Пікірлер
@HanaWorku-oo4st
@HanaWorku-oo4st 2 күн бұрын
ስለ እስትሮክቶሚ ማወቅ ፈልጋለሁ
@LageruLema
@LageruLema 2 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እህቴ የእንሽርት ውሃ በማህፀንሽ ውስጥ የለም ተብላለች አምስት ወሯ ነው ምናልባት ምን ማድረግ አለብን ባለሙያዎች ይቋረጥ እያሉ ናቸው አንተስ ምን ትላለህ ።
@gtghbcvn7437
@gtghbcvn7437 13 күн бұрын
እናመስግናለን ዶክተር እኔ መታ ነፍሰጡር ነኝ 8ሳምት ሆኖኛል ህክምና ሄጀ ነበር አዱ ሽል ከሌላኛው ያነሰ ነው አልኝ እናም ችግር ያመጣፍኝ ይሆን
@mekdesaberhammekdi3168
@mekdesaberhammekdi3168 18 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 12 ሳምንት 3 ቀኔ ነው እና ዛሬ ሀኪም ቀጠሮ ነበረኝ እና አልትራሳውንድ ተነስቼ ነበር የእንግዴ ልጅ በታች በኩል ነው ያለው አሉኝ በዚህ ሰዓት እንደዚ መሆኑ ችግር አለሁ ወይ እባክህ መልስልኝ
@mekdesaberhammekdi3168
@mekdesaberhammekdi3168 18 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 12 ሳምንት 3 ቀኔ ነው እና ዛሬ ሀኪም ቀጠሮ ነበረኝ እና አልትራሳውንድ ተነስቼ ነበር የእንግዴ ልጅ በታች በኩል ነው ያለው አሉኝ በዚህ ሰዓት እንደዚ መሆኑ ችግር አለሁ ወይ እባክህ መልስልኝ
@elsakebede4435
@elsakebede4435 Күн бұрын
እኔም አጋጥሞኛል 34 ሳምንት ደርሻለው,
@Abresh-nu9ez
@Abresh-nu9ez Ай бұрын
❤❤❤❤
@Rohama-ws4gr
@Rohama-ws4gr Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 Ай бұрын
እናመሰግናለን እኔም በጣም ያስቸረኝ ለልት ለልት 7 ግዜ እናሰለሁ ምድነዉ መፈቴዉ
@ruhamaberhanu5055
@ruhamaberhanu5055 Ай бұрын
በ Anatomic scan ታዞልኝ ዛሬ ያጋጠመኝ ይሄ ነበር ተጨንቄ ነበር ግልፅ ስለአድርገክልኝ Tnx so much 🙏
@New-world16
@New-world16 2 ай бұрын
Wawww! I needed; I got it just in time!! Thank you both!!
@HiwotDebe
@HiwotDebe 2 ай бұрын
@tsehayWegu
@tsehayWegu 2 ай бұрын
ከግብር ስጋ በኋላ ሽንት መሽናት ለማርግዝ ከተፈለገ ተፅኖ አይፈጥርም ወይ
@hanayohannes4676
@hanayohannes4676 2 ай бұрын
Dr እኔ ኪሎዬ ወፍራም ነኝ የክንዱን መጠቀም እችላለው?
@user-yk1dh8uq9z
@user-yk1dh8uq9z 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እርግት ያለ መልስ
@HanaZebene-lz2ws
@HanaZebene-lz2ws 3 ай бұрын
ዶክተር እኔ የ3 ወር እርጉዝ ነኝ አንተ የምትለው ሁላ አለብኝ እደውም አንዳዴ ቶሎ ካልተቀመጥኩ ይጥለኛል ፀሀይና እሳት ደግሞ በቃ የማልችለው ነገር ነው ክትትል ስጀምር 11 ነው አለችኝ እና ችግር ያመጣብኛል ማለት ነው በናትህ መልስልኝ
@wondimulemma-qj4ym
@wondimulemma-qj4ym 3 ай бұрын
የ7ወር እርጉዝ ሴት ለጨጓራ ምን ዓይነት መድኃኒት
@user-tc7yd8zn3c
@user-tc7yd8zn3c 4 ай бұрын
ዶክተር በመጀመርያ ደረጃ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ በመቀጠል እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ 7አመትና 4አመት እና ሁለቱንም በኦፕራሲዮን ነው የተገላገልኩት አሁን ደሞየ7ወር ነብሰጡር ነኝ እና ለክትትል ስሄድ ህመም እዳለኝ ስነግረው ለዳክተሩ አልትራሳወድ አይቶ የግዴ ልጅ እደቀደመ ና ሌላ ነገር እደሌለ እና በወሩ እድመለስ ነገረኝ እኔ ግን ምንም የመድማት ምልክት የለኝም ነገር ግን ፅንሱ በሚቀሳቀስ ወቅት ህመም አለኝ እና ሲያርፍም ሆዴ በከፍተኝ ሁኔ ታ የመወጠር ሁኔታ አለኝ እባክ መልስልኝ
@Alexman123.
@Alexman123. 4 ай бұрын
ወይኔ ህዝቤ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@user-df8ru6xf2l
@user-df8ru6xf2l 4 ай бұрын
ዳክተርአድራሻህ❤
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 5 ай бұрын
ተባረክ ከልብ አመስግናለው
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 5 ай бұрын
ዶክተር ቁጥር ህን ኬት አገኛለው
@ASa-ks6is
@ASa-ks6is 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@elianahaile3233
@elianahaile3233 5 ай бұрын
Fake news
@zhandyman4703
@zhandyman4703 5 ай бұрын
Thank you, Dr
@sinquamelaku4870
@sinquamelaku4870 5 ай бұрын
U
@makiyetabyethiopia5203
@makiyetabyethiopia5203 5 ай бұрын
Doctor ebakeh addressehen betam chenket lay negni
@user-nm8tl9gy2k
@user-nm8tl9gy2k 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bebimadina8686
@bebimadina8686 6 ай бұрын
እስኩ ውድ እህቶቸ ካላችሁ መልሱልኝ .እኔ ሁለት አይነት ሆርሞን የያዘውን ክኑን እጠቀም ነበር እያጠባሁ .እና ክኒኑን ከተውኩኝ 5 ወር ሆነኝ ..ማትባትም አቁሜ ሁመተኛ ወሬ ነው ግን እርግዝና አልተፈጠረም ምን ያክል ያራዝማል መከላከያው ወይም።ማጥባት የምታውቁ ንገሩኝ
@user-gg6kv2ot9u
@user-gg6kv2ot9u 6 ай бұрын
አይዟቹ ያልፋል
@vggg7328
@vggg7328 6 ай бұрын
ከበድ ነው በጣም እኔንም አሞኛል😢
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n 6 ай бұрын
እኔ የቻልኩትን እረዳቸዋለሁ በምን ማግኘት እችላለሁ
@user-qo8vs6iv1g
@user-qo8vs6iv1g 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@AfOMIY4938
@AfOMIY4938 6 ай бұрын
የልጂቱን አድራሻ እምታውቁ ወይ ስልክ እኔ ማገዝ እፍልጋለሁ
@LidyaKenenissa-tk4rw
@LidyaKenenissa-tk4rw 6 ай бұрын
ምስኪን ያመሀሰገንሽው አምላክ ይርዳሽ ግን ህይወት ይቀጥላል እኮ እርሽው እራስሽን አረጋጊ አንቺ ደና ብትሆኝ እኮ እግዛቤር በልጅ ይክስሻል ቦታ አትስጫቸው እሱም ፈጣሪ ይፍረድበት
@eshcoltube300
@eshcoltube300 6 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ አድራሻ ብታስቀምጡ መልካም ነው ያየ ሰው ያዘነ የሚችለውን ያደርጋል ደግሞ ይህን ስላደረጋችሁ ተባረኩ 2000 Asgebchalehu
@Alexman123.
@Alexman123. 4 ай бұрын
bew2ta yiteka
@shebreshebre2952
@shebreshebre2952 6 ай бұрын
ጥሩ፡ምክር፡ዶክተርዬ፡ክበርልን፡🙏🙏🥰🥰
@user-rj4od9mm8m
@user-rj4od9mm8m 6 ай бұрын
ዶክተር እኔም በ20 ሳምንቴ፡እንደዛ፡ተባልኩኝ፡ግማሹን የማዕፀን ክፍል ሸፍኖል፡አሉኝ ደም አይፈሰኝም ግን ምን ማድረግ፡አለበኝ ህመም የለኝም
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 6 ай бұрын
የት ነው አድራሻህ ዶክተር please 🙏
@makinmakin315
@makinmakin315 6 ай бұрын
እኔ ልጄ የሞተው በሽርት ዉሀ መብዛት ነው 7 ወሬ ነው የወለድኩት
@mekedestedesse1321
@mekedestedesse1321 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተረ
@Ethio531
@Ethio531 6 ай бұрын
የሽንት መቀጠል ነ የመሀፀን መቀጠል እንዴት መለየት ይቸለል አለወቃም😢???
@HawiDeneke-hg9ow
@HawiDeneke-hg9ow 6 ай бұрын
Pls make a video on the way forward ?
@AbdrofRedi
@AbdrofRedi 7 ай бұрын
ዶክተር ሰላም ነህ አባቴ በጣም አርጅቷል ሽንቱን መቆጣጠር አይችልም ሰለዚ ፓምፐርስ ስንጠቀም በጣም ቆሰለበት ሌላ መፍትሄ ይኖረው ይሆን
@YeabrakApp
@YeabrakApp 7 ай бұрын
"Welcome to our KZbin channel, where we are dedicated to raising awareness about breast cancer and empowering women. If you're passionate about supporting this cause, don't forget to hit that subscribe button and join our community of fighters and survivors. We're here to inspire and educate, so please share your thoughts, questions, and personal experiences related to breast cancer, maternity, and all aspects of womanhood. Together, let's spread knowledge and bring hope to those impacted by breast cancer. Remember, you are not alone. Stay strong, stay aware, and stay connected with us!"
@user-nq7qd3hp9h
@user-nq7qd3hp9h 7 ай бұрын
25ሳምንቴ ነው በዝተዋል ተብይ ጨንቆኝል
@tewodrosdemissie1577
@tewodrosdemissie1577 7 ай бұрын
ዶክተር በተቋጠረ ማህፀን ከማህፀን ውጭ እርግዝና ሊከሰት ይችላል?
@user-qi7gm2mo9k
@user-qi7gm2mo9k 7 ай бұрын
ዶ/ር ሆድ ውስጥ ስትል እንዴት ነው? እድገቱ ሆድ ላይ ነው ቶሎ ሚታየው ማለት ነው? እናስ እርግዝናው ይቀጥላል?
@maneshas182
@maneshas182 7 ай бұрын
Is she normal
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 7 ай бұрын
ይህንን በማለትህ አንተ እብድ ነህ
@LidyaKenenissa-tk4rw
@LidyaKenenissa-tk4rw 6 ай бұрын
ምን እብድ ብቻ የልጁ ተላላኪ ነክ እንጂ
@hashimkedir1267
@hashimkedir1267 7 ай бұрын
ከሳዳም ሁሴን ጋር ምን አገናኘው አብደሻል
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj 7 ай бұрын
የተደበቀው ወጣ ለማለት ነው ብን ትቀላምዳለህ