No video

የእንግዴ ልጅ ከጽንስ መቅደሙን እንዴት ማወቅ ይቻላል? ‖YEABRAK-ETHIOPIA‖

  Рет қаралды 709

Yeabrak

Yeabrak

7 ай бұрын

የእንግዴ ልጅ ከጽንስ ሲቀድም ማለት ምን እንደሆነ ያውቃሉ? በዚህ ቪዲዮ የእንግዴ ልጅ ከጽንስ ሲቀድም እንዴት ማወቅ እንደሚቻልና የህክምና መፍትሄዎቹ ምን እንደሚመስሉ ጥልቀት ያለዉ መረጃዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ በ20ኛው የእርግዝና ሳምንት የእንግዴ ልጅ ከጽንስ መቅደሙን መለየት ይቻላል፡፡ እንዴት? እነዚህንና ሌሎች መረጃዎችን በዚህ ቪዲዮ ተካተዋል ፡፡ እስከመጨረሻው ይከታተሉ፡፡
#pregnancy #maternity #yeabrak #medical

Пікірлер: 7
@user-rj4od9mm8m
@user-rj4od9mm8m 6 ай бұрын
ዶክተር እኔም በ20 ሳምንቴ፡እንደዛ፡ተባልኩኝ፡ግማሹን የማዕፀን ክፍል ሸፍኖል፡አሉኝ ደም አይፈሰኝም ግን ምን ማድረግ፡አለበኝ ህመም የለኝም
@ruhamaberhanu5055
@ruhamaberhanu5055 Ай бұрын
በ Anatomic scan ታዞልኝ ዛሬ ያጋጠመኝ ይሄ ነበር ተጨንቄ ነበር ግልፅ ስለአድርገክልኝ Tnx so much 🙏
@makiyetabyethiopia5203
@makiyetabyethiopia5203 5 ай бұрын
Doctor ebakeh addressehen betam chenket lay negni
@HanaWorku-oo4st
@HanaWorku-oo4st 2 күн бұрын
ስለ እስትሮክቶሚ ማወቅ ፈልጋለሁ
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 6 ай бұрын
የት ነው አድራሻህ ዶክተር please 🙏
@mekdesaberhammekdi3168
@mekdesaberhammekdi3168 18 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 12 ሳምንት 3 ቀኔ ነው እና ዛሬ ሀኪም ቀጠሮ ነበረኝ እና አልትራሳውንድ ተነስቼ ነበር የእንግዴ ልጅ በታች በኩል ነው ያለው አሉኝ በዚህ ሰዓት እንደዚ መሆኑ ችግር አለሁ ወይ እባክህ መልስልኝ
@user-tc7yd8zn3c
@user-tc7yd8zn3c 4 ай бұрын
ዶክተር በመጀመርያ ደረጃ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ በመቀጠል እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ 7አመትና 4አመት እና ሁለቱንም በኦፕራሲዮን ነው የተገላገልኩት አሁን ደሞየ7ወር ነብሰጡር ነኝ እና ለክትትል ስሄድ ህመም እዳለኝ ስነግረው ለዳክተሩ አልትራሳወድ አይቶ የግዴ ልጅ እደቀደመ ና ሌላ ነገር እደሌለ እና በወሩ እድመለስ ነገረኝ እኔ ግን ምንም የመድማት ምልክት የለኝም ነገር ግን ፅንሱ በሚቀሳቀስ ወቅት ህመም አለኝ እና ሲያርፍም ሆዴ በከፍተኝ ሁኔ ታ የመወጠር ሁኔታ አለኝ እባክ መልስልኝ
የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞችና ትርጉማቸው። Kesis Ashenafi
15:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 300 М.
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
3:05:46
እነዚህን ምልክቶች ስታዩ እግዚአብሔር እየተናገራችሁ ነው። Kesis Ashenafi
18:45
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 34 М.
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!
1:24:16
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 76 М.