Пікірлер
@solomonfentaw4280
@solomonfentaw4280 Сағат бұрын
KALEHEBET DEMOZ LAY LICHEMER SIGEBAW WODHWALA YEMIGOTIT CHIMARYE NEW YALEW.MESALYE DERJA 9 HONEH DEMOZIH KEZA BELAY KEHONK SICHEMERLEH WODHWALA DERJA 9 YEMELESEHAL
@AsifeMan-h9l
@AsifeMan-h9l 2 сағат бұрын
@Buk.mal1
@Buk.mal1 2 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@hebtemshemalshe4880
@hebtemshemalshe4880 14 сағат бұрын
መንግስት ህፃን ሁኗል ይገርማል
@MdagemSelmon
@MdagemSelmon 15 сағат бұрын
Weshet
@Usermh22
@Usermh22 17 сағат бұрын
በደንብ ይታይ አንድ ሰው የ2 እና 3 ሰዎች ስራ የሚሰራ አለ የሚከፈለው የ1 ሰው ደመውዝ ስራ ለሚሰራ የስራ ጫና ይሰጠዋል እየቀለደ ተቀሞጦ የሚበላም አለ በደንብ ሁሉም መ/ቤት ሊፈተሽና እኩል የደመውዝ ክፍያ ሐተመሳሳይ መደብ መሆንአለበት ሠራቸኛን ሰብስባችሁ ብታወያዩትና እድል ብትሰጡት ብዙ ኢንፎረሜሽን ልታገኙ ትችላላችሁ
@Buk.mal1
@Buk.mal1 15 сағат бұрын
እሺ
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw 17 сағат бұрын
ቆየ እንደዝህ ካለ ደፋር አብይ ፈጣሪ ልቦና ይስጠዉ አትመኑት
@abdumobile5469
@abdumobile5469 18 сағат бұрын
ከሆነ ጥሩ
@tamene6877
@tamene6877 18 сағат бұрын
ይሄንን ቅጥፈት ቀድመን ሰምተነዋል
@FikritemariamTiruayehu
@FikritemariamTiruayehu 18 сағат бұрын
Wushet atawuru
@Buk.mal1
@Buk.mal1 18 сағат бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@Yohannes-i1k
@Yohannes-i1k 18 сағат бұрын
የህልም እንጀራ መጠበቅ ሰለቸን።ውሸት ውሸት ሁልጊዜ ውሸት ብቻ።በሰማይ ያለው እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ይርዱን ይስጥ።
@AdisuGirma-wi9jy
@AdisuGirma-wi9jy 20 сағат бұрын
Addis nagar
@SamraTilahun
@SamraTilahun Күн бұрын
Werrra sellchen
@dagigeni2130
@dagigeni2130 Күн бұрын
እሰይ መጨረሻው ይሄ ነዉ
@user-uh2zt7ke4o
@user-uh2zt7ke4o Күн бұрын
ከደሞዝ የማይሻል ገቢ የለም ግልግል ነው!!
@Degisew-wj7bp
@Degisew-wj7bp 2 күн бұрын
በታም ሚገርም ነው ኢትጵያውያን ማበላሸት ተስፋ ነው
@AsdZxc-p8h6h
@AsdZxc-p8h6h 2 күн бұрын
ቅቅቅ
@GetachewAdugna-hp4ym
@GetachewAdugna-hp4ym 2 күн бұрын
እስት ለእውነት መረጋገጫ ድምፀቸውን አሰሙን
@AlemayehuAlex-b7x
@AlemayehuAlex-b7x 2 күн бұрын
10000 shi kemikenesu ye menigist serategna be amakagn 3000birr bigegn betekilalawo 3000×10000= 30 000000birr bewor agegne malet newo yih nirr le bilisigina abal ye midiya tatakin ye card hisab yishefinal woyim le keri serategnawo demoz chemerin leminilewo yihonal min tilalachuh ye bilisigina ye midiya serawit bakedinewo lik eyehede newo woyis 20 000 serategna enikenis mereja asebasibu yale enate eridate eko bilisigina biligina newo emihonewo
@BabushAdeme
@BabushAdeme 2 күн бұрын
ጉድ ፈላ
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 2 күн бұрын
አባትና እናቴ ህልማቸው ለየብቻ አለ ያሀገረ ሰው እኛ ያደመወዝ ያለህ መንግስት ደግሞ ሰራቸኛ ቕነሳ ጌታ ይቕር ይበለን ፈጣሪ ያለው ይሀን ህዝቤ።
@alijemal5636
@alijemal5636 2 күн бұрын
ፈጥነዉ ተግባራዊ ያድርጉት እኛም የምንወስነዉን እንወስናለን
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 2 күн бұрын
ቀልደኛገበሬበሰኔይሞታል ደሞዝጭማሪ ያውምየወሬየወረደ በሌላ ሰራተኛቅነሳብቻ ማምታታትእስከመቼያቆያል እድሜንከማራዘምማሳጠር ጥሩ ነው
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe 2 күн бұрын
የፈረደበት አማራ በስቱ ይፈናቀል
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 күн бұрын
ዘርንና ህይማኖትን መሰረት ያደረገ ግድያ እስከ መቼ ዘርኝነት መርዝ ነው!ቆሻሻ ነው!ሀገርን ለድህነት ይዳረጋል!ሕዝብ አዋርዶ ለሴፍቲኔት ለወር 15 ኪሎ ቦቆሎ፣ለወር 5 ሊትር ዘይት ተቀባይ ያደርጋል!ለሀገር መከራና ችግር የሚያዋልድ የዘር ድርጅት ነቀርሳ ነው!
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 күн бұрын
ለተጎዱት ኑሮን መቋቋም ለተሳናቸው ሀገርን አገልግለው በጡረታ ላይ ለሚገኙ ጡረተኞች ድምፅ እንሁናቸው ሚዲያዎች ድምፅ ሁኗቸው ።
@Buk.mal1
@Buk.mal1 2 күн бұрын
እንሆናለን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 күн бұрын
@Buk.mal1 መልካም እናመሠግናለን
@SururShafi
@SururShafi 3 күн бұрын
የመይሆን ሚድያ አትልቀቅ ህዝቡን አተሸብር መንግስት የተነገራዉ ቀሉን አጥፉም ምክነቱም መጀመሪዉም የስገደደዉ አልነበራም አበት ለልጆች ኢንደምየስብ አስቦነዉ የጨመራዉ አሁኑም ኢንደንተ ወራኛ አይደለም በያ ቦታ ኢያከፈለ ነዉ።ኢያልኩኝ አመሰግነለዉ።
@SururShafi
@SururShafi 3 күн бұрын
ወሬ አለብህ ከመንግስት ወራድ ኢንድትል መልክት ነዉ
@MdagemSelmon
@MdagemSelmon 3 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አንገቱን ደፍቶ የሚያይ ከሆነ ልክ እንደቤት ፈረሳውመንቅሮ ይጥለዋል መንግስት ምንቸገረው ለህዝብ አይጨነቅ ሁሉንም እያየን ደሞዝ ጭማሪ ስንጠብቅ ስራችንን ማጣታችን ነው ልብ በሉ እንግዲህ መቻል ነው
@MnbreuSerfulle-u5d
@MnbreuSerfulle-u5d 2 күн бұрын
Yelele neger ke Egeziabeher betache lehezbu yalewu mengeste new!!melase maserzem teqem yelewum!!
@ahmedguye-v8p
@ahmedguye-v8p 3 күн бұрын
Wore ingi minim cimare antebikim yawu naw
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 4 күн бұрын
If WBO ally with Fano all Oromoos revolt against WBO.Abiy win endless victory.
@hfhcuhfufu
@hfhcuhfufu 4 күн бұрын
በግፍ የአማራ ዜጎዎችን ያስጨፈጨፈዎ ሺመልስ አብዲሳ በመሆኑ አንድቀን የጁን ያገኛል ።
@hfhcuhfufu
@hfhcuhfufu 4 күн бұрын
እንኳን ደስ አለኝ ቢል አይሻልም የትግራይንና የአማራ ህዝብ በመጨፍጨፍ ጀኖሳይድ በመፈፀሙ ለእምነቱ 666 በማቋደሱ መጀስት ያለበት እርሱና ቅጥረኛ የብልፅግና ባንዳዎች ነው መደሠት ያለባቸው ።
@iyoas1116
@iyoas1116 4 күн бұрын
ወሬ ብቻ !!!
@iyoas1116
@iyoas1116 4 күн бұрын
ውሸታም ።!
@habibaali8766
@habibaali8766 4 күн бұрын
ለጢረተኞችስ ምን ታስቧል
@BekeleBekele-fm2km
@BekeleBekele-fm2km 5 күн бұрын
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል በወሬ መንግስት ባለበት አገር በሸቀጣሸቀጥ ጥቃቅን ወጪዎች አቅማችን ከደቀቀ ቆይቷል ግን እስከ መቼ እንደሚቆይ ባላውቅም።
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 5 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም መንግስት የሚይወጣውን መመሪ ያ እንቀበላለን ነገር ግን አሁን ላይ የሀገራችን ሁኔታ ከባድ ነው መንግስት የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ እንዲስተካከል ማድረግ አለበት
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
በትክክል
@DiribeAldabo
@DiribeAldabo 5 күн бұрын
የደመወዝ ዜና ባይኖር ይሻላል
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 5 күн бұрын
የዘገየ ፍርድ እንደተከለከለ ይቆጠራል።በደሞዝ ጭማሬው መንግስት ተጎድቶ ሊሖን ይችላል።ሠራተኛው ግን ብዙም እንደማይጠቀም ሊታወቅ ይገባል።አደራ ግን ማንም ሠው። "እንኳን ደሥ አለሕ" እንዳይለኝ።
@hussenmeribo
@hussenmeribo 5 күн бұрын
እኛ ጡረተኞችም ትላንትና የመንግሥት ሠራተኞች ነበርን ዛሬ ለምን ተረሳን?
@kaschmekonta
@kaschmekonta 5 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን መንግሥት እንድ ደህና ሀብታም በአንድ ገቦ ጠጅ ስንት ሰላይ አለው እኔ ያልገባኝ ነገር ዛሬ በ19//3/2017 ዓ/ም ያየሁት ገበያ በርበሪ 440ብር፣ሽሮ 170 ብር፣ሽንኩርት 100ብር እቡካዶ 80ብር ኮረሪማ 900ብር እና ምንግሥትን እጁን ጠምዝዘን እንጥላለን ብለው ህዝብ እያሰቃዩ እያለ ለሠራተኛ ብር መጨመር ምን ፋይዳ አለው የሴቶች ማህበር የወጣቶች፣ የነዋሪዎች፣ እድሮች ጠቅላላ ተሰማርተው ገበያው መርጋጋት አለበት በራሳችን ገንዘብ ተርክበን ህዝባችንን መመገብ እንችላለን መንግሥት ህዝቡን ማወያየት አለበት ህዝብ ከተባበረ ህገ ወጥ ነጋዴ ይጠፋል ደሞ ያልጠገበና አገር ወዳድ ብልጽግናን ደጋፊ ይነግዳል ይስራል የምን እሹሩሩ ነው። እንዴ አሁድ በየቀበሌው በየዞኑ ምክክር ያስፈልጋል ምንም አያመጡም ብልጽግና ህዝብ ጋር መምከር አለበት አብቹ በቢዲዮ ኮፈርስ ያወያይ ሁሉም ምስመር ይዛል እንዳንደየ እማ እባካችሁ የሚንግሯችሁን ስሙ የአብቹንም ልፋት ውሀ አትቸልሱበት መረጃ አይናቅም እኔ ክዚህ ቀደም በማእበል መረጃ ለኮ/ር ዳዊት ሚዲያ በተደጋጋሚ ጠቁሜ አለሁ እንዚህ አማራ ለሚባሉ አብቹ ወጣ ብሎ ቢያስረዳቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም እማራ ክልል አብቹን በጣም እጅግ በጣም እንደሚወዱት አውቃልሁ። በሀሰት ወሪ ተጭበርብረው ነው ብየ ነበር
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 5 күн бұрын
ተባረክ ተባረክ እናትዋይ
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@eyobeshetu9028
@eyobeshetu9028 5 күн бұрын
ወይ መንግስት
@MekonnenAbebe-q6h
@MekonnenAbebe-q6h 5 күн бұрын
አረእስከ ሰኔ ብፈፀም ጥሩ ነው
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@TemesgenBerihuen-v2k
@TemesgenBerihuen-v2k 5 күн бұрын
@AshenfiAenemawe
@AshenfiAenemawe 5 күн бұрын
ሁሉነገር ክፋት አስወርቶ ኑሮውን ሰቀለው መከራችን በዛ
@bahriwalehegn
@bahriwalehegn 5 күн бұрын
Weregna taweraleh yereba yetechemere yimesil yas kerto sira gibir bekenese yishal neber.
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@LoloMorkiso
@LoloMorkiso 5 күн бұрын
ለጡረተኞችም ይከፈል።የዛሬ ሠራተኛ በሙሉ ነገ ጡራተኛ መሆኑ አይዘንጉ።
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
እውነት ነው ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@AbdiMohamed-r4w
@AbdiMohamed-r4w 5 күн бұрын
ነገ አንተም ፈጣሪ ለዛ ካበቃህ ጡረተኛ ነህ።መኖር በከፍተኛ ደረጃ የከበደው ጡረተኛዉ ነዉ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
ለሀገራቸው በታታሪነት አገልግለው ለአዲሱ ትውልድ ላስተላለፉ ጡረተኞች ድምፅ እንሁናቸው ችላ አንበላቸው ነገ እኛም ወደዛው ነን ።
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
እውነት ነው ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
@Buk.mal1 አመሠግናለሁ ድምፅ ሁኗቸው