NEWS FROM EVERY SIDE
9:31
7 ай бұрын
Пікірлер
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 12 сағат бұрын
እግ/ር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር አንተ በረከታችን ነህ!!!
@Temesgen-z8l
@Temesgen-z8l Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ።
@SimretHaile-wo3xm
@SimretHaile-wo3xm Ай бұрын
እግ/ር ይባርክህ ለእትዬጽያ ፅሎትህን ጌታ ይቀበልልን እናመስግናለን ተባረክ እንወድሀለን
@kadijaradi1899
@kadijaradi1899 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lessaneworkberhanu7361
@lessaneworkberhanu7361 2 ай бұрын
God bless you Tame. This is a good advice for all!!!
@SurafelZewge
@SurafelZewge 2 ай бұрын
የኔ አባት በየሱስም አመሰግናለሁ እድሜህ ይርዘምልን ኑርልን እዳተ ያለ እ/ር ያብዛልን አመሰግናለሁ ።
@EniduEnidu-y3w
@EniduEnidu-y3w 2 ай бұрын
አባታችን ታመራት ሀይሌ እውኔት የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ .አይ የእምነት አባት አየሱስ ዘመኑን ያራዝም❤❤❤❤
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 ай бұрын
Modify Ethiopian Hige Mengist" it is the source disturbance.
@felekechzeleke6587
@felekechzeleke6587 2 ай бұрын
The very first & key activity of government is justice equally for all. This is because of the LORD God is the God of justice. As long as etbinic party is established fighting is enevitable. Therefore, we have to advise current Ethiopian government has to modify the 'hive mengist'
@mulemule-i8y
@mulemule-i8y 2 ай бұрын
ኢትዪጵያ ሠላምሽን እግዚአብሔር ያብዛው ወድሜ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክህ
@mulemule-i8y
@mulemule-i8y 2 ай бұрын
ታምራት እግዚአብሔር ይሳርክህ
@MamiruMenta
@MamiruMenta 2 ай бұрын
Tikikil
@LeyGeb
@LeyGeb 2 ай бұрын
This guy stolen money from California (secramento church) and came to Ethiopia and trying to work with government. Can you tell him to return my church money???
@LeyGeb
@LeyGeb 2 ай бұрын
This guy stolen money from California (secramento church) and came to Ethiopia and trying to work with government. Can you tell him to return my church money???
@LeyGeb
@LeyGeb 2 ай бұрын
This guy stolen money from California (secramento church) and came to Ethiopia and trying to work with government. Can you tell him to return my church money???
@TesfayeGudisa-s4w
@TesfayeGudisa-s4w 2 ай бұрын
ሐሳብህ ጥሩ ነው። እኔም የማንም የፖለቲካ አባል አይደለሁም።ነገር ግን እንደ አንድ ዜጋና እግዚአብሔርን እደሚፈራ ሰው አንድ ነገር ለማለት ወይም ለመጨመር ነው። ፓስር ታምራት በሀገራችን ከተነሱ አገልጋዮች፣ ከዋነኞቹ እንደመሆንህ እና እኔም በግሌ ከማከብራቸውና በመዝሙራቸው ከምባረክባቸው ከዋነኞቹ መሆንህን እየገለጽኩልህ በሐሳብህ ውስጥ የመንግሥትን ሀላፊነት የገለጽክበት መንገድ ትክክል ቢሆንም የዜጎች ሐላፊነት የሆነውን ለመንግሥት ተገዙ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ለምን ተውከው? የእግዚአብሔር ቃል በሆነ ነገር ሁሉ በመንግሥት ላይ አምጹ ይላል? የትኛውስ መንግሥት ነው ታጥቆ የሚታገለውን አካል በዝምታ የሚያየው? ይሔ መንግሥት እኮ ከትግራይ ሐይሎች ጋር ሰላምን ባወረደ ማግስት አይደል እንዴ የአማራ ሐይሎች ትጥቅ አንግበው የተነሱት? ይሔ መንግሥት ለሰላም በሩ መቼ ዝግ ሆኖ ያውቃል? ለእርቅ ሽማግሌዎችን ሲልክ፣ ሽማግሌዎችን አዋርደው አልመለሱም? ስልጣን ካስረከብከን እንደራደራለን አይደል የሚሉት? ይሔስ መንግሥት አሁን የያዘውን ስልጣን ከእግዚአብሔር አልተቀበለምን? የኛ ሀገር ሕዝቡ ጨዋ፣ ሰውንና መንግሥትንም አክባሪ ቢሆንም እነኳ፣ ነገር ግን ትንሽ አወቅን፣ ነቃን የሚሉት፣ ለራሳቸውም አምጸው ህዝብንም ለአመጽ ሲቀሰቅሱና ሲያሳምጹ ይታያሉ፤ ትንሽ ሰከን ማለትና የሚያደርጉት ነገር ውጤቱ ምን ሊሆን እንደሚችል እንደ ተማረ ሰው በብስለት ማሰብ የለም። ስለዚህ በሐገራችን ዘላቂ ስላም ሊመጣ የሚችለው ሁሉም የድርሻውን ሲወጣ ነው የሚል ሐሳብ በሐሳብህ ላይ ለመጨመር ነው። አመሰገናለሁ።
@KerimaTemam-dc6wf
@KerimaTemam-dc6wf 2 ай бұрын
Mashalahaa mikirii maaqabali gidii yilali
@vanivsni5990
@vanivsni5990 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mulatbazezeu
@Mulatbazezeu 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ የሀይማኖት መሪና ሙህር ሰው ስለደም መፍሰስ የሚሳብ የእግዚአብሔር ሰው ማለት ይኸው ነው ተባረክ
@Keba-q9p
@Keba-q9p 2 ай бұрын
GOD IS ABOVE ALL GOD SAVED OUR NATIONS GOD BLESS YOU PASTOR TAMIRAT
@kebronmuluneh7712
@kebronmuluneh7712 2 ай бұрын
ታሜ የእሥራኤል አምላክ ይባርክህ ይጣብቅህም ትልቅ ሃላፍነትህን በእንዳዚህ ዓይነት ድርሻችንን እንድንወጣ መነቃቅያ ብሆን ይገባል እሽ ክብር ምስጋነ ለውድ አምላካችን ይሁን ኤሚን ።
@MisrakKechinu-k9v
@MisrakKechinu-k9v 2 ай бұрын
Lubbuu kee jenataa. Maal gonna biyya sobdu dachee sobaa kessaa jiraa
@Expo2020-v7q
@Expo2020-v7q 2 ай бұрын
Tabarke egiziabher yebarkhe
@Kalawadimembers
@Kalawadimembers 2 ай бұрын
አብይ እግዚአብሔርን አያውቅም የመሃመድ ግራኝ ልጅ እግዚአብሔር ይገስጸው ደም አፍሳሽ ዘረኞች ምድሪቷን በደም አጨማለቋት እግዚአብሔር ያጥፋችሁ በእናንተ ስም ክርስቲያኖች አይሰደቡም ሌቦች ጋሽ ታምራት ኃይሌ እግዚአብሔር ይባርኮት ከእውነት ጎን ስለቆሙ
@kidusgirum818
@kidusgirum818 2 ай бұрын
Fetary yesman
@ReemiReemi-dy5od
@ReemiReemi-dy5od 2 ай бұрын
👍
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 2 ай бұрын
What a matured timely call for peace and reconciliation! God cannot overlook this ceaseless blood shed, fratricide! We must break thease curses and live in a brotherhood atmosphere! Work for the development of our country! The fear of God is the begging of all wisdom! Peace to Our land and the whole world! Dear pastor, this is a Message from God Himself! Stay blessed 🙌
@Michaelkutu
@Michaelkutu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!
@MihiretMati
@MihiretMati 2 ай бұрын
😂😂😂😂Rip
@MihiretMati
@MihiretMati 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FilimonBeyene-y9e
@FilimonBeyene-y9e 2 ай бұрын
Fetari andebeton yibarekot tsegawn yabzalot
@abebayehualema7885
@abebayehualema7885 2 ай бұрын
የሰማይና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገራችንንም ሰላም ያርገኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@TigstBanti
@TigstBanti 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድረላችሁ መርካቶ አዲስ አበባ ነው?ወይስ ሶዶ ነው ሚዲያው አጣሩ
@kejelakenea1905
@kejelakenea1905 2 ай бұрын
God bless you
@AbinetAbera-zz3lm
@AbinetAbera-zz3lm 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ትክክለኛ መንገድ ነው ።
@UFAYSAUKA
@UFAYSAUKA 2 ай бұрын
ዘማርና መጋቢ ታምራት ኃይለ እግዚአብሔር ይባርክህ ሚመለከታቸዉ አካላት ሁሉ ማሳሰብህ ጥሩ ሆኖ የሚሰማ ጆሮና የሚመለስ ልቦናን ፈጣር ይስጠን።እግዚአብሔር ልያደርግ የፈለገዉን ጉዳይ በሐዋርያትና በነቢያት እንዲሁም በአገልጋዮቹ አፍ ቆሞ አስቀድሞ ይናገራልና ።እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም አገርን የምንወድ ሕዝብን የሚናከብር ደግሞም እግዚአብሔርንም የምንፈራ የምንታዘዝ ከሆንን በንስሐ በመመለስ አገራችንን እንታደግ።
@tewabechkiflu5096
@tewabechkiflu5096 2 ай бұрын
ምን አዲስ መላ አመጡ:: መንግሥት በፍጥነት በእስቸኳይ መፍትሔ ማምጣትን ሳይሞክር የእርስዎን ተማፅኖ እየጠበቀ እጁን አጣምሮ የቆየ ይመስልዎታልን?ለዘመናት የተደረተን አበሳ መሳፍንት ነገሥታትና አለቆች ያቆዪትን ጎልያድ ሲፈሩና ሲንቀጠቀጡ ያቆዩትን አንድ ታናሽ ብላቴና በተሰየመ 4 ወራት እንኳን ሳይሞላው አሁኑኑ አድን እየተባለ ያልተላቀቀበት የእስት ላንቃ የለም::ሁሉም ያለውን ቀስት ባለው አቅም ሁሉ ለጠጠበት:: ዲዳና አንደበተ ፅዪፍ ሁሉ በልቡ ያለውን ተፋበት:: በጎ ወሬና ምስጋናን ከሩቅ የሚፈሩት ለክስ ግንባር ቀድም ሰልፍ ላይ ተገኙ::እ ባክዎ እንዲህ በፍጥነት እንዲህ በእስቸኳይ ቀጭን ትዕዛዝ እይደለም ያሉትን እንዴት እንዲክወን እስቲ እርስዎ መስመሩን ያሳዩን::ይህንን ም አብረዎት ወንጌልን ከሚሰሩ ወገኖችዎ ጋር በዚህ በዛ ብለው የፈጠሩትን እጥርና ክልል ያፍርሱ::መጀመሪያ ::
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 2 ай бұрын
መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ።በአሁኑ ሰዓት በመላው አማራ በብድር የተገኘው ገንዘብ የጦር መሠሪያ የብልፅግናው መንግስት በመበደር ድሮን በመግዛት በማንነቱ አማራው እያለቀ ነው እናቶች አባቶች ህፃናቶች ወጣቶች በመከላከያ በከባድ መሣሪያ በድሮን ሴቶች ህፃናቶች በወታደሩ እየተደፈሩ የሚዘገንን ሥራ እየተሠራ ነው ቅዱሳን በሰሜን በአማራው ስለሚያልቀው ሕዝብ በንስሐ አጥብቃችሁ ፀልዩ። የእግዚጨብሔር ሰው እውነት ተናግረሃል ወንጌልን አውቃለሁ የሚለው መንግስት አማራውን እንደውጭ ጠላት በድሮንና በከባድ መሣሪያ በታንክ በስናይፐር በመድፍ አማራው ወንጌልን አውቃለሁ የሚል መንግሥት ንፁህ ደም እያፈሰሰ ነው። ሥልጣን በጦርነት አይቆይም " ንጉስ በሠራዊት ብዛት አይጠበቅም " ጌታ እየሱስ በማወቅም ባለማወቅም በድፍረትም በስህተትም በድለነሃል ይቅር በለን ለሀገራችን ጣልቃ ግባ የፈሰሰውን የንፁሃን የአማራውን ደም ጌታ ተበቀል ።
@girmaw.mariam1392
@girmaw.mariam1392 3 ай бұрын
❤thanks lord Jesus i heard a great peace words and let us know that we turned in to practice in the name of Jesus lord power amen 🙏
@addisuagafari5661
@addisuagafari5661 3 ай бұрын
EGIZER YIBARKOT
@lemmaermako1638
@lemmaermako1638 3 ай бұрын
May GOD's grass with u!
@DalalaMasebo
@DalalaMasebo 3 ай бұрын
Xorrinaat Yibbiqqaa lasallami inninnasa
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 3 ай бұрын
ያለ ጦርነት የአፍሪካ መሪዎች መተንፈስ አዩችሉም::የመምራት ብቃት ስለሌላቸው ወንበራቸው የሚቆመው በሰው ደም ነው::ስለዚህ ጆሮአቸው ጥጥ ነው አይሰሙም::የኔ ጥያቄ ግን አንድ ነው::እነሱ እና የእኔሱ ደጋፊዎች ከቤተ ክርስቲያን ይውጡ ነው::እየገደሉ ኢየሱስን መከተል የለም::ይሁዳዎች ከክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ይውጡ::ስሙም በእነዚ ደም ጠጪ ቸቃኞች ተሰደበ::ይሄን ነገር መታገስ ከእነሱ ጋር መተባበር ስለሆነ አጥብቀን ማውገዝ አለብን::
@Behailu-q4f
@Behailu-q4f 3 ай бұрын
ችግሩ ዳቢሎስ ተነስቶ ነው ኢትዮጵያ ላይ እናም ከናንተ የሚጠበቀው ለኢትዮጵያ መፀለይ ብቻ እና ብቻ ነው እናም ደግሞ ይህ ሁሉ ነገር አልፎ የምናወራው ይሆናል የፈለገ ሴጣን ቢነሣሣም ከ እግዝሀብሄር የሚመጣው ደግሞ የማይታመንና የማይገመት ይሆናል ።ተስፈኛ ነን በጌታ
@Behailu-q4f
@Behailu-q4f 3 ай бұрын
አቢቹ የጌታ ሰው ነው አትጠራጠር
@MehertabetiraksoAbush
@MehertabetiraksoAbush 3 ай бұрын
👂👂👂👂👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@AbynahLire
@AbynahLire 3 ай бұрын
ማንግስት ላሃጋር አባት ካሆና ህዝብ ላማንግስት እንዲታዛዝ ምካሩ ፃልዩ! ማንግስትምንም አልባዳላም ኦሮሞም አማራ ህዝብ ላማንግስት ይታዛዝ
@TizitaDavid
@TizitaDavid 3 ай бұрын
ዘመንህ ይብዛ❤❤🎉🎉
@TizitaDavid
@TizitaDavid 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አባቴ የተወደድክ
@AmanAsefa-h7p
@AmanAsefa-h7p 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አባታችን ተባርከ qiri