KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
ጥበብ ሾዉ
እንኳን ወደ ጥበብ ሾው የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ።
ጥበብ ሾው አትኩረቱ መዝናኛ እና መረጃ ላይ ያደረገ ነዉ። እናንተን እያዝናኑ፣የሚያስተምሩ ቪዲዮዎች ላይ አፅኖት እንሰጣለን። ከዛ በተጨማሪ፣አዲስ ሙዚቃ፣ግጥም፣አስደናቂ ታሪኮችና ዶክመንተሪ ቪዲዮችን ያቀርባል።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምትለግሱን ታላቅ ክብር አለን🙏
ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
7:57
Ethiopia: የኢትዮጲያ ፖለቲካ ቀደም ባለው ጊዜ የሚያሳስሩ ትችቶች አሁን ላይ የሚያስ-ገድሉ ሁነዋል..! -28 December 2024
7 сағат бұрын
4:39
Ethiopia- ለጠ/ሚኒስትር አብይ የተላከ ደብዳቤ ከአቶ ያሬድ ሀይለማሪያም #tibebshow - 25 December 2024
14 сағат бұрын
3:09
Ethiopia- ህመም ውስጥ ነን ድረሱልን..! በእስር የሚገኙት አቶ ዮሃንስ ና አቶ ክሪስቲያን - 24 December 2024
16 сағат бұрын
6:21
Ethiopia - ጃዋር ብልፅግናዎችን ጉድ አደረጋቸው ፤ በኦሮሞ ስም በቃ ፤ አብይ አልቻለም ሀገር እያፈረሰ ነው 19 December 2024
Күн бұрын
2:21
Ethiopia: ባህርዳር የተወለዱት አቶ አምሳሉ ጸጋዬ በአሜሪካን ኮሎራዶ ግዛት የከተማ ም/ቤት ምርጫን አሸነፉ -18 December 2024
Күн бұрын
2:38
Ethiopia: በሌትር እስከ 1ሺ ዶላር የሚሸጠው የአለማችን ውዱ ወሃ 16 December 2024
14 күн бұрын
8:53
Ethiopia: እንኳን ጎረቤቶች ቤተሰቦቼም አገለሉኝ | ሁለት ፆታ ያላት ንግስቲ አሰፋ መራሩ አሳዛኝ ህይወት #tibebshow -15 December 2024
14 күн бұрын
4:32
Ethiopia: በመከላከያ ሰራዊት አባል ተፈፀመ የተባለው ወንጀል | #tibebshow -12 December 2024
14 күн бұрын
6:58
Ethiopia: የገጽታ ግንባታ እና የጋሞ ሸበላ..! ወደ ደቡብ መመላለስ ያበዛው ብልፅግና በዳንኤል ሽበሺ - 9 December 2024
21 күн бұрын
8:34
Ethiopia: የተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ያልተነገረለት የታላቅነት ሚስጥር #teddyafro - 7 December 2024
21 күн бұрын
4:53
Ethiopia- የሞመቻ ቀናችሁን የሚተነብየው የሞት ሰዓት | ቀናቸው የተነገራቸው ሰዎች ምን አሉ? - 6 December 2024
21 күн бұрын
11:12
Ethiopia: ሰላም በለለበት አገራዊ ብልጽግና ህልም ነው! አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም የብልፅግናን ጉድ አወጡት - 1 December 2024
28 күн бұрын
7:49
Ethiopia: "ኤ አይና እኛ" እየመጣ ያለው አስፈሪው ዘመን | መጨረሻችንን ያሳምርልን ማለት አሁን ነው❗️ - 28 November 2024
Ай бұрын
17:16
Ethiopia: በፖሊስ የተደፈረችው ፀጋ በላቸው ከሀገር እንደወጣች ያጋለጠችው ሚስጢር -19 November 2024
Ай бұрын
5:55
Ethiopia: ታላቁ ፍልሚያ በመጨረሻ ፤ የ58 ዓመቱ ማይክ ታይሰንና የ27 ዓመቱ ጃክ ፖል ምን አሉ? -16 November 2024
Ай бұрын
6:15
Ethiopia: እንደ አገር ዕውቅና ማግኘትን አጀንዳቸው ያደረጉት ዕጩዎች የሚፎካከሩበት የሶማሊላንድ ምርጫ -13 November 2024
Ай бұрын
5:07
Ethiopia: ቢትኮይን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጨመረ ፤ ስለ ቢትኮይን ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች - 12 November 2024
Ай бұрын
4:59
Ethiopia: እሷ ፈጠነች እኔም ዘገየሁና ተላለፈን ፤ ከገነት ንጋቱ የማይጠበቅ ንግግር #tibebshow 11 November 2024
Ай бұрын
3:23
Ethiopia:አነጋጋሪው የኢኳተሪያል ጊኒው ባለስልጣን ባልታዛር መጨረሻ -9 November 2024
Ай бұрын
3:58
Ethiopia:ካማላ ሃሪስ ከ ዶልናልድ ትራምፕ ፤ የትራምፕ አነጋጋሪ የሆነው ትችት - 4 November 2024
Ай бұрын
11:16
Ethiopia: ቅዠታችንን አኗኑሩን..! በመከራ ውስጥ ያለን ሕዝብ በምናባዊ ሃሴትና ጥጋብ ማኖር ይቻላል ወይ? አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም #tibebshow
Ай бұрын
4:30
Ethiopia: ፍርድ ቤቱ በመስከረም አበራ ላይ በየነ ፤ መስከረም አበራ መቃወሚያ ለፍርድ ቤቱ አላቀርብም- 2 November 2024
Ай бұрын
4:40
Ethiopia -የጭንቅ የምርጫዋ ቀን የደረሰባት አሜሪካ ልክ እንደኛ ትሆን? -31 October 2024
2 ай бұрын
20:13
Ethiopia: እስከ ሞት ድረስ የጠቅላዩና ዳንኤል የመታመን ሚስጢር ቪዲዮ #tibebshow - 27 October 2024
2 ай бұрын
9:10
Ethiopia: ሞጋቹ ቃለ ምልልስ ቀጥታ የሀማስ ምክትል መሪ ኻሊል አል-ሀያ ከBBC ጋር ሞጋች ቆይታ#tibebshow
2 ай бұрын
11:20
Ethiopia- የመንግስት ፖለቲካዊ ጭካኔ.ዎ.ች ፤ የአቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም ሳምንታዊ መልዕክት -21 October 2024
2 ай бұрын
9:12
Ethiopia: 4ቱ መሪዎቻችን በአንድ መድረክ ፤ ኢትዮጲያና እስራኤል ኢትዮጲያና አረቦች..) -18 October 2024
2 ай бұрын
11:59
Ethiopia: እነዚያ አብይን በሠይፍ የሚጠብቁት ስውር እጆች የማን ናቸው? -17 October 2024
2 ай бұрын
4:39
Ethiopia: ስለኛ ሀገር መሪዎች ሳይቀር ያጠኑት ኖቤል ተሸለሙ ፤ ስለ ኢትዮጲያ ፖለቲካ ይለያል -16 October 2024
2 ай бұрын
Пікірлер
@MdEt-y2f
Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@MetekaMadole
2 сағат бұрын
በእውነት መሳይ ማንችስተር ዩናይትድ ራሱ እንደ አንተ አልወረደም
@Kasosadem
3 сағат бұрын
Semester Giyorgis. Ale
@abebe7532
6 сағат бұрын
Ahun Fano neger abelashe‼️‼️ Seyadun yekeremutin OLF keche wedehnew Ye Amara wedaj Yehone ⁉️⁉️
@תספההונניאו
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@תספההונניאו
6 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@תספההונניאו
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@shimeles.fetene.MENLIK317
7 сағат бұрын
🔵"ፋኖና ኦነግ ሸኔን 1 ለማድረግ ጉዞ ተጀመረ" ይሄ ቆሻሻ ፓለቲካ ነው። አሳፋሪ! ወሬ እንኳ ብታጣ ስራውን ትተህ ብታርፍ ይሻል ነበር። ደመኛ የአማራን ጠላት ከፋኖ ጋር ለማስታረቅ???
@MekedesKebed
8 сағат бұрын
Messay bandaaaaa you dont want fanoo willll be leader sham.on you both.of you.
@MekedesKebed
8 сағат бұрын
Fake journalist stuipwd both of you fanoo no need you adivice stuiped.
@MekedesKebed
8 сағат бұрын
Fanoo they know all.thing no probelm.liive alone them.ok.lairs
@user-rc3dc6xe9x
9 сағат бұрын
አድ ካልሆነ አማራ በየተራ ያልቃል ወሬ ሰለቸን
@tadesse-yx3xh
9 сағат бұрын
ፋኖ በጦርነት ስላልተሸነፈ እና እንደዚ ተበታትኖ ምንም አይነት ወጥ የሆነ ድርጅታዊ መሪና መዋቅር ፖሊሲም ፕሮግራምም ሳይኖረው ወደፊት ሀገር ይመራል ተብሎ መታሰብ የለበትም!!!!! ቅድሚያ በዚሁ መሰረት በጠነከረ ድርጅታዊ መዋቅር አመራር እየተመራ ከማንም ተልኮና ከውጭም ሆነ ከውስጥ ጣልቃ ገብነት ውጪ ሆኖ እራሱን ችሎ ነጥሮ ወጥቶ በሁለት እግሩ ቆሞ ወደፊትበፍጥነት መራመድ ይኖርበታል !!! ከህዝቡ አጋርነትና ተሳትፎ ውጪ ከሌሎች ድርጅቶችና ነጻ አውጪ ነኝ ባይዎች ጋር አንድነትና ውህደትን ለመፍጠር መሞከርና ማሰብ እንዳለፈው ብ አ ድ ን የሌሎች አጋሰስ በመሆን የአማራውን የነጻነት ትግል ከንቱ ማስቀረት ነው የሚሆነው። የጥላቴ ጥላት ወደጄ ነው ሲባል በርህንም ልብህንም ከፍት ልታስገባው አይገባም በጥበብና በ ፖለቲካዊ መርህ መያዝ ይገባዋልና አሁን ዙሪያውን የተያዘው ሩጫ በጥንቃቄ መጤን ይገባዋል!!!
@WondimuTabore
10 сағат бұрын
ስማ ሁሌ ውሸት መቸም ያንተ ማለቂያ የለውም
@TaMBiz-o8o
11 сағат бұрын
ጀግኖቹ የአማራ ሕዝብአዊ አማራ ፋኖ እና የኦሮሞ ሕዝብአዊ ነፃነት ሰራዊት ግራና ቀኝ ተናባችሁ ወጥሩ !!! አሁን ማሳበቢያ የለም ንፁሐን የሚገደሉት በአብይ አህመድ እና ሽመልስ ሸኔዎች ብቻ ነው !!!
@dylangamez53
11 сағат бұрын
NO shane OLA newu
@dylangamez53
11 сағат бұрын
qoshasha genocider gezetagna. medra beket
@tesfayberhane5805
12 сағат бұрын
❤❤❤❤ኣቢይ ሞቱ ደረሰ
@getahunjirata
14 сағат бұрын
ወሬኛ ክፍት አፍ የአማራ ጠላት
@BanchyrgaMolla
15 сағат бұрын
ፋኖ ናኦነግ ተጣምረው ይህን ነቀርሳ መንግሰት ነቅለው በጣሉት
@DersolegneEndeshaw
2 күн бұрын
ጋን በጠጠር ይደገፋል !!!!!እንኳን አቶ ገዱ ማንም የአምሐራን የሕልውና ትግል ደጋፊ ሁሉ የየራሱ በጎ ጎን ይኖረዋል
@WalteNgus-q7h
2 күн бұрын
ደቆሮ አማካሪው ነበርክ እኮ
@atsedeabebe5094
2 күн бұрын
ውሸታም እዚህ ሁኑ መዋጋት ነው ሸሽቶ ማውራት አይደለም ተላላክ
@QeAs-uk3fr
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕
@demissewassfaw4489
2 күн бұрын
ምንጊዜም ቢሆን ከጥፋት አካሄድ ተምረው የሚመለሱ ሰዎችን አደንቃለሁ። ነገር ግን ሰዎች በጥፋት ተስማምተው ሲሰሩ ቆይተው እና አርጅተው ፣ ሁሉን ጉዳይ ለሆነ አካል አስረክቦ፣ ችግሩ ላይመለስ እና ነገሩ ሲበጠስ ወደኋላ ተመልሶ ሕዝብን ቁጭት ውስጥ የሚጨምር ንግግር ማድረግ እንከፍነት እንደሆነ ማረጋገጥ ይቻላል።
@TedlaTesfaye-o7z
2 күн бұрын
You are the one who lead the amhara massacre
@GeraMan-x7g
2 күн бұрын
ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ
@kokebtekle-kc3zk
2 күн бұрын
ቀደምሲል፣አንድ፣ክልል፣አጥፍቶ፣የሰው፣መሬትና፣ክልል፣ለመውረር፣ያቀዳችሁ፣ነበር፣የረዳችሁት፣ስለዚህ፣የዘራችሁት፣ማጨድ፣ደሞ፣የግድ፣ነው፣አቶ፣ገዱ፣
@MekuanintBelay
2 күн бұрын
ዝምታህ ይሻልህ ነበር።ከስልጣን ስትወርድ ልትከስ ሳትወርድ ዝም ልትል ይደብራል።😂😂😂😂
@MekuanintBelay
2 күн бұрын
አይ ገዱ አንተም ወቃሽ ከሳሽ ሆንህ።
@MekuanintBelay
2 күн бұрын
አይ ገዱ አንተም ወቃሽ ከሳሽ ሆንህ።
@YassenAli-d5c
2 күн бұрын
አተና ለማ መገርሳ ናችሁ አብይ አህመድን ያመጣችሁብን
@BeNegashti
2 күн бұрын
Ato Gedu why you wait so long ?All destruction start long time ago where were you?why you give the position to the genosider Abi Ahmed?
@tedyteferi5943
3 күн бұрын
Copyright
@AhmadCell-ud8tc
3 күн бұрын
ገድየሚባልኀዳዳሀሳብያለውባንዳመሆኑንየኢትዮጺያሕዝብያውቀዋልለፍልፍለፉላፊ
@FAFENET
3 күн бұрын
የበሻሻውን ዱርይ ንግግር አይገባውም ነፍጥ እና ነፍጥ ብቻ ነው አማራጩ ምኑም አይታመንም እራሱም እራሱ የሚለውን አያምንም እስከዚህ የወረደ መሀይም ነው😢
@ፍዘርሉሲ
3 күн бұрын
ከትንሹ ከስልክ ቀፎ ጀምሮ የሚዘርፉ የሚቀሙ የሚግቱ የሚፈርሱ የሚገሉ የመንግስት አካል ናቸው ብልግና ስሙ ይገልጠዋል።
@ፍዘርሉሲ
3 күн бұрын
አብይ አመድ ድሮን የገዛው ድበር ሊጠብቅ አደለም የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ነው ጣሊያን እንደ አብይ አልገደለንም 100%
@Hamaterglobal
3 күн бұрын
እዚህ ጋ ኮሜንት የምታነቡ ሰዎች የሰሞኑን የጃዋር እንቅስቃሴ ፍጹም ስህተት እና የአረብንና የኦሮምያን የመንገጠል የቅዠት ፖለቲካ ለማዳን ነው እንደ ጦስ ዶሮ እየሮጠ ያለው። እንደዚህ እንዲያወራ የፈቀደለት የኦሮሞ ብልጽግና ነው።
@MekonnenAsefa
3 күн бұрын
ከመሸም ቢሆን መልካም ነው ነገር ግን የአማራ ኤሊት በተፈጥሮው ማገዶ ይፈጃል
@tesfaye-w8u
3 күн бұрын
እናንተ ናችሁ የምታስጨፈጭፉን አይ ደጉ ባላገሩ
@RfgGhg-d4i
3 күн бұрын
በትክክል አቶ ገዱ ገልፀውታል የኢትዮ መከላከያ የትአለ ሊባ ሤት ደፋሪ ገዳይ ህፃናትን የሚደፍረናየሚገልየአብይ አሽከር መሆኑን የአለም ሕዝብ አውቆታል እየጠየቁን ነው ገዳይ መንግሥታችሁ መከላከያችሁ እያሉ የወሩናል
@Man-y2k
3 күн бұрын
አማራ አብይን አንግሶ ለሌሎች ብሄሮች ጉድጓድ ሲቆፍር እራሱ ገባባት አብይ በናቴ እና ሚስቴ አማራ ነኝ ሲላቸው እውነት መስሏቸው ነበር
@HM_MOBILE_SOLUTION
3 күн бұрын
ዘርኛ አማራ
@borumaeda5810
3 күн бұрын
አቶ ገዱ ማን አላሠራ ብሎኛል ብለው ነበር ቀናኔሳ ሆቴል መጥተው ተቀምጠው ነበር ፣በኋላስ ምን ሆነ ይንገሩን እስቲ?
@Ebrahimyusuf-pl5ll
3 күн бұрын
Gedu u also apart of this crises no moral to say this because you also a good servant of Aby and enemy of Amahra
@yonasberhe6869
3 күн бұрын
ትሽ ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይኼዳል ተብለሀል
@MiskrAzmeraw
3 күн бұрын
እናንተ በስሜት ስንታወር አብራችሁ አይናችንን ይዛችሁ ተጫወታችሁብን።
@WilkaKennedid
3 күн бұрын
Abiy Ahmad is Mad man. blodthersty Megalome. He thinks that he is Haileselse,Jesus Christ, Mosis etc.Sawyaw bashitenya naw.🤔✍️🌍
@kedirebrahim8232
3 күн бұрын
ato gedu ante ena lema tasfelgunalachihu ke teregna jib lititadegun yigebal