የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ክፍል 1|የማርቆስ ወንጌል ማብራሪያ| LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

  Рет қаралды 345

LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

Күн бұрын

Пікірлер: 5
@ETHIOMUSICLIYRICS
@ETHIOMUSICLIYRICS 2 ай бұрын
🇮🇱✝️
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ከዚህ በፊት ሙስሊሞች ኢየሱስ በመቃብር ዉስጥ ያደረዉ ሶስት ቀን ሳይሆን ሁለት ቀን ነዉ። ምክንያቱም አርብ ሞቶ እሁድ ጠዋት የለም። ብለዉ ሲያወሩ ነበርና። እኔም ይህ ሀሳብ በዉስጤ ጥያቄ ፈጠረብኝ አሰብኩኝም። ኢየሱስ አርብ ሞቶ እሁድ እንደ ተነሳ ነዉ የተማርኩት። ነገር ግን በዉስጤ እንዲህ እላለሁ ቆይ ኢየሱስ ሶስት ቀንና ሶስት ለሊት በመሬት ልብ ዉስጥ ይሆናል ከተባለ እንዴት አሁድ ጠዋት መቃብሩ ባዶ ሆነ ታዲያ እል ነበር። ሶስት ቀንና ሶስት ለሊት ከተባለ አርብ ሞት ቢሆን አርብ 1 ቅዳሜ 2 እሁድ 3 ሰኞ ጠዋት ነበር የሚነሳዉ።🤔 ግን ይሄም ትክክል አይደለም። ቢሆን ነዉ ያልኩት እንጂ። እና በእንዲህ ሁኔታ እያሰብኩኝ አንድ ቀን በዚሁ በዩቲዩብ አንድ አገልጋይ አሁን አንተ እንዳስረዳሃን በዚሁ መልኩ በአይሁድ አቆጣጠር ዘፍጥረትን ጠቅሶ የዮናስን ታሪክ በጣም ዘርዝሮ ኢየሱስ ረቡዕ እንደ ሞተ ሲናገር አላመንኩም። በቃ እኔ በአይሁድ ቀን ቆጥሬ ደርሼበት ሳይሆን አእምሮዬ ዉስጥ ያለዉ አርብ ሞቶ እሁድ ተነሳ የተባለዉ ቀን ብቻ ነበር። እና አሁን አንተም እንደ ወንድማችን ተንትነህ ነገርከን። በጣም ተረድቻለሁ። ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ትናንትና ነዉ ይህንን ፔጅ እንደ ድንገት የገባሁትኝ። ቀጥልበት ተባርከሃል
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ማቴ 28:1 በሰንበትም መጨረሻዉ ቀን ማር 16:1 ሰንበትም ካለፈ በኋላ ሉቃ 24:1 ከሳምንቱ በመጀመሪያዉ ቀን ይላል እስቲ ይህንን አስረዳኝ ፕሊስ
@loveIsrael-Ethiopia
@loveIsrael-Ethiopia Ай бұрын
ማቴ 28:1 እና ማር 16:1 ሰንበት ካለፈ በኋላ የሚለው በአይሁድ የሰንበት አቆጣጠር ቅዳሜ ከምሽቱ 12 ሰዓት በኃላ ነው። የአይሁድ የሳምንቱ መጀመሪያ የሚጀምረው ቅዳሜ ከ12 ሰዓት በኃላ ምሽት ለይ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ቪዲዮው ለይ በደንብ ተብራርቶ ቀርቧል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
@@loveIsrael-Ethiopia አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ።
LoveIsrael Reveals the Hidden Secrets of ማርቆስ ወንጌል
16:34
LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
Рет қаралды 241
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 84 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 38 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Want to Know the TRUTH About the Rapture? ከንጥቀት በፊት የሚሆኑ ነገሮች
22:24
LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
Рет қаралды 9 М.
ברכה ליום כיפור מפי ליקה כהנת קס ברקו טגניה  2024
41:00
Gidon Agaza | גדעון אגז׳ה
Рет қаралды 2,5 М.
End time Christian responsibilities - የመጨረሻው ዘመን የክርስቲያኖች ኃላፊነቶች
32:58
LoveIsrael Ethiopia - የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች
Рет қаралды 765
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
Mezmure Dawit Tube - መዝሙረ ዳዊት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Amharic audio bible (Acts) የሀዋርያት ስራ 1-28
2:41:42
Alemayehu Taye
Рет қаралды 100 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 84 МЛН