Пікірлер
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 19 сағат бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነዉ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 22 сағат бұрын
ማር 10:18 ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 22 сағат бұрын
በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ። እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ በጣም ተጠቅሜበታለሁ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ።
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede Күн бұрын
ከልካዬ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን።ንጥቀት በኢየሱስ የሆኑ በንስሀ ለተዘጋጁ ብቻ ይሆናል።በኢየሱስ ሆነው በንስሀ ያልተዘጋጁ አይነጠቁም።ከንጥቀት ቡሀላ ሀሳዊ ክርስቶስ ይገለጣል።ያኔ መንፈስ ቅዱስ አይኖርም።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 2 күн бұрын
ጥያቄ??? እንዴት ሙሽራው የሚያገባትን ሙሽራውን በመከራ ያሳልፋታል እንደውም የተሻለ ስፍራ እና ቦታ መርጦ ያስቀምጣታል እንጂ በመከራ ታልፋለችብዬ አላስብም ...የሚከለክለው ያው መንፈስ ቅዱስ ነው ሌላ ማን ሊሆን ይችላል ???
@HenockTeklehimanot
@HenockTeklehimanot 2 күн бұрын
ጥያቄ??? እንዴት ሙሽራው የሚያገባትን ሙሽራውን በመከራ ያሳልፋታል እንደውም የተሻለ ስፍራ እና ቦታ መርጦ ያስቀምጣታል እንጂ በመከራ ታልፋለችብዬ አላስብም ...የሚከለክለው ያው መንፈስ ቅዱስ ነው ሌላ ማን ሊሆን ይችላል ???
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 22 сағат бұрын
ሄኒዬ ቤተክርስቲያን በመከራ ውስጥ አታልፍም ስባኛው ሱባኤ ላይ ንጥቀት ይሆናል ጌታ ከተስቀለ ጀምሮ በ69ኛው ሱባኤ ላይ ነን ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች ሀስተኛው ክርስቶስ ይገለጣል በዛን ግዜ በስማይ የአክሊል ሽልማት ይሆናል ሙታን ይነሳሉ በስማይ የበጉ ስርግ ይሆናል ለስባት አመት በምድር ላሉ የፍርድ ግዜ ነው የእግዚአብሔር ቁጣ የሚገለጥበት ህዝቅኤል 37:38&39 ራዕይ ላይ ያሉ ትንቢት ይፈፀማል ስባተኛው አመት መጨረሻ መሲሁ ይመጣል ካልገባህ ንገረኝ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ዋዉ! ድንቅ አገላለፅ ነዉ። ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ስትጀምሩ ላይክ አድርጉ ወገኖች
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ።ከኳታር🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭🇧🇭
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia 2 күн бұрын
አሜን እናመሰግናለን።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ዛሬ በ28/9/2024 የተለቀቀዉ ሁለተኛ ክፍል አይከፍትም አስተካክሉት
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia 2 күн бұрын
ከሁለት ሰዓት በኋላ መስራት ይጀምራል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ቪዲዮዉ አይከፍትም።
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia 2 күн бұрын
ከሁለት ሰዓት በኋላ ነው የሚለቀቀው።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
በብዙ ተባረክ
@ltadiosl
@ltadiosl 6 күн бұрын
እውነት ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 күн бұрын
ማቴ 28:1 በሰንበትም መጨረሻዉ ቀን ማር 16:1 ሰንበትም ካለፈ በኋላ ሉቃ 24:1 ከሳምንቱ በመጀመሪያዉ ቀን ይላል እስቲ ይህንን አስረዳኝ ፕሊስ
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia 7 күн бұрын
ማቴ 28:1 እና ማር 16:1 ሰንበት ካለፈ በኋላ የሚለው በአይሁድ የሰንበት አቆጣጠር ቅዳሜ ከምሽቱ 12 ሰዓት በኃላ ነው። የአይሁድ የሳምንቱ መጀመሪያ የሚጀምረው ቅዳሜ ከ12 ሰዓት በኃላ ምሽት ለይ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ቪዲዮው ለይ በደንብ ተብራርቶ ቀርቧል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 күн бұрын
@@loveIsrael-Ethiopia አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 күн бұрын
ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ኢየሱስ በመቃብር ዉስጥ ያደረዉ ሶስት ቀን ሳይሆን ሁለት ቀን ነዉ። ምክንያቱም አርብ ሞቶ እሁድ ጠዋት የለም። ብለዉ ሲያወሩ ነበርና። እኔም ይህ ሀሳብ በዉስጤ ጥያቄ ፈጠረብኝ አሰብኩኝም። ኢየሱስ አርብ ሞቶ እሁድ እንደ ተነሳ ነዉ የተማርኩት። ነገር ግን በዉስጤ እንዲህ እላለሁ ቆይ ኢየሱስ ሶስት ቀንና ሶስት ለሊት በመሬት ልብ ዉስጥ ይሆናል ከተባለ እንዴት አሁድ ጠዋት መቃብሩ ባዶ ሆነ ታዲያ እል ነበር። ሶስት ቀንና ሶስት ለሊት ከተባለ አርብ ሞት ቢሆን አርብ 1 ቅዳሜ 2 እሁድ 3 ሰኞ ጠዋት ነበር የሚነሳዉ።🤔 ግን ይሄም ትክክል አይደለም። ቢሆን ነዉ ያልኩት እንጂ። እና በእንዲህ ሁኔታ እያሰብኩኝ አንድ ቀን በዚሁ በዩቲዩብ አንድ አገልጋይ አሁን አንተ እንዳስረዳሃን በዚሁ መልኩ በአይሁድ አቆጣጠር ዘፍጥረትን ጠቅሶ የዮናስን ታሪክ በጣም ዘርዝሮ ኢየሱስ ረቡዕ እንደ ሞተ ሲናገር አላመንኩም። በቃ እኔ በአይሁድ ቀን ቆጥሬ ደርሼበት ሳይሆን አእምሮዬ ዉስጥ ያለዉ አርብ ሞቶ እሁድ ተነሳ የተባለዉ ቀን ብቻ ነበር። እና አሁን አንተም እንደ ወንድማችን ተንትነህ ነገርከን። በጣም ተረድቻለሁ። ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ትናንትና ነዉ ይህንን ፔጅ እንደ ድንገት የገባሁትኝ። ቀጥልበት ተባርከሃል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
ብዙ ነገር ተረድጃለሁ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መሲህ(ክርስቶስ) በመስቀል ላይ ተሰቅለዋል እንጂ ተንጠልጥሏል ለምን ትላላችሁ ይህ ቃል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ወይ? የሚል ተጠይቄ ነበርና አሁንም አንተ ደገምከዉ እና ምን ትላለህ?
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia 8 күн бұрын
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ተሰቅሏል ወይም ተንጠልጥሏል ስንል በእኛ ዘንድ ምንም የቃላት ልዪነት ለማድረግ አይደለም። ምናልባት ቃሉ የሚከብድ ከሆነ እናስተካክላለን።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጥሩ እየገለፅክልን ነዉ።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
በብዙ ተባረክ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@woldemichaelalemayehu
@woldemichaelalemayehu 8 күн бұрын
GOD BLESS YOU
@MeherSon
@MeherSon 8 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ🙏
@ETHIOMUSICLIYRICS
@ETHIOMUSICLIYRICS 16 күн бұрын
keep it up🇮🇱✝️
@ETHIOMUSICLIYRICS
@ETHIOMUSICLIYRICS 22 күн бұрын
🇮🇱✝️
@Bini-e8v
@Bini-e8v 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል ቃል ነው ብሩኸ አባት ነህ ፡እዛው ተራራ በሄድንበት ቀን የጥንቱ አስፈሪ የተቆፈረ ጥልቅ የሚራስተላልፍ መንገድ ጎድጓዳ ከረን ይገኝበታል ፡
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤😘🇮🇱😘😘😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia Ай бұрын
God bless you all.
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
እውነት ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@ETHIOMUSICLIYRICS
@ETHIOMUSICLIYRICS Ай бұрын
עבודה טובה אחי Keeeeeep it up❤
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
እውነት አዎን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤🇮🇱❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉🇮🇱🇮🇱
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
እውነት ነው አዎን 🇮🇱🇮🇱❤❤❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
አዎን 😘😘❤❤❤😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
እውነት አዎ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤔❤❤❤❤😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤔🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
ድንቅ ነው የሽዋሀ መሽሀ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
አዎን እውነት ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤🇮🇱❤🇮🇱❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
እውነት ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia Ай бұрын
God bless
@DeressaFufa
@DeressaFufa Ай бұрын
ድል ለሰላም
@mamimami1739
@mamimami1739 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@grumYeans
@grumYeans Ай бұрын
እግዚሐብሄር፡ይመስገን፡❤ድል፡ለአዩዶች
@ltadiosl
@ltadiosl Ай бұрын
Amen Amen Amennnn🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤😘😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤😘😘😘😘❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉🎉🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia Ай бұрын
Great!!
@ETHIOMUSICLIYRICS
@ETHIOMUSICLIYRICS Ай бұрын
תמשיך עם זה ❤✝️💯💯💯💯💯💯💯ቀጥልበት
@djibex9613
@djibex9613 2 ай бұрын
እየሱስ ይመጣል ግን ነብይ ነው ። ብለን ነው ምናምነው እኛ ሙስሊሞች
@ltadiosl
@ltadiosl 2 ай бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን አሜን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤😘😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱😘😘😘🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉🇮🇱🇮🇱
@AmedlaaSultan
@AmedlaaSultan 2 ай бұрын
ወደ እውነቱ ወደእስለም ኑ ራሰቹ አተተሉ ?
@AmedlaaSultan
@AmedlaaSultan 2 ай бұрын
እስረዬል የተረጋመቹ ነቹ ሴጠን ይቀናቹቡል