Пікірлер
@ZelalemHabitamu
@ZelalemHabitamu 2 күн бұрын
ዶክተር ሳሜ እኔም እደሱ ነቅሎ ተከላ የሚያስፈልገኚ ነኚ እና እቃዉ ከሀገራችን ዉስጥ ይኖራል እኔ በጣም ተቸግሬ አለሁኚ እድትተባበሩኚ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HeranCofe
@HeranCofe 20 күн бұрын
slam docter ene bljente yderesbign adega nber gn betseboche bwekitu alasakmugnem ahunm mnalebat tsefa schi nger kagegnew biye nw pls mtakem yemchel khon ngregn
@ZahraMed-v5g
@ZahraMed-v5g Ай бұрын
ድክተር እባክህ ስልክ እና አዲራሽ እኔ እጀን ከተሰበርኩ በጣም ቆየሁ እናም መታከም እፈልጋለሁ ቡዚ ደክማለሁ ባገርቦህል የብስ ሰብብር ብያለሁ
@YordanosTarekegn-k1f
@YordanosTarekegn-k1f Ай бұрын
ቦታውን ንገረኝ
@hanawerku8996
@hanawerku8996 2 ай бұрын
አድራሻቹ የት ነው?
@GemediWayou
@GemediWayou 3 ай бұрын
አድራሻ
@WeluGebremichael
@WeluGebremichael 3 ай бұрын
ዶኮተር ሰልክ ይላኩሉኝ
@WeluGebremichael
@WeluGebremichael 3 ай бұрын
ዶኮተር ሰልክ ይላኩሉኝ
@WeluGebremichael
@WeluGebremichael 3 ай бұрын
ዶ/ር ሰልክ ቁጥር ይላኩልኝ
@AddisAndu
@AddisAndu 3 ай бұрын
አድራሻ የትነዉ??
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x 4 ай бұрын
የታካሚውን ስልክ ባገኝ
@EtababaAsefa
@EtababaAsefa 4 ай бұрын
Docter,thinks
@EtababaAsefa
@EtababaAsefa 4 ай бұрын
መገጣጠምያሕመም፡ኡለብኝ፡ምን፡ይሻለኛል፣?
@HananMohammed-zn6nt
@HananMohammed-zn6nt 5 ай бұрын
Please Enate tamabegnalech wagawen ngerugn andu ydale anget new yteseberew please 😢
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 5 ай бұрын
ከአላህ በታች ሆነክ ለሰዎች ህይወት መቀጠል ምክንያት ስለሆንክ ከራሴ ጋር ሆና ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች፡፡ አባቴንም እንደራስህ ህይወት ተጨንቀህ የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርገህለት ህመሙን ስላስወገድክለት በጣም እናመሰግንሀለን❤ አላህ ይጠብቅህ 🙏 Thanks Dr Samuel
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
እኔየዳሌ አጥንትቅየራ ህክምና ጥቁር አንበሳ ታክሜያለሁ በክራንች የምሄደው ቀርቶ በሬሴ መንቀሳቀስ ጀምሬያለሁ የህመም ስቃዬም ጠፍቷል ግን በቅዝቃዜ ወቅት መደንዝ መጠዝጠዝ አልፎ አልፎ አለ ህክምናውን ያገኘሁት በዶክተር ገለታ መሪነት ነው አመሰግነዋለሁ ብዙ ጊዜ የሱ ስም አይነሳም ግን ከላይ የጠቀስኩት ህመም መፍትሄ አጣሁ
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x 22 күн бұрын
እባክሽ(ህ) እኔም እሄ ችግር አለብኝ ስልክ ላክልኝ መረጃ ለመለዋወጥ በጌታ
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
መሉ ዳላ መገጣጠሚያ ቅየራ ህክምና ወስጄ አሁንም አልፎ አልፎ እግሬ ላይ ድካም ህመም አለ ለሁለተኛ ጊዜ ቅየራ ይቻላል ወይ ሌላው እንደ እግር ላይ መቀመጥ ፈጠን ብሎ መሄድም አልችልም እና ማስታገሻ እየወሰድኩበት ነው የምኖረው ምን ባደርግ ጥሩነው
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
የዳሌ ቅየራ ቀዶ ጥገና ከተደረገ እስከ ምን ጊዜ ችግሩ እንዳይመጣ ይቆያል እስፖርት መስራት ይችላል ወይ?
@DanielWorku-tr3hi
@DanielWorku-tr3hi 5 ай бұрын
እም የ 17 አመት ነዉ
@DanielWorku-tr3hi
@DanielWorku-tr3hi 5 ай бұрын
የዳሌ መገጣጠሚያ ችግር ስላለብኝ መሰራት እፈልጋለሁና የተቻላችሁን ትብብር ፈላጊ ነኝ በዚህ ጥቁር ሀሳብ እና እርዳታ የገጠ ልጅ በመሆኔ የአካባቢ ችግር ሁሉ ስላለብኝ'' ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነዉ ''
@YalemtsehayGashaw
@YalemtsehayGashaw 6 ай бұрын
ስልክ ቁጥርህን እባክህን ዶክተር
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 6 ай бұрын
ዶክተር እባክህ እንዴት ነው የማገኝህ ?
@AddisAndu
@AddisAndu 6 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር አድራሻቹ የት ነዉ?
@ermicr7904
@ermicr7904 6 ай бұрын
best is the best
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 6 ай бұрын
docter ebakh wondimen Amobegn New Kuterhn Askemetilgn Koyitobetal Gn Hule Ayamewm Eminesabet Ken Ken Alew Ena Ketafaw Belayi Kemekmechaw Belayi Yalew Ye Egru Megetatemiya Layi New Emiyamew Sitegna Bandi Gonu Bicha New Megelabet Ayichilem betam Yhemem Simet Alew Sinesabet Ena Eminesabet andandi Mata Layi Andande Ken Ken New Be Kerb kale Hakim Bet Sihed Menem Yelm Berd yihonal Yilutal Ebakhn Kuterhn Askemtelgn Docter
@kdsanaregawi
@kdsanaregawi 6 ай бұрын
እባክህ መልስልኝ 🙏🏼🙏🏼
@kdsanaregawi
@kdsanaregawi 6 ай бұрын
ዶ/ር ይሄንን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም አንድ እግሬ የዳሌ መገጣጠምያ አጥንት ቆስላል ብለውኝ አሁን መራመድ አልቻልኩም ላገንንኝህ በጣም ፈልጋለው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@SolomonFereja-q5g
@SolomonFereja-q5g 6 ай бұрын
ዶክተር ሳሚ የማገኝበት ስልክ ባገኝ እንዳያማክረኝ ስለምፈልግ
@HagoMalik
@HagoMalik 6 ай бұрын
Mashaallahi allahi yaqoyhi doctoro
@HagoMalik
@HagoMalik 6 ай бұрын
ዉላሒ ኢትዮጵያ ሆጄ ዶክተር ሳሙኤል ጋር ሆጄ ታክሜ ግን ተስፋ አለኝ
@demisetadese4950
@demisetadese4950 6 ай бұрын
ዶክተር ሀገር ውስጥ መታከም ይቻላል አድራስሽ
@demisetadese4950
@demisetadese4950 6 ай бұрын
መፍተው ምንድነው
@mulutsega5032
@mulutsega5032 7 ай бұрын
ሰላም D/r እህቴ እራሷን ችላ ለመራመድ ይከብዳታል ህመም ግን የለውም ችግሩ ዳሌ ላይ ይመስለኛል ህክምና ሞክረን ምንም ችግር የለውም ተባልን ምን ሊሆን ይችላል?
@zula983
@zula983 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ አልወደኩም እድሜ 30 ቤት ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው እናም ዳሌዬን ያመኛል ከጀመረኝ 3 አመት ነው አሁን ግን ህመሙ እየባሰብኝ ነው ጓደኞቼ የስራ ብዛት ነው ይሉኛል መላ ጠፋኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 7 ай бұрын
እኔም ዳሌየንበጣም ያመኛል ግታ ከታችኛው የወገቢ ክፍል ነው እሚጀምረው በጣም እሚመኝ እዳሌላይነው ከስከግሬ ድረስይወርዳል እስከውስጥ እግሬ ያለሁት በስደትነው ሱስትግዜ በሲድታየሁ ካድበኩል አጥትሽ ትንሽ ቀረብ ያለነው አሉኝ እናአሁንየሂ ምንሊሁን ይችላል የነርብ ወይስ የዳሌ ችግር 😢
@Qrankerim
@Qrankerim 7 ай бұрын
ሰላም ዶከተር እኔ seberat ነበርኝ እና አንተን አደራሻሀን ላከልኝ
@yibeltalaemiro1675
@yibeltalaemiro1675 7 ай бұрын
አድራሻ ብትፅፉልን
@fetiyahassen3656
@fetiyahassen3656 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሳሚ ሂዜውን ባላስታውስ አንተ ጋ መጥቼ ታይቼ ነበር በጣም ጎበዝ ጀግና ዶክተር ነህ እኔ የ ሉፐስ ተጠቂ ነኝ ያኔ ቶታል ሂፕ ሪፕለስመንት ያስፈልግሻል ተብዬ ነበር በሰአቱ ከፍራቻ ምክንያት ሰርጀሪውን ተውኩት አሁን ለመሰራት በወሰንኩ ሰአት ደግሞ የ PTH መጠን ከፍተኛ ነው ወደ 1900 አካባቢ ነው እንዴት ላድርግ
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 8 ай бұрын
Very proud of you for this eloquent information! Like I said before on your precious interview I am living with pain of this case. Whatever it is hope for the best and good job and good luck with my prayers 🙏 💜 ❤️ ❤❤
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 8 ай бұрын
Very helpful information about hip problem solving. I'm going through this pain. Didn't decide to do any treatment due to fear of surgery and how can I do it and by home and where! I live with the pain and limited motility. Very sad but still I hope there will be miracle and believe my body will heal itself by trying the other way like change of life style and prayer to God. Because He is my maker! Thank you both for your presentation. God bless you and your family. And God bless Ethiopia ❤
@tenaworkabe7590
@tenaworkabe7590 8 ай бұрын
መፍቴው ምእንድነው በምእን መዳን ይቻላል ማቀፍያው ውና ጭቅላቷን ተበቶብኛል ምፍቴ አጥቼአለው
@endalkhbelete3749
@endalkhbelete3749 8 ай бұрын
Dr. Samuel is very humble and professional. I love how he treats his patients. Waiting for the best time to get an elbow surgery with you. Proud of you.
@tenaworkabe7590
@tenaworkabe7590 8 ай бұрын
የዳሌ መገጣጠምያ እመም አይድነም ማለት ነእው ወይም ምእን ማረግ አለብኝ አጥቴ ተበቶአል ብለውኛል እዛው እሱ ያለበት
@zula983
@zula983 7 ай бұрын
እንዴት ሆንሽ እኔም ዳሌዬን እያመመኝ ነው ጨንቆኛል
@salamasefa6526
@salamasefa6526 9 ай бұрын
😢😢😢ተስቃየዉ ሀኪምም ሲኪድ ከኔና ብቻ መፍትሔ አጣዉ
@최경자-q6g
@최경자-q6g 9 ай бұрын
የቫይታሚን ዲ እጥረት የመገጣጠምያ ሀ ህመም ያመጣል መፍትሄወሰ?
@user-obed03
@user-obed03 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ... ዳሌ አካባቢ ህመም መሰማት ከጀመረኝ 1 አመት ሆኖኛል ተቀምጬ ከቆየው መነሳት ያቅተኛል እንዲሁም ብዙ ከቆምኩ መሄድም መቀመጥም እቸገራለው ግን አልፎ አልፎ ነው አንዳንዴ በግራ አንዳንዴ በቀኝ ዶክተር አማክረኝ
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 9 ай бұрын
በቴሌግራም ራጅ ተነስተው ይላኩልን T.me/DrSamuelHailu
@zula983
@zula983 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ዳሌዬን ያመኛል ምን አይነት ምርመራ ማድረግ አለብኝ ? ከጀመረኝ 3 አመት አልፏል አሁን ግን በጣም እያመመኝ ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው እባክህ ዶር ካየሃው መልስልኝ
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 7 ай бұрын
ራጅ መነሳት ከቻሉ ተነስተዉ ይላኵልን 0933919299
@zula983
@zula983 7 ай бұрын
@@DrSamuelHailu ዶ/ር በቅርቡ ሀገር ስለምሄድ አንተ ጋር መጥቼ እታከማለሁ በተረፋ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@HagoMalik
@HagoMalik 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔም ዳሌየን ያመኛል ግን መንስኤዉ ወገቤላይ የዉስጥ እብጠት ነበረብኝ እናቴ በሰአቱ ሲያስነክሰኝ ወደ ወገሻ ይዛኝ ሆደች በጣም ብዙ ወገሻ አሽቶኛል እናቴ እብጠት መሆኑን ስላላወቀች የወደኩ መስሏታል ቡሀላ እብጠቱ ወደወጭ ወጣ ከዚያም ፈነዳ በዚያን ሰአት እድሜየ 5 ይሆነኛል አሁን ግን 30ሆነኛል ያለሁት አረብ ሀገርነዉ ምንም አይነት ህክምና አልሞከርኩም አሁን ግን እያመመኝ ነዉ አጥንቴም ሳስታል እግሬም እያጠረነዉ እየቀጠነም ነዉ ግን ሁልግዜ አያመኝም አልፎ አልፎነዉ በተለይ የወርአበባ ሲመጣ ያመኛል ስተኛም ምችት አይሰጠኝም
@HanaMohamed-yq6uh
@HanaMohamed-yq6uh 10 ай бұрын
ሰላም ከህንፃ ወድቄ የዳሌአንገት ውልቃትና መገጣጠሚያውም በግራገጥ ይሰማኘል በራጅ ላይ ትንሸ ሰብራትአለውአሉኘግንከግራፓርትነው ሚያመኘእና
@Ggg-h6d6u
@Ggg-h6d6u 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Ggg-h6d6u
@Ggg-h6d6u 10 ай бұрын
ዳኑ እየተመላለስሀ ነው ግን የለህም እባክህ የምትናርበትን ቀን ንገረኝ የህፃናት እናት ነኝ በጉልበት ህመም አልጋላይ ልውል ነው ለነፍስ ይሆንሀል
@thomasaraya1561
@thomasaraya1561 10 ай бұрын
Very nice