Ethiopia: Anterior Hip Replacement | A Doctor’s Quest for Painless Life | Addis Ababa- Dr Sami Hailu

  Рет қаралды 4,745

Dr Samuel Hailu - Orthopedics in Ethiopia

Dr Samuel Hailu - Orthopedics in Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
በቀጠሮ ለመታየት - እሮብ ከሰዓት ወይም ቅዳሜ ጥዋት ለመታየት በፌስፑክ ገፄ ላይ “Book Now” የሚለውን ይጠቀሙ:: facebook.com/DrSamiOrtho/ አድራሻ- ሳማሪታን የቀዶ ህክምና ማዕከል በ አዲስ አበባ መሪ ሎቄ ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢውስጥ አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ:: (ቀጠሮ የሚይዙት ለራስዎ ካልሆነ “optional note” ላይ የታካምውን ስም እና ስልክ ይፃፉ) For Appointment: Follow the “Book Now” button on my Facebook page facebook.com/DrSamiOrtho/ to book an appointment on Wednesday afternoon or Saturday mornings at the Samaritan Surgical Center. Please write the patient’s name and phone number in the “optional note” section. Address: Samaritan Surgical Center is located in Addis Ababa, inside the Meri Loke Sunshine compound near the American Medical center.
@tyfy5310
@tyfy5310 3 жыл бұрын
ዶክተር ሥልክህን አሥቀምጥልን
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 жыл бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በወገብ ህመም ሚሰቃኝ ወንድም አለኝ ሀገሬ ስገባ ወዳተ ማቀል አመጣዎለሁ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ለወገንህ ደራሽ
@ritarita8258
@ritarita8258 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@abaywale5363
@abaywale5363 3 жыл бұрын
d.r sami እ/ር እጅክን ይባርከው እኔ በአካል አውቅሀለዉ ደሞ ለታካሚ ያለሕ ትትና d.r sami አንተ ትለያለእ በሄድክበት ሁሉ ክፊ አይንካህ ፈታሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ritarita8258
@ritarita8258 Жыл бұрын
የኔውድ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ 😢😢እኔም ያንቺ አይነትነኝ ብዙእድሜዬን ጨረስኩ በጭቅ ልጨርስነው ምንም ደስታ የለኝም
@AynalemKebede-ff9zw
@AynalemKebede-ff9zw 7 ай бұрын
አግዚያብሔር ረድቶሻል እኔ መላአዝናለሀሁ የለኝም ይህን ኩሉ ለማድረግ
@misalemedia9633
@misalemedia9633 3 жыл бұрын
I know you are doing more than this for our people !! Thank you so much Dr Sami❤❤
@zeharahassen4598
@zeharahassen4598 3 жыл бұрын
እኔም እዳንች ነኝ እህቴ እኔም እስካሁን እየተሰቃየሁ ነው ይሄን እድል አላገኘሁም ፈጣሪ ካለ በቅርብ እምጣለሁ
@dudukumssa7666
@dudukumssa7666 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳክተር ሳሚ
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
+Dudu Kumssa እሜን
@fahmiibrahim8217
@fahmiibrahim8217 3 жыл бұрын
The best Especialised For Orthopedic Dr Samuel Hailu Go Forward Dr
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
+Fahmi Ibrahim thank you 🙏🏾
@fahmiibrahim8217
@fahmiibrahim8217 3 жыл бұрын
Me And More Respect Dr Samuel
@getanehworkneh8112
@getanehworkneh8112 3 жыл бұрын
great job Dr sami,God bless you!!!
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
Thank you
@SolomonFereja-q5g
@SolomonFereja-q5g 6 ай бұрын
ዶክተር ሳሚ የማገኝበት ስልክ ባገኝ እንዳያማክረኝ ስለምፈልግ
@aynalemworku8209
@aynalemworku8209 3 жыл бұрын
Good job Dr Samuel 👏👍
@abatetewelde7070
@abatetewelde7070 3 жыл бұрын
We are cheering and are proud of you!! I hope to see your effort growing and scaled to give access to more people. Given the opportunity, there are so many simply misdiagnosed cases and procedures that you can perform and change lives. God bless!!!!
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
Thank you, Sir!
@zeharahassen4598
@zeharahassen4598 3 жыл бұрын
@@DrSamuelHailu ዶ/ር እኔም እደሳራ ነኝ እባክህን ክስቃይ ታደገኝ ክታመምኩ 12አመቴ ቀኝ እግሬ ፓራራይዝድ ሁኖ ክጉልበቴ በላይ እስክ መቀመጫየ ያለው አንድ እግሬ አይቀሳቀስም 😢😢😢 ሳራ ስታወራ የእኔን ታሪክ ነው የመሰኝ ለህክምና በሚል አርብ ሀገር መጣሁ ቤተሰብ አመጣኝ ግን አንችልም ክአርባ አመት በላይ ሲሆናት አለኝ ተስፉአ ቆርጥኩ አዘንኩ የድሀ ቤተሰብ ልጅ ስለሆንኩ የግድ መስራት ስላለብኝ እሰው ቤት ገባሁ አርብ አገር ስራው ክባድ ቢሆንም እደምንም ተቁቁሜ ህመሜን ችየ መስራት ጀመርኩ ቤተሰቤን መርዳት ጀመርኩ አሁን ግን ህመሙ ቀን ክቀን እየተሰማኝ መጣ ምክንያቱም መታጠፍ አይችልም ጎንበስ ቀና ለማለት የግድ የሚመኝን እግሬን ወደሀላ እዘርጋና በአንዱ እግሬ ዝቅ ብየ እቃ አነሳለሁ እነሱም አሳዝኛቸው ነው እሚሰሩኝ እንጅ ሂወት ክባድ ነው እናም ዶ/ርሳሚ ተስፉአ ክሰጠኸኝ ነገ ዛሬ አልልም እመጣለሁ እናም ካየኸው መልስልኝ 😢😢😢😢 እኔም እደሳሪ ኮንፊደንስ ኑሮኝ ለምስክር እምበቃ ያድርገኝ አድራሻህን ክቅጣው ፔጅ ላይ አይቸ ነው የመጣሁት ፈጣሪ ምን አልባች ክህመሜ መፈወሻ ጊዜው ደርሶ ይሆናል ብየ ውስጤ ደስ አለው
@ritarita8258
@ritarita8258 Жыл бұрын
​@@zeharahassen4598እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እኔም ያቺ አይነትነኝ😢😢በጣም ያሳዝናል ካየሽው ኢሄን መልሽልኝ እንተዋወቅ
@yelutilahun9244
@yelutilahun9244 3 жыл бұрын
Dr sami abate betam new miyamew yegulebetu megetatemia mekene yelewem tebelo eyeteskaye new pls mefthe kale
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
ስላም ዶክተር እኔ በጣም ነው እግሬን የሚያመኝ ብዙ ስዓት መቆም አልችልም በቃ ልክ እንደ እሷ ነው የሚያረገኝ እና ወደ ዳሌዬ ያመኛል እ ወገቤንም ያመኛል ጀርባዬንም ያመኛል እና እኔ ሁለቴ ሀኪም ቤት ሄጃለው መዳኒት ስተውኝ ውጬ ጨርሻለው ግን ምንም ለውጥ አላየሁም ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ምን ይሉኛል ዶክተር
@DrSamuelHailu
@DrSamuelHailu 3 жыл бұрын
ሰላም Hikma, Contact: WhatsApp - wa.me/message/UQL2ZILPIRTRP1​ Messenger - m.me/DrSamiOrtho​ Telegram - t.me/DrSamiOrtho​ Tel - +251933919299 Email- DrSamiOrtho@gmail.com
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 жыл бұрын
@@DrSamuelHailu ግን ዶክተር እኔ ሀገሬ ለመምጣት ዘጠኝ ወር ይቅረኛል እስከዛ ምንም አይነት ጉዳት አይደርስብኝም እና እዚ ምንም ለውጥ ስላላገኘው ሀገሬ በስላም ከመጣው ግን ወደ አንተ መጥቼ ህክምና ማድረግ እፈልጋለው አሁን እራሱ በጣም አንድ እግሬን እየጠዘጠዝኝ ነው
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
እኔየዳሌ አጥንትቅየራ ህክምና ጥቁር አንበሳ ታክሜያለሁ በክራንች የምሄደው ቀርቶ በሬሴ መንቀሳቀስ ጀምሬያለሁ የህመም ስቃዬም ጠፍቷል ግን በቅዝቃዜ ወቅት መደንዝ መጠዝጠዝ አልፎ አልፎ አለ ህክምናውን ያገኘሁት በዶክተር ገለታ መሪነት ነው አመሰግነዋለሁ ብዙ ጊዜ የሱ ስም አይነሳም ግን ከላይ የጠቀስኩት ህመም መፍትሄ አጣሁ
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x 22 күн бұрын
እባክሽ(ህ) እኔም እሄ ችግር አለብኝ ስልክ ላክልኝ መረጃ ለመለዋወጥ በጌታ
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 41 МЛН
የመገጣጠሚያ ህመም ምንድን ነው ?
35:20
Fana Television
Рет қаралды 44 М.
Ethiopia: Hip Joint Problems | Treatment | Prevention | Addis Ababa - Dr. Sami Hailu on ETV - Part I
28:33
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 14 М.
Ethiopia፡ Hip Joint Problems | Treatment | Prevention | Addis Ababa - Dr. Sami On ETV - Part II
18:13
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,9 М.
Ethiopia: Hip problems | Osteoporosis-Related Hip Fracture Treatment | Prevention- Dr. Sami Hailu
4:49
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 4,3 М.
የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር  | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBS
15:55
Artist Mikias's Bilateral Anterior Approach Total Hip Replacement in Addis Ababa, Ethiopia- Dr. Sami
20:46
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 6 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН