ሰበር ዜና የደሞዝ ጭማሪው እንዲከፈል ተወሰነ

  Рет қаралды 37,756

Bukmal

Bukmal

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@Yohannes-i1k
@Yohannes-i1k 18 сағат бұрын
የህልም እንጀራ መጠበቅ ሰለቸን።ውሸት ውሸት ሁልጊዜ ውሸት ብቻ።በሰማይ ያለው እውነተኛው ዳኛ እግዚአብሔር ይርዱን ይስጥ።
@BekeleBekele-fm2km
@BekeleBekele-fm2km 5 күн бұрын
ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል በወሬ መንግስት ባለበት አገር በሸቀጣሸቀጥ ጥቃቅን ወጪዎች አቅማችን ከደቀቀ ቆይቷል ግን እስከ መቼ እንደሚቆይ ባላውቅም።
@hebtemshemalshe4880
@hebtemshemalshe4880 14 сағат бұрын
መንግስት ህፃን ሁኗል ይገርማል
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
ለሀገራቸው በታታሪነት አገልግለው ለአዲሱ ትውልድ ላስተላለፉ ጡረተኞች ድምፅ እንሁናቸው ችላ አንበላቸው ነገ እኛም ወደዛው ነን ።
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
እውነት ነው ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 5 күн бұрын
@Buk.mal1 አመሠግናለሁ ድምፅ ሁኗቸው
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 5 күн бұрын
ተባረክ ተባረክ እናትዋይ
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@DiribeAldabo
@DiribeAldabo 5 күн бұрын
የደመወዝ ዜና ባይኖር ይሻላል
@hussenmeribo
@hussenmeribo 5 күн бұрын
እኛ ጡረተኞችም ትላንትና የመንግሥት ሠራተኞች ነበርን ዛሬ ለምን ተረሳን?
@Degisew-wj7bp
@Degisew-wj7bp 2 күн бұрын
በታም ሚገርም ነው ኢትጵያውያን ማበላሸት ተስፋ ነው
@AsratDube
@AsratDube 5 күн бұрын
በየ ቀኑ የምንሰማው ዘናዎች ወሬ ሆኖ ቀርቷል መንግስት ባለበት አገር በዲላ ከተማ 1 Letir በንዝል 250 (ሁለት መቶ) ብር በችርቻሮ ይሸጣል ዲላ ላይ መንግስት ካለ አንድ ይበለን?
@bentiefa3702
@bentiefa3702 5 күн бұрын
የቤንዚን ዋጋ ሁሉም ክልልላይ ከባድ ችግር እየፈጠረ ነው !!!
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 5 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም መንግስት የሚይወጣውን መመሪ ያ እንቀበላለን ነገር ግን አሁን ላይ የሀገራችን ሁኔታ ከባድ ነው መንግስት የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ እንዲስተካከል ማድረግ አለበት
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
በትክክል
@LoloMorkiso
@LoloMorkiso 5 күн бұрын
ለጡረተኞችም ይከፈል።የዛሬ ሠራተኛ በሙሉ ነገ ጡራተኛ መሆኑ አይዘንጉ።
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
እውነት ነው ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@Ethio_lesan
@Ethio_lesan 5 күн бұрын
ደሞዙ አሁን ያለውን የኑሮ ውድነት መቋቋም አይችልም
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
አው ኑሮ በጣም ጨምሯል
@RabiraMu
@RabiraMu 5 күн бұрын
አራበካቹ፡ስለእግአቤሔር፡ምስክኑ፡የተጣሉት፡ጦራታኛ፡ማን፡ያስታዉስ፡?
@SamraTilahun
@SamraTilahun Күн бұрын
Werrra sellchen
@MekonnenAbebe-q6h
@MekonnenAbebe-q6h 5 күн бұрын
አረእስከ ሰኔ ብፈፀም ጥሩ ነው
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@ahmedguye-v8p
@ahmedguye-v8p 3 күн бұрын
Wore ingi minim cimare antebikim yawu naw
@abebekebede7910
@abebekebede7910 5 күн бұрын
አረ ጡረታው እባካችሁ ለነሱም የኑሮ ውድነት አለ እኮ
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
እውነት ነው ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@samibekele-sc6px
@samibekele-sc6px 5 күн бұрын
ጥቅምት ጥቅምት እየተባለ ጥቅምት 2018 ሊመጣ ነው ።
@MesrteEsrayie
@MesrteEsrayie 5 күн бұрын
Wery atabezu
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@eyobeshetu9028
@eyobeshetu9028 5 күн бұрын
ወይ መንግስት
@habibaali8766
@habibaali8766 4 күн бұрын
ለጢረተኞችስ ምን ታስቧል
@bahriwalehegn
@bahriwalehegn 5 күн бұрын
Weregna taweraleh yereba yetechemere yimesil yas kerto sira gibir bekenese yishal neber.
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ለአስተያየቱ እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 5 күн бұрын
የዘገየ ፍርድ እንደተከለከለ ይቆጠራል።በደሞዝ ጭማሬው መንግስት ተጎድቶ ሊሖን ይችላል።ሠራተኛው ግን ብዙም እንደማይጠቀም ሊታወቅ ይገባል።አደራ ግን ማንም ሠው። "እንኳን ደሥ አለሕ" እንዳይለኝ።
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj 5 күн бұрын
Iyajajalun now ayidel
@bizunehburgudo9303
@bizunehburgudo9303 6 күн бұрын
wushetam bikeris
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን መልካም ጊዜ
@abdisakitila1919
@abdisakitila1919 5 күн бұрын
የጡረተኞች ጉሮሮ ለምን ቀረ?
@Buk.mal1
@Buk.mal1 5 күн бұрын
የጡረተኞችን ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 101 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 37 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
እንኮእ ደስ በለኩም ደቂ ኤረይ
23:09
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 20 МЛН