀገራችንን ለ17 ዓመታት መርተዋል አስተዳድረዋል ። ሀገራችንን ከፊዉዳላዊ ስርዓት ነፃ አውጥተዋል ። መሃይምነትን ለማጥፋት በዘመቻ ጥረት አድርገዋል ። ተስፋፊውን የዚያድበሬን ጦር ተረግጦ እስከ ሞቃዲሾ እንዲባረር በማድረግ ሀገራችንን ነፃ አውጥተዋል ። የሀገሪቷን የመከላከያ ሠራዊት ተቋማትን አየር ሀይል ባሕር ሃይል የምድር ጦር የፓሊስ ሠራዊትን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ በሎጀስቲክ በወታደራዊ ሃይል እንዲጠናከርና በምስራቅ አፍሪካ ተፈሪ እንዲሆን በማድረግ አደራጅተዋል ። ምንም እንኳዋን በጦርነት ውስጥም ብንሆን ሀገራችን የምፅዋና የአሰብ ወደብ ባለቤትና ተጠቃሚ እንድትሆን በማድረግ የነዳጅ ማጣሪያ በአሰብ እንዲኖራት በማድረግ አስተዳድረዋል ። ማንኛውም ከዩንቨርስቲና ኮሌጆች የሚመረቁ ኢትዮጲያዊያን ዘር ቋንቋ ብሔር የፖለቲካ አመለካከታቸው ሳይፈተሽ በመላዉ ሀገሪቱ በተማሩበት ሙያ በቀጥታ ይመደቡ ይሠሩ ነበር ። ዜጎች ከዩኒቨርስቲ ከኮሌጆች ሌላው ቀርቶ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥሩ ውጤት ያመጡት ጭምር በእስኮላር ውጭ ሀገር ለትምህርት ያለምንም ልዩነት ይላኩ ነበር ። በአራቱም አቅጣጫ የሀገራችን ድንበር የተከበረ የተፈራ ነበር ።የብር ምንዛሪያችንም ቢሆን ከዶላር ጋር ብዙም የሚያንስ አልነበረም ። በገበሬ ማህበራት በቀበሌ ማህበራት የሕብረት ሱቆች ኑሮ እንዳይወደድ ተብሎ ስኳር ዘይት ሞኮሮኒ ፓስታ ጨው ነጭ ዱቂት ወዘተ ሶስት ብር በማይሞላ ዋጋ ይሸጥ ነበር /ዳቦ 0 25,,050/ ሳንቲም ይሸጥ ነበር ። ቤንዚን ናፍታ ኬሮሲን በሊትር እስከ 2.50 ይሸጥ ነበር ። የከተማ አውቶቢስ 025 ሳንቲም እስከ 75 ሳንቲም አገልግሎት ይሰጡ ነበር ። የቤት ክራይ ዋጋ ቢበዛ ከ25 ብር እስከ 150 ብር ነበር ። ትርፍ የከተማ ቤቶች ያኔ በእርሳቸው ጊዜ ለደሀ የተከፋፈሉት አሁንም በነዋሪው እጅ ናቸው ። ፕሬዝዳንት መንግስቱ በርካታ ጥሩ ነገር በአላቸው ። በእርግጥ አብዮቱን የሚፃረሩትን የእርሳቸውን ኢሠፓ ፓርቲ የሚቃወሙትን ያለምህረት ረሽነዋል ። በ1981 ዓ/ም ግንቦት 7 የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ የተነሱ ታዋቂ ጄነራሎችን ያለምህረት እንዲረሸኑ አድርገዋል ። ለድርድር ጊዜም ቦታም አልነበራቸውም የዚያ ውጤትም በርካታ ጠላት ፈጥሮባቸው በመጨረሻም ለስደት ተዳርገዋል ። ያም ሆነ ይህ በዘመናቸው ሀገሪቷ የተረጋጋ ኢኮኖሚ ነበራት ምዕራባዊያን በሐገራችን ጉዳይ በቀጥታ ጣልቃ አይገቡም ነበር ። የእኔም አባት ለሀገሩ በወታደርነት ሲያገለግል ቆይቶ በ1963 ዓ/ም ጡረታ ቢወጣም በ1968 ዓ/ም ተስፋፊው የዚያድባሬ ሠራዊት ሀገራችንን በወረረበት ወቅት ለአባት ጦር ሠራዊት ጥሪ ሲደረግ ተመልሶ ከሶማሌ ጦር ጋር በደቡብ ግንባር በዶሎ መስመር ለሀገሩ ሲዋጋ ተሰዉቷል ። እኔም ልጁ በ1973 ዓ/ም እንደ አባቴ ሀገሬን በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ገብቼ በኢትዮጲያ አየር ሀይል/አየር መከላከያ/ ውስጥ እርሳቸው ከሀገር እሰከ ወጡበት ጊዜ 1983 ግንቦት 13 ድረስ አገልጊያለሁኝ ። በዚህም እኔ ብቻ ሳልሆን በርካታ ጓደኞቻችን በሱዳን በጁቡቲ በኩል በመውጣት ሀገር ቤት ለመግባት በርካታ ችግሮችን ተጋፍጠናል ። ያልቻሉትም በየመንገዱ ተለይተዉናል ። ሀገር ቤት ከገባንም በኋላ በርካታ ችግሮችን ከማየታችንም በላይ በተለይ ኤርትራ ካሉዐቤተሠቦቻችን ጋር እስካሁን ተለያይተን በናፍቆት ሠቀቀን የምንኖር ብዙዎች አለን ። ያም ሆነ ይሄ በወጣትነት ዕድሜያችን ለሀገራችን አንድነት መከበር በከፈልነው መስዋዕትነት አይፀፅተንም ። ዛሬም በሕይወት ኖረን እርሳቸውም ጭምር የሀገራችንን ጉዳይ እግዚያቢሔር ዕድሜ ሰጥቶን እያዬን ። አሁንም ስለ ፕሬዝዳንት መንግስቱ የሚፃፉ መፅሐፎችን ማንበብ ደስ ይለኛል ። በአሁን ወቅት ጡረተኛ ነኝ ደራሲው መፅሐፉን በአድራሻዬ ልኮ ቢለግሰኝ በጉጉት ለማንበብ ዝግጁ ነኝ ። በአሁኑ ወቅት የኑሮ ዉድነቱ ለጡረተኞች ከባድ ስለሆነ ። አሁንም ለፕሬዝዳንት መንግስቱ ሠላሙን ጤናውን ከመላው ቤተሠቦቻቸው ጋር እንዲሆንላቸው እመኝላቸዋለሁ ። ደራሲውንም አመሠግናለሁ ። ፲/አለቃ ዘሪሁን ዘገየ 0911834833 ሀዋሳ !!
@MameYegeta-z7z
@MameYegeta-z7z 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ የሚለው ሕዝባዊ መዝሙር ታላቅ የአገር አፊቃሪ መሆንዎቸትን ያስገነዝበናል እናም እርሶ በሕይወት ኖረወ ስለሚወዷት አጋርዎ ማየት እንዲችሉ የረዳዎተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን 4 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ጀግና የቀድሞ መንግስታችን ጤና ከእድሜ ጋ ላንተ ።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ይታገሱ ጌትነት
@Getahun-sw5cg
@Getahun-sw5cg 4 ай бұрын
መንጌ የጠላቶቹን ግባአተ መሬት አይቶአል እግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯‼️
@Birhanu_Agafari
@Birhanu_Agafari 4 ай бұрын
ክብር ለአባቶቻችን ህይወታቸውን ሰጥተው ላቆዪን አባቶቻችን ገና ብዙ ይፃፋል በርታ
@BerhanuBerta
@BerhanuBerta 4 ай бұрын
በእውነት፣መፅሀፋን፣ገዝቼ፣አነባለሁ፣ኮለኔር፣መንግሰቱን፣በጣም፣ነው፣የማከብራቸው፣ከሁሉም፣በለይ፣አንድ፣ሆነን፣በፍቅር፣የምንኖርባትን፣ሀገር፣የመሩ፣ነበር፣ፈጣሪ፣እድሜና፣ጤና፣ይሰጣቸው፣ደራሲውም፣ተባረክ፣ለትውልድ፣ታሪክ፣እንዲቀመጥ፣አድርገሀልና
@AdamuKiro
@AdamuKiro 4 ай бұрын
ሀገርን እንድ አድርጎ የመራ❤❤❤
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw 4 ай бұрын
መጌ. ጀግናው እድሜና. ጤናውን. ያብዛልን
@ZemuEndris
@ZemuEndris 27 күн бұрын
ኢትዮጵያ ን የሚወድ ነበር ፡ይታገሱ እድሜ ይስጥህ፡እናመሰግናለን፡፡
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho 10 күн бұрын
Egezabehair yemayaweke z Endete Ethiopia lewede yechelale. Ye 66 Minster gedaye Ayedeleme.
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 4 ай бұрын
አባቴ ዕድሜ ይጨምርልህ
@AYINALEMAYI-g8d
@AYINALEMAYI-g8d 4 ай бұрын
የጀግና አባታችን የመጨረሻዉን አንዲቀጥል አንፈልጋለን
@BelayneshTema-xy4ck
@BelayneshTema-xy4ck 13 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ
@MengistuTesfaye-r9k
@MengistuTesfaye-r9k 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ካለኝ ነገር የምወዳቸውን የኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ታርክን በአብሮ አደጌ ታርካቸው መፃፍ እጅግ እጅግ በጣም ደሰ ነው ያለኝ እጆችክ ወርቅ ይሁኑ
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 4 ай бұрын
በእውነት ደስ ይላል
@Edomgenet13
@Edomgenet13 4 ай бұрын
ይትዬ አኮራህን ድንቅ ወንድማችን ክብር ይስጥህ ታሪካችንን አስመሰከርክ እድሜ ይስጥህ ይትዬ❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 16 күн бұрын
ይትዬ አድገህ ለዚህ መብቃት እንዴት ደስአለኝ አሁንም እደግ ተመንደግ
@ForFor-v3b
@ForFor-v3b 4 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ስራ ሰርተሀል ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው አባታችን መንጌን ሰላም አልክልን የህፃናት አምባ ልጆች ናፍቀውሀል አልክልን??
@berhanukuty9919
@berhanukuty9919 4 ай бұрын
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን።
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 26 күн бұрын
ጅግና መሪ መንጌ ክብር የግባህል እንውደካልን
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 4 ай бұрын
መንጌ እጅግ ነው የምወድህ ቀሪ ዘመንህ ጌታ ይውረሰው፣ለብዙዎች መልካም አድርገሃል።
@temelketAyalew
@temelketAyalew 4 ай бұрын
መንጌ እኮ በአንዲት ኢትዮጵያ የሚያምን ዘር ጎሳ ልዩነት የሌለበት ባጠቃላይ ለተበደለ የሚያዝን የደሀ አባት ነበር ቢሆንም ሕዝቡ እንዲህ መሥመር የለቀቀ የዘር፣ የሀይማኖት ልዩነት አልነበረም ተዋደን ነበር የምንኖረው
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
ወራድች ናቹ ስንቱን ጨዋ ጨርሶ ተረት አውሩ
@negashenuruabdu8443
@negashenuruabdu8443 25 күн бұрын
መንጌ የኢትዮጵያ ምርጥ መሪ ነበር ታዲያ የኛ ህዝብ
@AlebachewYifru
@AlebachewYifru Ай бұрын
እስካሁን ተወዳዳሪ የሌለው ለወደፊትም የማይገኝለት ሀገሩን ሳይከፋፍል የኖረ ብቸኛው ጀግና መሪ 💚💛❤
@FantshAbebaw
@FantshAbebaw 4 ай бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ለገዛ ታሪካችን ባዕድ ነንና ማወቅ ይጠበቅብናል
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 ай бұрын
መንግዬ ድሃን ቤት እያፍረሱ እውራጎዳና ጥለውታል እንተን እግዚአብሔር ይጠብውህ የደሃ እባት መንጌ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 20 күн бұрын
መንጌ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@kifleasfaw
@kifleasfaw 23 күн бұрын
ወንድሜ ይታገሱ የዚህን ጀግና ሰው ታሪክ ስለፃፍክልን አመስግንካለሁ።
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@BariyaGabir
@BariyaGabir Ай бұрын
በደርግ ዘመን በምሥራቅና በሰሜን ያለቁ ወታደሮች በሚልዮን የሚቆጠር ሲሆን ከነሱ ጥቂት የተመረጡ ልጆች በዝዋይ የሕፃናት ዓምባ በቅምጥል ያደጉ አረመኔውና ፈርጣጩ መንግሥቱ ኃይለማርያም ቢክቡትና በምስጋና ያላደረገው መልካም ነገር አደረገ ብለው ቢጽፉ ባይደንቀንም አራጋቢዎችስ ምንድናቸው ቢባል"አንድነት"የምትለው የትምክህተኞች መፈክር ሲልላቸው ስለነበረ ነው፡ ግን ማስተዋል የነሳቸው ሆነው እንጂ መንግሥቱ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ እስከፈረጠጠበት ድረስ በከንቱ አመራሩም ሆነ በጭካኔው ሲቢልም ሆነ ወታደሩ በሚልዮን የሚቆጠር ኢትዮጵያዊ አስገድሏል፣አስጨፍጭፏል ይህ ሓቅ ደግሞ ዓለምና በሕይወት ያሉ ሓቀኛ ኢትዮጵያውያን የሚመሰክሩት ዕውነታ ሆኖ ሳለ ወንጀለኛና አገር ገድሎ ለሄደ ሆያ ሆዬ በዝቶ ስናይ ስንሰማ አመላቸው ነው ብለን በትዝብት ማለፍ እናቁምና ልካቸውን ነግረን ከክፉ ዓመላቸው እናላቅቃቸው።
@TeddyViva-ju3id
@TeddyViva-ju3id 23 күн бұрын
ጀግናው ቃልክ እውን ሆኗል 🙏🙏🙏 ወንድ አይብቀልብሽ ያልከው እውን ሆኗል 🙏🙏🙏 ሺ አመት ኑርልኝ ❤️❤️❤️
@zahraliban5714
@zahraliban5714 28 күн бұрын
በአገር ወዳድነት መልካም ስራን መስራቱን ባይካድም በመንግስት የማይረሳ እጅግ መጥፎ ስራም ሰርቷል።ሁሉንም ፈጣሪ ኢትዮጵያ ኢትዮያዊያ ውቁታል።ለሱም ፀፀት ሳይሆን ይቀራል?
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 4 ай бұрын
ፈጣሪ እንደገና የመፈጠርን እድል ቢሰጥ እንደገና ተፈጥሮ የሀገራችን መሪ በሆነልን!እድሜን ከጤና ያድልልን መንጌ ሁሌም እንወድሀለን
@woldeyohanesgetusetegn7245
@woldeyohanesgetusetegn7245 4 ай бұрын
ለጸሀፊው ምሰጋና ይድረሰው መጽሀፉን በአጭሩ ብታቀርቡልን❤
@MB-gd1uw
@MB-gd1uw Күн бұрын
ኮረነል ሳይሆን ኮሌነል ነው ትክክለኛው::
@Abebe-u9f
@Abebe-u9f 4 ай бұрын
ደጉአባቴ ❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርና አንተን የገፉህ ሠዎች መጨረሻቸውን እያየህ ነው አሁንም በደንብ ተመልከት 🏅🏅🏅🏅🏅 የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑርልኝ።
@GML90-b7r
@GML90-b7r 4 ай бұрын
ጀግናው ጓድ መንግስቱ ሐ/ማሪያም የኢህድሪ ፕሬዜዳንት የኢሠፖ ማእከላዊ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊና የአብዮታዊው ጦር ሐይሎች ጠቅላይ አዛዥ የኢትዮጵያ አንድነት ጀግና መሪ ናቸውና ይገባቸዋል ልጅ ይታገሱ ክብር ይገባሃል እጅግ በጣም እናመሠግንሃለን ተባረክ ።
@FasilTafase
@FasilTafase Ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን
@YosefTamerat-h4n
@YosefTamerat-h4n 26 күн бұрын
ሃግር ውዳደ መሪ መንጊ እንውድካልን ኑሩለን እድሜ ጤና የስጥክ
@RegassaDms
@RegassaDms 4 ай бұрын
መንጊ ከልቡ ሃገር ወዳድ ነብር።!!!!
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 4 ай бұрын
መንጌ ሲወጣ ከሐገር 6ዓመት ጩጬ ነበርኩ ብዙ መፃፍ ስለሡ ተፅፏል አነበብኩ ወደድኩት ሁሌም ፀሎቴ በአካል ሳላገኛቸው እንዳይሞቱ ነው ረዥም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ❤😘❤
@ራስዳርጌ
@ራስዳርጌ 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ በእንድ ወቅት በትምርት ቤታችን ሲያልፍ እንዴት እንደሆነ አላቅም ግን አጠገቡ ቆማ በጣም በቅርበት አጠገቡ ሆኘ አይቸዋለሁ 🤗 ሸንቃጣነቱ ከነ military uniformሙ ስለነበር ጀግና እውነትም የወንዶች ቁና ሆኖ ያየሁት ስነቁመና እስካሁን አይኔላይ አለ መንጌን በጣም ነው የምወደው ... ይኸ ተልካሻ አብይ አህመድ የሚሉት ላም ኢሳያስ አዲሳባን ሲረግጣት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጁአን መንጌን ላሚናፍቃት ላገሩ መሬት አላበቃውም ... ይኸ ልሁላችን ለውነተኛ ኢትዮጵያዊያም የልብ ስብራት ነው
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 ай бұрын
​@@ራስዳርጌጀል እሳ አብይ ማምጣት አልተሳነውም ነገር ግነሰ አንች እንደምትወጂ የሚጠሉትና ለመግድል የሚጠባበቁ መኖራቸው አትዘንጊ ለዛ አው ጊዜ የሚጠበቅለት ዝም በረለሽ አትሳደቢ መንግሰቱ ጀግና ነው ቢለበት ሰላም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቡ ❤❤❤
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
እኔ ደሞ አባቴን 2 አጎቴን አስገድሎብኛል ይሄ ባርያ ጨካኝ! የአጎቶቼን አስክሬን አልሰጡንም አንደኛውን ቀጥቅጠው ገለውታል ስለዚህ ሁሉ ግፍ ይቅርታ ሳይጠይቅ እስከዛሬ ቪላ ቤት ተደብቆ ይቀባጥራል !!!! የሚስቱ ፀሎት አተረፈው ይላሉ ስዎች
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 ай бұрын
@@veracity8968 እሱ ሳይሆን የሚገላቸው የበታቹ እሱን ለማሰጠቆር የተደረገ ነው እሱ የሚገድለው አገር ልሸጡ የሚደራደሩ አይምርመሰ ነበር አገርን የማሰከበር ምናልባት አጎቶችሺ አገር ሊሸጠ አሰበው እንደሆነሳ
@RinaRinaatklti
@RinaRinaatklti 4 ай бұрын
​@@ራስዳርጌ8:25 8:26 8:26 8:27 8:27 8:27 8:28 8:28 8:28 8:29 8:29 8:29 8:29 8:30 8:38 8:38 8:38 8:39 8:39 8:48 8:50 8:50 8:50 8:50 8:51 8:51 8:52 9:11
@Tamru-s8k
@Tamru-s8k 17 күн бұрын
መንጌ ጀግናው አባቴ
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 4 ай бұрын
ፈጣራ አምላክ ለህዚቢ የምበጂ መንግሥት ይሥጠን አቤቱ ፈጣራ ደጉን ዘበን ይመልሥልን ጀግናው የመንጎ ግልገል ይታገሥ በርታልን❤❤❤❤
@SurprisedBicycle-cl8fv
@SurprisedBicycle-cl8fv 4 ай бұрын
ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም በእውነት ንጹህ መሪ ነበርክየገንጣዮችን የአስገንጣዮችን የሆዳሞችን ሞት ሁሉ ቁጭ ብለህ ለማየት ፈጣሪ አበቃህ ንጹህ ሰው ነህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጥህ ገና ብዙ ታያለህ ኢትዮጵያንም ለመርገጥ ያብቃህ።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 4 ай бұрын
May God keep you & your family safe Mengestu our hero father stay healthy father we're not going to forget you wish you all the best
@workubelay4325
@workubelay4325 4 ай бұрын
He is not a believer. He is anti Orthodox communist killer. His gods are Lenin Mao and Stalin.
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ellenimengistu3245
@ellenimengistu3245 4 ай бұрын
You don’t know what you’re talking about! He killed more than hundreds thousands young people ! Communism is dead all over the world because it’s not working !nobody want go back to dictatorship regime I was there I know not because I read false history book about him!
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 ай бұрын
መንጌ አገሩን ወዳድ ፣ከሙስናና ሌብነት፣ራስ ወዳድነትና ዘረኝነት የፀዱ ፣በአስተዳደር ቆይታቸው ፣ሀገራቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው፣ጊዜ ፈቅዶ አገራቸው እንደሚመለሱ አስባለሁ ።
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
አሁን ዘንጦ የሚኖረው አንቺ ነሽ የምትከፍለት
@AscheeaSelam
@AscheeaSelam Ай бұрын
እባካችሁ ይህ መጽሐፍ ስያልቅ እንድንገዛው በማስታወቂዎች አሳውቁን።
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 4 ай бұрын
እውነት ብለውል ለቁጥጥር እንዲመቸን ነው
@berhaneshdesalegn1914
@berhaneshdesalegn1914 27 күн бұрын
የጀግና ልጅ ጀግና ነህ መጽሓፉን የት አገናለ ።
@IdrisSeidd
@IdrisSeidd 3 күн бұрын
ጀግና ሀገር ወዳድ ነበር
@selamawitfikadu1342
@selamawitfikadu1342 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@KibneshSeyum
@KibneshSeyum 4 ай бұрын
ምርጥ ,,ዕውነተኛ ሐገር ወዳድ መሪ ነበር
@Anumma572
@Anumma572 28 күн бұрын
Jegna Jegna Lje. Thank
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 4 ай бұрын
መንግስቱ ሀገር ወዳድ ከሙስና የጸዳ ኢትዮጵያዊ መሪ ናቸው
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 4 ай бұрын
መንጌ፡ታሪክኽ፡ገና፡ያሸበርቃል፡እግዝያብሔር፡እድሜውን፡ከጤና፡ጋር፡እንዲሰጥሕ፡እንለምናለን።
@Sarafree2025
@Sarafree2025 4 ай бұрын
መንጌ! ❤❤
@BirhanBirhan-r1k
@BirhanBirhan-r1k 4 ай бұрын
ኮኔለር መንግስቱ ሀይለማርያም ለኢትዮጵያ የምንግዜም ባለውለታዋ ነው ።
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
ቀሽም ያደረገውን ወንጀል አንብብ ደካማ
@BirhanBirhan-r1k
@BirhanBirhan-r1k 4 ай бұрын
ድንጋይ አንተ ደግሞ የሰራቸውን በጎ ስራወች አንብብ ሌላው ይቅር እና ሀገርን አለመዝረፉ ሀገር ወዳድ መሆኑ ሊያስመሰግነው ይገባል ።
@siymergn
@siymergn 4 ай бұрын
ደካማ አገራችን የፈራቻቸውን ባለምጥቅ አይምሮ ባለቤት የነበሩትን 66 የአገራችን ምሁርን ነው የበላብን አሁን ላይ ለደረስንበት ችግር የሱ እጅ አለበት ወያኔ ባልደፈረን ነበር በቀይ ሽብር ያለቀውን ወጣት ያስጨረስው ዛሬ አንተ የምታመሰገነው ጅብ ነው
@yeshanewrede6520
@yeshanewrede6520 4 ай бұрын
​@@siymergn🦮🦮🦮🦮🦮🦮
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 20 күн бұрын
እንደው እውነቱን እንናገር ካልን እንደ ኮሎኔል ምንግስቱ እድለኛ የለም ምክንያቱም እኝህ ሰው ስልጣን ከጨበጡ ማግስት ጀምሮ እርሳቸው ስልጣናቸውን ጥለው እስኪጠፋ ድረስ ምን ያህል ሕዝብ አለቀ የስንቱ ቤት ባዶ ቀረ ከህፃናት እስከ አረጋዊ በሚሊዮኖች አለቁ ይህም ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ እስከመጨረሻው ጥግ ሄደዋል እንዲህ ጥለውት ሊሸሹ ይሄ ሕልም የሚመስል ነገር በሀገራችን ተካሂዶአል እግዚአብሔርን እስክ መካድም ጭምር ደርሰናል ይሁንና የእግዚአብሔርን ትእግስትና ፍቅር ተመልከቱ እስከአሁን ለንስሀ ሞት እንዲበቁ ቀንና ሌሊት ሲጠብቃቸው መቆየቱ ይህ ነው ዋናው ሰው ክፉና ጨካኝ ቢሆንም እግዚአብሔር ፍቅር በመሆኑ የሰውን መጥፋት አይፈልግምና ለዚህ ነው ኮሎኔል መንግስቱ እድለኛ ናቸው ያልኩት ሁለተኛ እድል እግዚአብሔር ሰጥቶአቸዋል ይጠቀሙበት ከኢትዮጵያ እንደወጡት አይነት አይደለም ከመንግስተሰማይ መባረር
@EntisarTofike
@EntisarTofike 4 ай бұрын
መንጌ ጀግና መሪ ነወ የሚጠላዉ ባንዳ የሆነ ብቻ ነዉ ስህተቶችና ጥፋቶችም አሉበት።
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
Yes 1000%%%
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
የሞተብን ለፍርድ እናቀርበዋለን
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
@@veracity8968 he is not the only one every leaders every country do killing
@SamiraSeid-s8z
@SamiraSeid-s8z 4 ай бұрын
I love him he loves his country and his people l was lucky to shake his hand age 12 when he came to visit bale 1979 Ethiopian colander he is my hero
@DerejeAlemu-s4e
@DerejeAlemu-s4e 4 ай бұрын
"Yes, I am always happy to hear stories about Mengistu because my father and brother were part of the Ethiopian army. May God bless their souls in heaven."
@ababu3972
@ababu3972 4 ай бұрын
ይታገሱ ጎበዝ.
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 4 ай бұрын
Please we need more with ur special voice
@Amen-n1r
@Amen-n1r 4 ай бұрын
በርታ ወድሜ መፀሀፉ እዴት ነው የሚገኘው
@etdaily9611
@etdaily9611 4 ай бұрын
አዲስአበባ በመፅሀፍት መደብሮች ውስጥ ያገኙታል!
@Lula124tube
@Lula124tube 4 ай бұрын
መንጌ😍😍😍
@tsegamenber
@tsegamenber 4 ай бұрын
ምነው ኮሎኔል መግስቱ ቆይተው የሞተው ሞቶ ለተረፈው ህዝብና ሀገሪቹ ምንታምር እደሚሠራ መገመት አያቅትም።
@WoldeAlemu
@WoldeAlemu 4 ай бұрын
መንጌ ቆራጥ የሀገር ባለዉለታ ዕድሜከጤና ይስጥልኝ
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 4 ай бұрын
መፅሐፉን ልናገኝ ለማንችል መግዛትም ለማይችሉ ወገኖች ብትተርኩል ባለውለታዎች ናቸው
@habtam1782
@habtam1782 24 күн бұрын
Yitagesu Getinet lezih derseh yihin ymesel tilik sira serteh bemayete betam dess bilognal! berta.
@IGy-rf7zl
@IGy-rf7zl 4 ай бұрын
እውነት አዲሱ ተውልድ በጣም ስል እሳችው ማወቅ ይፈልጋል ባናውቃችውም እንናፈቃችዋለን አሪፍ ሀግር ወዳድ እንደ ሆኑ ያስማማናል 🙏🙏🙏🙏
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NNOn-g7p
@NNOn-g7p Ай бұрын
በስመአሙ መንግስቱ አይለማአሪያአሞን የምናደድበት ለሞን ንጉስ አይሌስላአሴን ገደለ ስልጣአን ከያአዘቦሀላአ ለምን በህይወትእዲኖሩ አልፈለገም ብዙየተማአሩትን ባአለስልጣኖችንም ገደለ በመግደል ማአሸነፍ አይቻአልም በንግግር የማአያአምኑ የአፍሪካአ መሪዎች ብቻአናአቸው በመግደልብቻአነው እናአሸንፉአለን ብለው የሚያአስቡት
@getanehtadesse5324
@getanehtadesse5324 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 4 ай бұрын
አንደ መጌ አሀገር ወዳድ መሬ አይገኘም አድሜ ለዘረኞች ለሴረኞች
@Abyotable
@Abyotable 4 ай бұрын
Where we can get the book?
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 4 ай бұрын
We love you Colonel Mangistu You scarfired for Ethiopian unity and freedom!
@assegedbezabih5776
@assegedbezabih5776 4 ай бұрын
መንግስቱ ከራሱና ከመወለዳቸው ልጆቹ እንዲሁም ከከስልጣኑ ውጪ ምንም ሰለማይታየው፣ የኢትዮጵያን የጦር ሜዳ ጀግኖች አገር የሚያስቀድሙ የፖለቲካ መሪዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶችና ህፃናት ያለገደብ ጨፍጨፎ ሀገሪቷን ባዶ በማደረጉ ለጠላት አሳልፎ ሰጥቶ ቤተሰቦቹን ይዞ ለክፉ ቀን የገዛው ቤት ንብረቱ ላይ ተንሰራፍቷል። ሀገሪቱን ትውልድ አልባ በማድረጉ ለቀጣዮቹ 100 አመት እንዳታንሰራራ አደረገ። ሲፈረጥጥኮ 500000 የኢትዮጵያ ሰራዊት ኤርትራ በረሃ ውሰጥ በትኖ ነው።
@veracity8968
@veracity8968 4 ай бұрын
ሃቅን ምናገር እንዲህ ነው ምድረ መደዴ የዘመኑ ካድሬ ልጆች እዚህ ተረ ት ይኮምታሉ !
@shalomtamene350
@shalomtamene350 4 ай бұрын
የሰጠኸው እርእስና ውሰጡ ተለያየብኝ ማነህ ይቴ
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 4 ай бұрын
መንግሥተ ኃ|ማርያም ማለት ከ1967ዓ ም ጀምሮ እስከ ፈረጠጠበት 1983ዓ ም ጀምሮ አሉ የተባሉ የኃ|ሥላሴ 60 ባለሥልጣኖች የረሸነ፣የሥራ ባልደረቦቹ የፈጀ፣ቀይ ሽብር ብሎ በመላ አገሪቱ የነበሩ ወጣቶች በየመንገዱና በየቤቱ ሳይቀር ወላጅ ፊትም እየረሸነ ኢትዮጵያ በደም ያጨቀየ፣ሶማሊያ መላው ምስራቅና ደቡብ ኢትዮጵያ ወራ ድሬዳዋና በደቡብ ደግሞ ነገል ቦረና እስክትደርስ ድረስ ጠብቆ በኋላ ሶብየትሕብረት፣የመንና ኩባ አድኑኝ ብሎ ለምኖ እነሱም ረድተውት ድንበራችን ቢመለስም 300'000 ሺህ ሚኒሻና ከ20'00በላይ መደበኛ ወታደር አስፈጀ ወደሰሜን ደግሞ ከትግራይ ጀምሮ እስከ ሰሜን ኤርትራ ቃሮራ ድረስ ያለቀው ሰራዊት ከ1'500'000 በላይ አልቛል፡ በጦርነቱ አካሉ ጎድሎ በመላው ኢትዮጵያ በስቃይ ላይ ያለው ደግሞ ስፍር ቁጥር የለውም እኔም ጭምር ማለት ነው ደግሞ ትንሽ እንኳ እማያፍር በጦርነት የተጎዳንና በጡረታ የወጡ ሠራዊቶች ዳግም አዘምቶን ኤርትራ ውስጥ ከሻዕብያ ጋር ትንቅንቅ ገብተን በእልህ ሻዕብያን እያረገፍነው እያለ እሱ ማክሰኞ ግንቦት 13 ቀን 1983ዓ ም ካገር ፈርጥጦ ሲሄድ እኛ ሦስት ቀን ሙሉ ያለመሪ ተዋግተን ተሸንፈን ስንበታተን ሻዕብያ እየተከታተ የፈጀው ኢትዮጵያዊ ቁጥር ስፍር የለውም፡ለዚህ ሁሉ ሽንፈትና ለፈጀው ሕዝብ ተጠያቂና ወንጀለኛ መሆኑ እየታወቀ የሱ ታሪክ አጉልቶ በታሪክ ማስፈር እኛ ያመናል ለዚች ማንም ለሚጫወትባት ኢትዮጵያ የጓደኞቻችን በየቦታው ድፍት ብለው የቀሩ ስናስታውስ ልባችን ይደማል ግን ግን ከዚህ ነብሰ በላ አብይ የተባለ እብድ ይልቅ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም በጥቂቱ ይሻላል።
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 4 ай бұрын
በመንግስቱ ጊዜ ሰላም ነበረ፣ሙስና፣ሌብነት፣ዘረፋና ጉቦ፣ማዳላት፣ዘረኝነት አልነበረም። አገር ለማዳን ሲባል ብዙ ሰዉ ተሰዉቷል። ከመንግስቱ ጋር በመዋጋት የሞቱት 68,000 የትግራይ ወጣቶች ምን አተረፉልን??? ቆስለዉ አክል ጉዳተኛ የሆኑ ከ100,000 በላይ የትግራይ ወጣቶች ምን ተጠቀሙ?? ለትግራይስ ምን አተረፉ? ኢትዮጵያስ ምን አተረፈች???ከበኤርትራ ያለቁት150,000 በላይ ወጣቶችስ????። በዚህ ምክንያት ከኤርትራ ጋር በ1090ዎቹ በነበረ ጦርነት ያለቀዉ ከ250,000 በላይ ወታደርስ???የጠፋዉና የወደመዉ ሀብትስ?? ቀጥሎ እስካሁን እያለቀ ያለዉከ1,000,000 በላይ ዜጋ ሞት፣ርሃብ፣ የእርስበርስ መተላለቅስ???። መንግስቱ አገሪቱን በሰላም ቢመራ ኑሮ ዛሬ እንደ ሰሜንና ደቡብ ኮሪያ፣እንደ ቻይና፣ታይዋን፣ ጃፓን፣ብራዚል፣ወዘተ.... የበለፀገች አገር ትኖረን ነበር። ለሁሉም ታሪክ በጥናት በማስደገፍ ይዘግበዋል። ሁልሽም ሟች ነሽ ከነ ጥላቻሽ። አገሪቱን እንዲህ ያደኸያትና ያፈራረሳት ማነዉ???? ኢህ አፓ፣መኢሶን፣ኦነግ፣ህወሓት፣ጀብሃ፣ሻቢያ፣ ወዘተ ከድህነትእና ከእልቂት ዉጭ ምን አተረፉ????። እነዚህ የነጭ ቅጥረኞች ባይፈጠሩ አገራችን የት ትደርስ ነበር?? እነዚህ ደማቸዉ ጥቁር ናፍቆታቸዉ የነጭ የሆኑ ጨካኞች እርስበርስ በመገዳደል አይደልና ነጭ ሽብር በማወጅ አይደለም ወይ እነመንግስቱ ቀይ ሽብር ለማወጅ የተገደዱት??? የትጥቅ ትግል ብለዉ የወጡ ገንጣይ አስገንጣዮችን ለመከላከል ሲባል አልነበረም ወይ አገሪቱ የተጎዳችዉ??። የሚገርመኝ አስተዉሎ ማሰብና ማገናዘብ የሚችል ህሊና የሌላችሁ ስለሆነ ዛሬም ማነዉ ጥፋተኛ፣ማን ምን አጠፋ ብላችሁ ሚዛን የጠበቀ አስተያየት መስጠት አቃታችሁ። መንግስቱ ወደ ዉጭ ሲሄዱ እኔ9 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።
@EsuDe-u3f
@EsuDe-u3f 3 ай бұрын
ምናልባት ሰው ጨካኝ አውሬሁኖ ድንገት ሩሩ ከሆነ ሰው ለመሆኑ ማረጋገጫው ሩሩነቱ ብቻ ነው ካሎነ ሰ..ውሳይሆን ሰ..ጣን ነው bravo መንጌ በአምባ ልጆችላይ በሰራከው ጥሩ ነገር ሩብ ጉዳይ ለሰይጣን ሁነሀል።ባይሆን ኖሮማ ሳጥናኤል ይግባኝ ይል ነበር ምክንያቱም 100%ክፋት የግሉ ሪከርድ ሰለሆነ bravo መንጌ75%ክፋት።
@sofiyayimer9487
@sofiyayimer9487 18 күн бұрын
መጌ የተከተለው ፖለቲካ ከፈጣሪ የራቀ ስለነበረ በላው በዛ!!!
@mek5438
@mek5438 4 ай бұрын
ከመልካም ጎኑ ይልቅ ያጠፋው ይብሳል። መጀመሪያ ምሁሮቿን የጨረሰና እንዲሰደዱ ያደረገ ሰው መሆኑን አንርሳ። ንጉሥ ኃይለ ሥላሴን በክብር አሰናብቶ አምባገነን ሳይሆን ቢመራ ኖሮ ወያኔ አትመጣም ነበር። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስላለ ብቻ ጀግና ነው፤ ሀገር ወዳድ ነው ማለት አይቻልም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 ай бұрын
መንጌ የምጠላው ያሕል ምነው አሁን በኖረ ።እውነት አሁን ሕፃን ሄቨንን የገደለው (ደፍሮ ማለት አጅግ ሥለሚከበደኝ ለመፃፍ) አንድ ቀን ያድር ነበር???
@WaldmierSerpensky
@WaldmierSerpensky 3 ай бұрын
መንግሥቱ ሀይለማሪያም ፀረ አማራና ወንጀለኛ ስለሆነ ፣ ታሪኩ የደም ጎርፍና የግፍ ስለሆነ የርሱን ታሪኩን ለማሳመር ዩቱዩብና ፊልም የምትሠሩ አድናቆት የለኝም😢
@yaregalxewdu4561
@yaregalxewdu4561 27 күн бұрын
ጨፍጫፊ አረመኔ ያልተማረ መሪ ሁሌም ለሃገር ገዳይ ነው
@ambayealem395
@ambayealem395 27 күн бұрын
መፅሐፉ የት ይገኛል? እባካችሁ ጠቁሙኝ።
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 4 ай бұрын
I love you Mange my hero ❤❤❤❤
@woyinshetbekele165
@woyinshetbekele165 18 күн бұрын
ብጣም ትደነቃለህ ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ
@RegassaHailu
@RegassaHailu 18 сағат бұрын
ገበያ ላይ የት ይገኛል?
@Mskel632
@Mskel632 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ የስጣል ስለ መገስቱ ይህ ገዳይ አንድ ቀን በስቃይ ይሟታል
@IbrahimeYusuf-d5u
@IbrahimeYusuf-d5u 18 күн бұрын
እድሜ ቢቀዩር እኔ እቀይራቸው ነበር
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 4 ай бұрын
የሚባል ዝንጀሮ አገሪቱን ለወያኔ አስረክቦ ፈረጠጠ
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 4 ай бұрын
Mngye edmena tena tegawn yalbsh hegerun lewch heger zegoch yemayasdefr Mengye nurln🙏
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 4 ай бұрын
በመንግስቱ በወያኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የደረሰውን ደም ማፍሰስ ቤት ይቁጠረው። እንዲህ ለሚፈርስ እና እንደ ሴት ፈርጥጦ ለሚጠፋው ትውልድን ፈጀ
@JacfarbadrudiinYuusuflobi
@JacfarbadrudiinYuusuflobi 4 ай бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ ይገሪመኛል ሁሉንም መንግስት መስደብ ብቻ ነው በሰው ልጅ ስተት አይጠፈም
@HabibaAqadr-qf4jw
@HabibaAqadr-qf4jw 4 ай бұрын
Slamnegie enedzi mawrati Batam das yilale gen akberwaalaw ewadwaalaw bimta beyie emgnalaw baalbat salaam yihun
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 ай бұрын
መንጌ አገሩን ወዳድ ፣ከሙስናና ሌብነት፣ራስ ወዳድነትና ዘረኝነት የፀዱ ፣በአስተዳደር ቆይታቸው ፣ሀገራቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው፣ጊዜ ፈቅዶ አገራቸው እንደሚመለሱ አስባለሁ ።
@LikeHawaryatKdusPetros
@LikeHawaryatKdusPetros 27 күн бұрын
ሂድ ጥፋ ቦቢ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 25 күн бұрын
የበላው ይመለስ።የሰው ደሃ አደረገን።ድንጋይ ራስ ነበር ደረቅ።
@MesfinTadesseKidane
@MesfinTadesseKidane 18 күн бұрын
Mnun awekeh tsadebaleh yalhbeten aseb​@@mulugetaseleshi7422
@asfawbono8250
@asfawbono8250 4 ай бұрын
ይኼን ክፉ ስሙን እንድታነሱ አንፌልግም ለማይ ኖራት ሀገር ሕዝብንና ልጆቻቼውን እነዴ አሻሮ የቆላው የእትዮጵ ሕዝብ ን ያዋሬዴውና ለነዝህ ክፉመሪዎች መንሴና የሴው ልጅ ሞት እነዴ ዋዛ የሆነው ናእንዴውሻ ሞት አንድቆጤር ያዴሬገው መንግስቱ ኃይለማርያም ነው በእትዮጵያ ስሙ እንድጤራ አንፌልግም ምክንያቱም ሙሁራንንና የቴማሬውን ሕዝብ ጨ ፊጭሮ ከሀገራችን ያጤፋና ለዝህአንዱ ከአንዱ እነድንባላ ዜርና ጎሳ እንድንከፋፌል ያዴሬገ እሱነውና ወያኔ አሻሮ ተዜርቶ ይቤቅላል ብሎ ብጤይቅ አባይ ተቀድቶ ያልቃል እያሌ ልጆቻችን አሻሮ ያዴሬገ በሕይወት መኖሩ ይገርማል እግዝአቤሔር እንዴት ቼር እዴሆነ ያሣያል አግዝአቤሔር ይጤይቄው ቁስል አለብን
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 4 ай бұрын
ከብት ነህ። ደግሞስ ከብት ምን ያውቃል። ደንቆሮ
@helina5990
@helina5990 4 ай бұрын
እሱን ለፍርድ ወይ ገሎ ኢትዮጵያን ማዳን አቅቶን የሱን ነፍስ በኤርትራ መሬት የለወጥን እብድ ህዝቦች ነን ! ዛሬም አብይን ለፍርድ ወይ መግደል አቅቶን የትኛውን መሬት በሱ ነፍስ እንደምንለውጥ እድሜ ሰቶኝ አያለሁ ! እግዚአብሔር የቀባውን ንጉስ ያወረደ ህዝብ ዋጋው መገነጣጠልና ሞት ደሞዙ ነው ! አጥብቃችሁ ከልብ ፀልዩ.....
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.