Ethiopia: በፖሊስ የተደፈረችው ፀጋ በላቸው ከሀገር እንደወጣች ያጋለጠችው ሚስጢር -19 November 2024

  Рет қаралды 66,473

ጥበብ ሾዉ

ጥበብ ሾዉ

Күн бұрын

እንኳን ወደ ጥበብ ሾው የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ።
ጥበብ ሾው አትኩረቱ መዝናኛ እና መረጃ ላይ ያደረገ ነዉ። እናንተን እያዝናኑ፣የሚያስተምሩ ቪዲዮዎች ላይ አፅኖት ይሰጣል። ከዛ በተጨማሪ ያስትምራሉ ያልናቸውን ታሪኮችና ዶክመንተሪ ቪዲዮችን ያሰናዳል።
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የኛ ቤተሰብ ይሆኑ በማለት በአክብሮት እንጋብዛለን።
ስለ እኛ ምክር አስታያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ለምትለግሱን ታላቅ ክብርና ምስጋና አለን።🙏
ቻናላችንን ስለ ጉበኙ እናመሰግናለን።
#tibebshow #ጥበብሾው

Пікірлер: 156
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 2 ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው እንኳንም ከዚህ ሃገር ወጣሽ የኔ ቆንጆ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 2 ай бұрын
አይዛሸ የኔ እናት ፍርድ ለፈጣሪ እኛ ሀገር ፍርድ የለም ሰለም ታገኛለሸ ብዬ አሰበኩኝ ከሀገር መውጣትሸ ጥሩ አማራጭ ነው
@tesfayemekbeb
@tesfayemekbeb 2 ай бұрын
እውነት ነው
@possible5728
@possible5728 2 ай бұрын
Yegelewatal
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 2 ай бұрын
ጀግና እሴት ነሽ ‼ ይህን ወደል ግን የሚያስነጥሰው ወንድሞ ቢኖራት ደስ ይለኛል ። ሁልሽም የአንተ አህት ወይንም ለትዳር ያጨሀት ፍቅረኛህ ብተሆን ምን ይሰማችኋል ።የእኛን ሀገር ዳኝነት ነብስ ይማር ‼
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 2 ай бұрын
አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠው አይዞሽ የእኔ እናት
@romantsehayou1795
@romantsehayou1795 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እ/ር ይርዳሸ በጣም ያሳዝናል በርቺ ከሱ በተጨማሪ ተባባሪቹ ሁሉ ወንጀለኛ ናቸው::
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 2 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ነፃ አወጣሽ የኔ እህት! ከንግዲህ በእግዚአብሔር እርዳታ ወደ እቅድሽ ትደርሻለሽ።
@EbiseZeleke-u8o
@EbiseZeleke-u8o 2 ай бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ በርቺ እንኳን ከዚህ ሀገር ወጣት
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 ай бұрын
አቤቱ ሆይ ታረቀን ♥️♥️❤️❤️❤️❤️
@menebasfw6705
@menebasfw6705 2 ай бұрын
ይሄን አረመኔ የሰው አውሬ የሞት ፍርድ ነው የሚገባው እግዚአብሔር አምላክ ጥንካሬውን ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እህት
@tsionbeyene2655
@tsionbeyene2655 2 ай бұрын
አይ ይህች ሐገር ሴት ልጅ ተጠልፋና ተደፍራ የደረሰባትን ችግር እንኳ ለመናገር ሌላ ሐገር መሰደድ ግድ የሆነባት ሆነች? ያሳዝናል!!!!!
@possible5728
@possible5728 2 ай бұрын
Yes
@2k7mamo
@2k7mamo 2 ай бұрын
Be strong sister, keep fighting
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 ай бұрын
የኔ እናት በጣም ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍሽው በጣም ይገሮማል. የሰው አውሬ ናቸው ህግየለም
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@alberttesfaye9338
@alberttesfaye9338 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@beryhelen6204
@beryhelen6204 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዘወሽ እማ እንኳን ጌታ ረዳሽ በሕይወት መኖርሽም ትልቅ ነው ወንዶች እናተ በእሳት ማቃጠልነው
@AhmedSiraj-sp8qf
@AhmedSiraj-sp8qf 2 ай бұрын
ከአባትሽ ጀምሪ ቀጥሎ ወንድሞችሽን ቀጥሎ አጎቶችሽን በርቺ
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
ሲዳማ ማለት እንዲህ ነው ማለት ነው ? በጣም ያሳዝናል።
@unbelievablehighlights1274
@unbelievablehighlights1274 2 ай бұрын
አይደለም ሀዋሳ በኦሮሞ አክራር ብሔርተኞች እየተመራች ነውው????ዴስታ ሌዳሞ እና አለማየሀ ጢሞቲዮስ እውነትም ሲዳማ ናቸው????😢😢😢የአብዘኛው ሲዳማ ህዝብ እየተጮቀነ ነው....... በየ ወረዳው ጠለፋ አለ!!! 😭😭😭😭
@yohannesristu7744
@yohannesristu7744 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ ነኝ ግን እንደዚህ አይነት ሴይጣናዊ ጭካኔ ለምን አንድ እሀት ላይ እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ይፍረድብህ አይዞሽ የኔ እህት አንቺ የሴቶች ሀሉ ጃግነ ነሽ ውስጥሽ ያልተቀበላውን በአቅምሽ ተገፍጠሻል እርግጠኛ ነኝ ብሩህ ዘመን ይሆንሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanubizuneh559
@enanubizuneh559 2 ай бұрын
ጒብዝ በርቺ የኔ እህት
@TesfayeSetargie
@TesfayeSetargie 2 ай бұрын
እህቴ በጌታ ተጽናኝ ነገሩን አሁን መለወጥ አትችይም ተሻገሪዉ አንቺ የጌታ ልጅ ልዐልት ነሽ በጌታ የተወድድሽ ነሽ ጌታ ይወድሻል ጌታ ተቀብሎሻል
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 2 ай бұрын
በዝህች ሀገር ፍትህ ከሞተ ድፍን ስድስት ዓመት ሞላዉ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ ይስጥሽ
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 2 ай бұрын
I am glad, sister, but how's your family ?
@Getachew-u7f
@Getachew-u7f 2 ай бұрын
Ehete geta gudateshen kelebesh keheyewetesh beyesus sem yasewegedelesh. Getahoye ehetachenen seberaton tegen beyesus sem amen
@sisayboset4678
@sisayboset4678 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠዉ ለዚህ እንሰ ሳ።
@AsfaweDefare
@AsfaweDefare 2 ай бұрын
የኸ ወደል ባሪያ ግዜው ፈቅዶለት የፈለገውን አድርጓል፣አይዞሽ ምንም አይደል እንዴት አህያ የሰውንጅ ከምኞት አልፎ በተግባር፣ይገርማል፣፣
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
era beallhi wend ayidelek enda beka wededat liyagebat felege gurena neger silehonech beka telifo bemegebat kuankua anagerat
@astair1568
@astair1568 2 ай бұрын
She is very beautiful God bless her.
@Biru-n9z
@Biru-n9z 2 ай бұрын
ተይው እማ አይዞሽ። እግዚአብሔር ያበርታሽ😢
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw 2 ай бұрын
አይዞሽ በርች። ይኸ ወደል ባሪያ ዋጋውን ያገኛል።
@freweynitekie-oo3zw
@freweynitekie-oo3zw 2 ай бұрын
Egizabhare ye rdasshe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wubshetgebru6203
@wubshetgebru6203 2 ай бұрын
EGTHYABHER KANCHIGA YHUN. 🤲🤲🤲
@ምረትአለም
@ምረትአለም 2 ай бұрын
አይይሀገራችበቃእሔሆነ😭😭🇪🇹😭🇪🇹😭😭😭
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 2 ай бұрын
ምን አሳፋሪ ተግባር ነው? በማህበረሰብ ደረጃ ተቀባይነት ያለው ወንጀል ነውንዴ?
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
min takabidalek wededat liyagebat new eniji bedito lilekat ayidelem .....
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
@@Purpose.Driven1 minew e
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
@@Purpose.Driven1 yihane eisu bayibedat wechi ager atihadim neber eina viza new yemetalat
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i 2 ай бұрын
ሲዳማ ማለት እንስሳ ነው ማፈረያ ደደብ ሁላ ጠለፋ ማለት ምን ማለት ነው በዘህ ዘመን በፍላጎት ላይ ያልተመሰረተ ፍቅርና ድፍረት ምን አይነት እርካታን ይሰጠዋል እሄን እንስሳ
@ougamohanaga6926
@ougamohanaga6926 2 ай бұрын
Sile and gleseb hizb aysedebim. Ante aemiroh Yekosheshe silehone newu inji. Ye ewuket manes ayichebihalehu.
@Jesus-4721
@Jesus-4721 2 ай бұрын
ምንም የማያውቀውን ማህበረሰብ አትሳደብ ሲዳማ ጨዋ ህዝብ ነው ። ደግሞም ልጁ ሲዳማ አይደለም እርግጠኛ ያልሆንከውን ነገር አትናገር
@unbelievablehighlights1274
@unbelievablehighlights1274 2 ай бұрын
ወንድም ሲዳማ ምን አረገ??? ልጅ እኮ ወላይታ ነው እና....... ለምን ህሊናህን ትሰድባለህ?? ምነው??? ግን ሲዳማን እንድህ ትጠላለህ ማለት ነው?? እሰኪ ከሀዋሳ ወጥተህ ይርጋለምን፣አለታ ጩኮን እና ሌላውን ጓብኘው?? እውነት እውነት እላለሁኝ አሰተሳሰብህን ትቀይራለህ❤?
@T4974-s3v
@T4974-s3v 2 ай бұрын
Weregna ...gilesebun bekirb awkalehu...sidama new...sidama akebaby Yale telefa tetim yelem...welayta Chewa hizb new...wushetam
@unbelievablehighlights1274
@unbelievablehighlights1274 2 ай бұрын
@@T4974-s3v በእግዚአብሔር ስም ማይልሽ???እሺ💯
@taferefentahundesta1101
@taferefentahundesta1101 2 ай бұрын
ሲዳማ ማለት በሁለት እግራቸው የሚራመዱ ሁለት እጅ ያላቸው የዱር አራዊት የበዙበት ምድር!!!!!
@astair1568
@astair1568 2 ай бұрын
ፍርድቤትማ፣ ተናገረች፣ ለኛ፣ መናገራማ፣ ትልቅ፣ ስራ፣ ነዉ፣ ያደረገችዉ፣ አለም፣ አወወቀለት፣ የቀለለ፣ ቆሻሻ፣ ስራ፣ የሰራ፣ የወረደ፣ መሆኑ፣ ከነᎈቶዉ፣ ታወቀ፣፣ ይህን፣ ጥያቄ፣ የጠየቅሽዉ፣ ለምን፣ ፓሰተች፣ ያልሽዉ/ያልከዉ፣መሀይም፣ና፣ ክፋት፣ የተላበስሽ፣ መሆንሽን፣ ገለፀብሽ፣፣
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 ай бұрын
ምናልባት የወንጀሉ ተባባሪ ነው
@MihretManyazwal
@MihretManyazwal 2 ай бұрын
Yeny enate betam azenalewe.ayzoshe egezehabeher ale Dena tehogaleshe
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
ወይኔ እህቴን አይዞሽ ❤
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@LieltLielt-b6b
@LieltLielt-b6b 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢
@tselotkindhun
@tselotkindhun 2 ай бұрын
ዋናው ጌታ እንኳን አረዳሽ ከዚህ ሁሉ ጉድ አወጣሽ ። የመጀምርያ እጮኛሽ የትዳር ትምህርት በቤተ እምነታቹ የጋብቻ ትምህርት እደተማራቹ ለመጋባት ቀን ቆርጣቹ ሽማግሌ እንደተላከ ስትናገሩ ነበር ምን ጉዳይ ላይ ተቋጨ ???????
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 2 ай бұрын
የወሬ ጥም
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
ምን አገርና ህግ አለና?..አሁንማ ብሶ?..ህዝቡም በራሱ በቤተሰቡ ላይ በራሱ ላይ እስካልደረሰ ድረስ?..ምንም አይመስለዉም!! እጅግ ኋላቀር ህዝብ ነዉ
@Addis-mu8lg
@Addis-mu8lg 2 ай бұрын
Aferbkuh ya wemen kemuslem
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 2 ай бұрын
ህጉ እንደሆነ በጉልበታኖች ተይዟል እግዚአብሔር ብቻ ፈትን ይስጥሽ
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 2 ай бұрын
አይ ፌደራል ሕግ የሚያስከብረው ወታደር ይሔ ነው
@ከበዴኝእኮ
@ከበዴኝእኮ 2 ай бұрын
ለካ ድንግል ናት💔🥹🥹🥹🥹🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️🤦🏻‍♀️
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
wagawani aginitalech welahi adenekuti lagibashe new yalat beka wededat
@Hanimom-j9b
@Hanimom-j9b Ай бұрын
Ena echogna alat neberko endet nw eshii yemitilew 😢😢😢😢😢litageba yeneberech liji hiwetuan abelashew edmewn allah yasatirew​@@HamidAhimed
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢በፈጣሪ ይሄ ሴጣን እቃውን መቁረጥ ነበር ወይኔ ማጅራቱን የሚለው ወንድም የለሽም
@bethget1850
@bethget1850 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰገጤ ነው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 ай бұрын
Ethiopia justice so bad no justice
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 2 ай бұрын
Yene kojo bahun seat enem edelun bageny leset lejena hetsanat demtse behon betam dess yeleny neber yehetsanatene setoch gudayem weshet new Enya Hager mereto alekash yebezale edene hagerun mowed alebeye alegemetem neber sew kalebet Hager temeleshe wede awere yetekeyerebet hagere beye ken hetsanat lejoche waga eyekefeleku new fered yele men waga alew yesemayun fered etebekalen fetari yeredash ahun esun yezesh tagey
@ArabuKedir
@ArabuKedir 2 ай бұрын
ይኸ፡በሰው፡አምሳል፡የተፈጠረ፡እንሰሳ፡ከሰው፡ሳይሆን፡ከፈጣሪ፡ዋጋውን፡ያገገኛል።
@Hamont-j8q
@Hamont-j8q 2 ай бұрын
አዎ ፍትህ ከፈጣሪ ነው
@BezawitTamene-gd6nu
@BezawitTamene-gd6nu 2 ай бұрын
Ene yanchi guday betam neber begezew yechenekegn ayezish yemayalif geze yelem anchi betam tenkara sew nesh egziabher hulem yeketelish ehite
@TaduTika
@TaduTika 2 ай бұрын
Ayezoshe tsegey biretatun. Yesitishe mehayem yehone sew new
@mulusew3613
@mulusew3613 2 ай бұрын
egzio kemalet belay mn kal alegn enante? fetari mat beredo yawrdbet ayyy
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 2 ай бұрын
ዋናው ከሀገር መውጣቷ ነው።
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
ኢትዬጺያ ቅድስት ሃገር 🙈 የተረት ተረት መናሀርያ የሆነች ሃገር
@LeeJhone-ly8ju
@LeeJhone-ly8ju 2 ай бұрын
ቡርሳ ገጠር ነው ሲዳማ ውስጥ
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 2 ай бұрын
Egzio heg mibale Ethiopia lay yelem beye feredebetu beye tabiyaw beye megest meseriyabetu sent gef edemifetsem eba na deme bet yekuterew are ebakachu wegenoche ebakachu alekesu ede Hager serachen beyebetu eyalekesen new enebana Dem moleto terefo lenetsu ethiopiawi Hager Selam metefat yedezih ayenet sewoch gud new lesetena le hetsanat siole honalech hagere Medanialem becha edideres ebakachu wegen tseleyu beyekenu menaneba bezu new
@bidluylkal
@bidluylkal 2 ай бұрын
ደሞቤጤይሆናልእንጅክርስትያንእሄንአያደርግም..ጢዝዛባሪያ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager gubo lebnet zrfya asgededo medfer meryw kfu Hzbu be hasetena nbyatoch ena hawaryan azim endetaserebet gra ygebaw
@Bretanssa
@Bretanssa 2 ай бұрын
ሞንስተር !
@AdisalemGatahun
@AdisalemGatahun 2 ай бұрын
Armna.kossa.polse.naw.estupde
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
Era bakishe hhhhhhh degiso new yewesedeshe anichi keman tibelichaleshe be sireatu libedashe sifelig kalitemecheshe yawe bemegebashe setoshal jegina new .... mashalla
@sgtransitspeedlimitergps6353
@sgtransitspeedlimitergps6353 2 ай бұрын
Min ayenet dedeb sew neh.
@HamidAhimed
@HamidAhimed 2 ай бұрын
@sgtransitspeedlimitergps6353 min adereku e atisadebi maseb yetesaneshe
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 ай бұрын
you are not human.
@mimimame2115
@mimimame2115 2 ай бұрын
Yehe hullu minew
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
እንዴዚህ መሆኑን ሲገባሸ እኮ የራሰሸ ነገር መጠቀም ነበር እሺ ብለሸ ነገሮች ማስተካከል ነበር ጉልበት ለመጣ በጉልበት አይደለም
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 2 ай бұрын
አትፍረድ አያድርስ ማለት ይሻላል የማትፈልገውን ነገር እንዴት አእምሮህ ይቀበላል?
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
@endashashdebella2441 እባክሽ ከዚህ የበለጥ ችግር ደረሱብኛል አልሃምዱሊላህ ሁሉም ሰው የራሱ ቁሰል አለው ግን በጉልበት ለመጣ ሰው በዚህ መልኩ መመለሰ እሺ ብሉ ተረጋግቶ ነገሮች በሁሉም ቦታ ማየት ነው እንደዚህ ላይመጣ ይችላል
@Ayalnehyeshaw
@Ayalnehyeshaw 2 ай бұрын
ሞኝ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
Kkkkkkkk ay ngusu aby Hzbun abalaw ysntu nxuha enba feses e snt nxuhan tefu kentu yasafral ygf meryt
@melesegenenedulecha7955
@melesegenenedulecha7955 2 ай бұрын
አግኝተሽ ነው በጥራቃ
@FbiFbi-p1n
@FbiFbi-p1n 2 ай бұрын
እና እምስ ስለበዳ መሞት አለበት እንዴ
@girumzemichael704
@girumzemichael704 2 ай бұрын
FbiFbi-p1n Endante aynet koshasha ena ke sew betach yehone sb’ena yalew sew Ethiopiawi mehonu new yemiyasaznew. Set hone sew yallewn kbr lemawaek altadelkm. Yeweleduh yasadrhuh yferu, ante maferya hlinam, chnklatm, lbbm yele atalegeb’h.
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 2 ай бұрын
አንተ እህትህ እናትህ ልጅ ብትወልድ ልጅህን የምትደፍር የሸርሙጣ ልጅ መሆንህ የፃፍከው ፁፍ ምስክር ነው አንተ አይንህ እያየ እናትህ ብትደፈር እርግጠኛ ነኝ ተራ ጠብቀህ ትደፍራታለህ
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ያንተ መላው ቤተሰብህ ሸርሙጣቹ ነው የምትኖሩት በሽርሙጥና የተወለድክ ካልሆነ ይሄን ነገር አትደግፍም እናትህ ትልቅ ጥፋቷ ስትሸረሙጥ ኮንዶም ያለመጠቀሟ ነው
@BilalYesuf-td4wq
@BilalYesuf-td4wq 2 ай бұрын
ይሔን ለኛ መናገር ምን ይጠቅመሻል ፍርድ ቤት ማስረዳት ስትቺይ
@TaricKingo-l2s
@TaricKingo-l2s 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊሶችና ባለስልጣናትን ግፍማ በአደባባይ መናገር ይጠቅማል ለሌው ትምህርት ይሆናል የኢትዮጵያ መንግስትና ህግ አስፈፃሚዎችን ማንነት አለም ያውቀዋ ወደፍርድ ሁሉም ይቀርባል እንኳን ተናገረች
@Asnakech100
@Asnakech100 2 ай бұрын
የትኛው ፍ/ቤት ወገኔ! ታስገርማለህ! ሕፃን ደፍሮ የገደለ ለምን ታሰረ ተብሎ እናት እየተዛተባት፣ ሰርታ መኖር አቅቷት እየተሰደደች፣ተወው እስቲ! ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሐቅ የማታውቅ ወይም እያወቅህ የምታምታታ የብልፅግና ተከፋይ ከንቱ ዜጋ ነህ!!
@Merafie
@Merafie 2 ай бұрын
የውሻ ልጅ!የትኛው ፍርድ ቤት ነው ሀቅ የሚፈርደው?!ጅራታ
@Merafie
@Merafie 2 ай бұрын
ጅራታም!
@degubayu4855
@degubayu4855 2 ай бұрын
ምን አይነት ህሊናቢስ እና ድድብና ነዉ
@AlexChamiso
@AlexChamiso 2 ай бұрын
She is crazy really
@genetwondimagegn339
@genetwondimagegn339 2 ай бұрын
ማለት?
@Tigist-vw5hq
@Tigist-vw5hq 2 ай бұрын
ደ ፋሪው
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 ай бұрын
You're so sick 🤢 are you knapper friend????? evil mind
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 2 ай бұрын
ትወደዋለች መሰለኝ ወላሁአእለም
@derejemasresha72
@derejemasresha72 2 ай бұрын
አንተ ደነዝ የወለደችህ ሴት ነች ለንግግር ለከት ይኑርህ
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 2 ай бұрын
ባለጌ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 2 ай бұрын
Maferya andu neh meselgn
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 2 ай бұрын
ምኑ ይወደዳል ወደል መሀይም ከወደድሸው አግቢው ወይም አግባው ቆሻሻ ቦርኮ
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 ай бұрын
በክት! 😡😡😡 ይሄ ምኑ ይወደዳል? ለማየት እንኳ የሚቀፍፍ። ከውሃ የወጣ ጉማሬ የመሰለ። 🤮🤮🤮
@MohammedAli-rd9vn
@MohammedAli-rd9vn Ай бұрын
የዚህ አይነት አረመኔ ጨካኝ ህግ ፊት ቀርቦ ሊቀጣ ይገባል
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 1,1 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН