"በሚታመልከው ሰማይ አምላክ ይዤሃለሁ ጦርነት አስቁመህ ሐገሪቷን ሠላም አድርጋት"መጋቢና ዘማሪ ታምራት ኃይሌ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ ያስተላለፉት ጥብቅ ማሳሰቢያ

  Рет қаралды 154,039

SATA MEDIA SERVICE - SMS

SATA MEDIA SERVICE - SMS

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 9 ай бұрын
Wonderful message.Thank you.I shared this video to four friends.
@AlemashSisay
@AlemashSisay Ай бұрын
ተባረክ አባቴ አንደበትህ ይባረክ እግዛቤር ኢትዮጵያን ይባርክ❤❤❤
@almazEndres
@almazEndres 8 ай бұрын
ትክክል ፓስተር ታምራት የተማረ የተባረከ አምሮ አለህ እግዛብሔር በዙፋኑ ላይ ነው አሜን አሜን አሜን
@AlmazAsefaChergide
@AlmazAsefaChergide Ай бұрын
በበለጠ ፀጋ አሁንም ይባርክህ በዚህ ባንተ መንፈሰ ሁሉም ይጥለቅለቅ ተባረክ!
@abebayehualema7885
@abebayehualema7885 4 күн бұрын
የሰማይና የምድር ባለቤት እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገራችንንም ሰላም ያርገኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@semmamelesse5426
@semmamelesse5426 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርኮት።ቅን ፍላጎት ካለ መንገድ አይጠፋም።ሁሉም የእምነት ተቋማት አባቶች በአገራችን አራቱም ማዕዘን ያለው መገዳደል፣ርሃብ፣ስደት፣እንዲቆም በጋራ መቆም፣መጸለይ፣ይቅር መባባል፣መድረክ ቢፈጠር ሰላም ሊመጣ ይችላል።
@TsehayituDhunfa
@TsehayituDhunfa 21 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው የእግዚአብሔርን ሀሳብ ስለ አገለገልህ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰው አለውና አሁንም ፀጋው ይብዛልህ በእየጓዳው የምናለቅሰውንም ሰምቶ ከማደሪያው የመለሰልን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር ታምራት ኃይሌንም ጨምሮ ይባርክህ ። እግዚአብሔር ሕዝቡን ፣ምድሪቱና በውስጥዋ ያሉትን አደራ የሰጣችሁ ሁሉ ይህንን ሐገራዊ መልዕክት በአስቸኳይ እንድትተገብሩ በትሕትና እንለምችኋለን " "የማራናታ እናቶች የፀሎት ሕብረት ከኢሉ-አብባቦራ ከመቱ ሠፈረ ሰላም
@AmanAdiyo
@AmanAdiyo 4 ай бұрын
የሰማይና የምድር አባትና አምላክ እ/ር ይባርክ
@bekelemenkesha3913
@bekelemenkesha3913 9 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ።እግዛብሄር እግራችንን ይባርክ ።
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 25 күн бұрын
ሁሉን የሚያውቅ እግዚእብሔር ነው እግዚእብሔር ጣልቃ ይግባ ሁላችን እንፀልይ
@AbinetAbera-zz3lm
@AbinetAbera-zz3lm 6 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ትክክለኛ መንገድ ነው ።
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 8 ай бұрын
ልክነዉ ጆሮ ያለዉ ይስመ ሰላም ለሀገረችን ለእትዮጵያ ይሁን ❤❤❤❤
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 8 ай бұрын
ፖስተርና ዘማሪ ታምራት እግዚአብሔር ይባርክዎት! ድርሻዎትን ተወጥተዋል።
@kuruffohenbe4056
@kuruffohenbe4056 7 ай бұрын
God bless you, I agree with these comments. Thanks
@dagmtemesgen-g4i
@dagmtemesgen-g4i 22 күн бұрын
ዋው ጥሩ አባባል ነው ሰላም ባለበት እግዝሐብሔር አለ
@KidistTsige-f7s
@KidistTsige-f7s 9 ай бұрын
ወንድሜ እዉነት ያናግርክ !እድሜ ከጤና ይስጥልኝ .
@SleepyBrownBear-sv6bf
@SleepyBrownBear-sv6bf 17 күн бұрын
የእግዚአብሔር፡፡አገልገይ፡፡ፓስ፡፡ተም፡፡ጌታ፡፡ዘመንህን፡፡ይበረክ፡፡በጌታ፡፡ይቁም🙋🙋🙋🙋
@tewodrostsegaye-q8m
@tewodrostsegaye-q8m 27 күн бұрын
እግዚአብሔር በድሜና በጤና አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
@hannaamare3434
@hannaamare3434 9 ай бұрын
Wow wow wow Ewnten Befeker Selengerekn. Egzabeher Amelk kenate gara Yehun Yebarekh👈⚖️❤️❤️❤️🙏🌹🌹🌹🌷🌷🌹
@Tadelebeyene-wi4hq
@Tadelebeyene-wi4hq Ай бұрын
እግዢአብሔረ ይበሪክህ ጥሩ አስተዋይ ሰዉ ነህ ሰምና አድማጭ ይስጠን እግዢአብሔረ እትዮጽያን ይጠብቅልን
@solomonenjamo
@solomonenjamo Ай бұрын
You are blessed and you are blessing.
@UFAYSAUKA
@UFAYSAUKA 7 күн бұрын
ዘማርና መጋቢ ታምራት ኃይለ እግዚአብሔር ይባርክህ ሚመለከታቸዉ አካላት ሁሉ ማሳሰብህ ጥሩ ሆኖ የሚሰማ ጆሮና የሚመለስ ልቦናን ፈጣር ይስጠን።እግዚአብሔር ልያደርግ የፈለገዉን ጉዳይ በሐዋርያትና በነቢያት እንዲሁም በአገልጋዮቹ አፍ ቆሞ አስቀድሞ ይናገራልና ።እኛ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም አገርን የምንወድ ሕዝብን የሚናከብር ደግሞም እግዚአብሔርንም የምንፈራ የምንታዘዝ ከሆንን በንስሐ በመመለስ አገራችንን እንታደግ።
@girmaw.mariam1392
@girmaw.mariam1392 11 күн бұрын
❤thanks lord Jesus i heard a great peace words and let us know that we turned in to practice in the name of Jesus lord power amen 🙏
@ChalieAngaw-mt5wn
@ChalieAngaw-mt5wn 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህህ ወንድማችን እንዳንተ በሆነልን
@LeykunKassa
@LeykunKassa 23 күн бұрын
አባት ለልጆቹ እውነትን ያሳውቃል በማቀላጠፊያ ፈልጉልኝ መልካም አባት መልካም ምክር 🌈🌈🌈🌈🌈
@saqibaqi5193
@saqibaqi5193 7 ай бұрын
ፓሰተረ እግዠአቤሔረ የባረክ ቲክክል🙏🙏🙏🙏
@solomonjakomino1198
@solomonjakomino1198 Ай бұрын
God Bless you Pastor.
@EyasuTanto-c9z
@EyasuTanto-c9z 23 күн бұрын
ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ እውነት መግለጡ በጣም ጥሩ ነው
@Michaelkutu
@Michaelkutu Күн бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!
@AmanAsefa-h7p
@AmanAsefa-h7p 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ አባታችን ተባርከ qiri
@chernetdina1783
@chernetdina1783 17 күн бұрын
የጦርነት መንፈስ እግዚአብሔር ይምታው ፓስተር ተባረክ እውነት ነው ለመፍተሔው አብሮ መሥራት ነው
@KebedeDabero-d1s
@KebedeDabero-d1s 8 ай бұрын
የጊዜዉ ጥሪ ነውና ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኮት❤
@YaredTeshe
@YaredTeshe 23 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ
@MekonnenAbay-i3q
@MekonnenAbay-i3q 28 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ እውነተኛ አባት
@Fikru-s2u
@Fikru-s2u 8 ай бұрын
በጣም የድርሻህን አስተላልፏሉ ተበራኩልኝ
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu Ай бұрын
መጋቢ ታምራት ኃይሌ ሀገራችን አሁን ባለው ሁኔታ በድፍረት በመናገርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ጥፋቱ አመፁ የመንግሥት ነው ሁሉንም እግዚአብሄር ያያል ይፈርዳል።
@aberabulto2276
@aberabulto2276 9 ай бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ መልካም ብለሃል። የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ቅንነትን የሚፈፅም ህሊና ይስጠን። ሆኖም ጦርነት እየተካሄደ ያለው በአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያም የከፋ ስለሆነ እኩል ቦታ ሊሰጠው ይገባል የሚል እምነት አለኝ።
@yeabserafikru
@yeabserafikru 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክሕ
@Wendim-j7n
@Wendim-j7n 11 күн бұрын
2😅❤❤
@MekuanintBelay
@MekuanintBelay 22 күн бұрын
ተባረክ አባቴ
@FisayaMh
@FisayaMh 7 ай бұрын
The oll mighty God bless you all.
@luckypromise7880
@luckypromise7880 7 ай бұрын
ፓስተር ታመ ተባረክ
@RahelTesema-g9m
@RahelTesema-g9m 7 ай бұрын
አበታችን ጌታ እግ/ር ይበርኮት
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 8 күн бұрын
መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ።በአሁኑ ሰዓት በመላው አማራ በብድር የተገኘው ገንዘብ የጦር መሠሪያ የብልፅግናው መንግስት በመበደር ድሮን በመግዛት በማንነቱ አማራው እያለቀ ነው እናቶች አባቶች ህፃናቶች ወጣቶች በመከላከያ በከባድ መሣሪያ በድሮን ሴቶች ህፃናቶች በወታደሩ እየተደፈሩ የሚዘገንን ሥራ እየተሠራ ነው ቅዱሳን በሰሜን በአማራው ስለሚያልቀው ሕዝብ በንስሐ አጥብቃችሁ ፀልዩ። የእግዚጨብሔር ሰው እውነት ተናግረሃል ወንጌልን አውቃለሁ የሚለው መንግስት አማራውን እንደውጭ ጠላት በድሮንና በከባድ መሣሪያ በታንክ በስናይፐር በመድፍ አማራው ወንጌልን አውቃለሁ የሚል መንግሥት ንፁህ ደም እያፈሰሰ ነው። ሥልጣን በጦርነት አይቆይም " ንጉስ በሠራዊት ብዛት አይጠበቅም " ጌታ እየሱስ በማወቅም ባለማወቅም በድፍረትም በስህተትም በድለነሃል ይቅር በለን ለሀገራችን ጣልቃ ግባ የፈሰሰውን የንፁሃን የአማራውን ደም ጌታ ተበቀል ።
@abbaabeby9186
@abbaabeby9186 8 ай бұрын
ጌታ ይበርክህ እ/ር የእትዮጵየን ሰለም የመይፈልጉትን ሰዎች ይፈውስ
@YabetsGebre
@YabetsGebre 8 ай бұрын
እግ /ርይባሪክ ዘመን ይባረክ
@siloamtesfaye6908
@siloamtesfaye6908 8 ай бұрын
ሰልፉም ሰልፈኛዉ የእግዚአብሔር ነው ፣
@user-jw4id6jt2t
@user-jw4id6jt2t Ай бұрын
ትክክል ውድሜ ክብር ለኢትዮጵያ
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 Ай бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹❤ The only solution is Praying !Praying! Not by mighty, nor by power, but by my Spirit, saith the Lord of host zech. 4:6 Praying to God is the only answer. God bless Ethiopia Amen 🙏
@BirukBitena-t7f
@BirukBitena-t7f Ай бұрын
ኢግዝአብሔር ይባሬክህ፣
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu Ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በእውነት ተባረክ የሚሰማ ካለ ነው
@tewdrosdebebe-hs1xm
@tewdrosdebebe-hs1xm 9 ай бұрын
አዎ ልክ ነህ ጎበዝ ሰው
@lemmaermako1638
@lemmaermako1638 11 күн бұрын
May GOD's grass with u!
@77senait
@77senait 29 күн бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ❤
@MengstuGebisa
@MengstuGebisa 9 ай бұрын
መፍቴሄዉ ፀሎት ብቻ ነዉ የምናገር የመች ጠፋ የሐገራችን ያሁኑ ችግር የቤቴክርስትያን ችግር ብቻ እንደሆነ ይሰማኛል 1ጢሞ 2:1-5 ፀጥና ረጭ ብላ ሐገር በፀጥታ እንድትኖር ቅዱሳን መፀለይ አለብን
@AmanJiru-n3b
@AmanJiru-n3b 14 күн бұрын
እግዚሐብሔር ይበርክ ፓስተር
@alemeshetgezahegn
@alemeshetgezahegn 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@biskut6932
@biskut6932 9 ай бұрын
እነ መሳይ ቡድንን የንድሚ ሰብሳቢዎች በዘር እያደራጁ ተገዳደሉ የሚሉትን ጥሪው ያጠቃለው ዘረኝነት የበታችና የበላይነት መፈክር እያሰሙ የሚያባሉንን በህያው እግዚአብሔር ስም ኢትዮጵያን ተዋት በሉልን መናናቅ አንዱ አንዱን ማዋረድ ተሳዳቢ መሆን ይቁም ሁሉም ያውቁም
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 4 күн бұрын
ከመሳይ ትከቫ ዉረድ፣፣ ገዳዮ አብይ አህመድ ነው፤፤ ለፍርድ ይቅረብልን በአስቸኳይ ከስልጣን ይዉረድ
@HizkelAbraham
@HizkelAbraham 7 ай бұрын
እውነት ነው አባታችን
@Shaito-w8j
@Shaito-w8j Ай бұрын
እግዝየብሔር ይበርክህ
@KabebusheLophosoJakamo
@KabebusheLophosoJakamo Ай бұрын
Amen amen 🙏🙏 abatachine gata yibarikoti zamachu yibaraki
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ❤️🙌🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ 😂😂😂😢😢😢
@kejelakenea1905
@kejelakenea1905 6 күн бұрын
God bless you
@HabtamuGetu-s5t
@HabtamuGetu-s5t Ай бұрын
Ameen
@almazadmassu1856
@almazadmassu1856 8 ай бұрын
አሜን። አሜን። አሜን።
@ABE-y7q
@ABE-y7q 7 ай бұрын
ወንድሜ ተባረኪ❤❤❤❤❤እግዚያብሔረ ይባርኮት
@MseFahad
@MseFahad 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባሪክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@EriteSheger
@EriteSheger 14 күн бұрын
Ameni
@TsegayeEndrias
@TsegayeEndrias 8 ай бұрын
God bless you too father for your expected message regarding to our country Ethiopia;because we all have a responsibility of a country based on love and deviation of Ethiopia, especially this responsibility belongs people's those who have a leading responsibility and people's in different responsibility positions have a great work to bring stability, peace and security of one's country.
@pastor6435
@pastor6435 7 ай бұрын
መጋቢ እና ዘማሪ ታምራት ሀይሌ እናከብርሐለን ይህንን ጥያቄ በመጋቢት 8 ቀን በ ጀማ የፀሎት ቀን ላይ ምህላ ይደረግ።
@tamirushiferaw5028
@tamirushiferaw5028 Ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርኮት ፓስተር ፣ይህንን የሰማችሁት የምመለከታችሁ ሁሉ ቶሎ ብላችሁ ወደ ሥራ እንድትገቡ በእግዝአብሔር ስም እለምናለሁ፣እግዝአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ፣
@Mahmooudalbaloushi
@Mahmooudalbaloushi 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ ፍቅር ያሸንፍል 💔💔😭😭😭ሁሉንም እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል
@biskut6932
@biskut6932 9 ай бұрын
መፀለይ ይህን የሚያስቆመው እግዚአብሔር ነው ለምን ሁሉም በገንዘብ በእብሪት ውስጥ ሴጣን ገብቷል ይህን ሴጣን የሚያወጣው አምላክ ብቻ ነው ሌላው እማ በእኔ እበልጥ ሰክሯሯል እግዚአብሔር ይርዳን
@HoorHoor-e3b
@HoorHoor-e3b Ай бұрын
Egzbhari yebaki❤❤❤❤❤❤
@BiniBire-hv3hu
@BiniBire-hv3hu 16 күн бұрын
ተባረግ አባቴ
@mesfinbekele7059
@mesfinbekele7059 8 ай бұрын
I wish the ears of the government be functional and adopt this advice.
@FelekeFaltamo-e5i
@FelekeFaltamo-e5i 8 ай бұрын
Amen
@samaleAlyase
@samaleAlyase 8 ай бұрын
ቅልጥ ያለ ፋኖ ነው።ባይሆን እውነትን የምደግፍ ሰው ብሆን የትግራይን ጦርነት የጀመረው ራሱ ህዋሃት ነው።የአማራ ክልልም ያለው ወዝግብ ያው ፋኖ ነው።ልብንና ኩላልትን በምመረምርው እግዚአብሔር እንደምያውቅ እንደመሆኑ መጠን የዝህ ሁሉ ተጠያቅው ፋኖ ነው።
@Genet-tw8js
@Genet-tw8js 7 ай бұрын
Pastor i will agree
@AmdetsionAsheber
@AmdetsionAsheber 8 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ዬባረከው፣ትውልድ፣የተባረከ፣ነው።ተራራዬን፣አናገረው። ጀ የ
@ShewayeSeyifu-u5x
@ShewayeSeyifu-u5x 8 ай бұрын
አሜንአሜን
@Behailu-q4f
@Behailu-q4f 12 күн бұрын
አቢቹ የጌታ ሰው ነው አትጠራጠር
@KonjitLakew
@KonjitLakew 8 ай бұрын
እ/ር አምላክ ይባርክህ ፓ/ርዬ መልክዐ ግን ትንሽ የዘገየ ይመስለኛል
@BilisaWadesa
@BilisaWadesa 21 күн бұрын
Egzbher ybarik!!
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 Ай бұрын
እውነት ነው ይቅር ያልተባለ አጥአት አበሳ አለቢን ከፈጣሪ
@HaimanotGirma-h7k
@HaimanotGirma-h7k 8 ай бұрын
እግብሔር,ይባርኩወት❤🎉
@AmanualeAydia
@AmanualeAydia Ай бұрын
ግደታህህን ተወታሃል ጌታ ይባርክህ።
@DegeleLendebo
@DegeleLendebo Ай бұрын
Tebarek
@manenet2867
@manenet2867 9 ай бұрын
መምህር ልክ ኖት። ግን ንስሃው እና ይቅርታው ከእርስዎ ቢጀመርስ...??? ለምሳሌ ትግራይ እና ህዝቧ እንዲያ ለ3ዓመታት በመላው ኢትዮጵያውያን ህዝብ እና በተጋባዥ አገሮች ስትጨፈጨፍ የት ነበሩ??????? ይቅርታ ጠይቀው ወይም በዛን ጭንቅ ወቅት ያስተላለፉት እንዲህ ዓይነት የጥሪ መልዕክት ካለ ቪዲዮ ላኩልን እና ይቅር ታ እሎታለሁ።
@Sami-m4y
@Sami-m4y Ай бұрын
Ayii በናንተ ስም ተወክሎ 27 ዓመት ሙሉ የ ትግራይ መንግስት ሲጨፈጭፍ አልነበረም... የስንት ደም አፍሳችሁ በጦርነት አይደለም ስልጣን የያዛችሁት ክፉ መንግስት አልነበረም የ 27 ዓመቱ የ ትግራይ መንግስት ሀገሪቷን በ ዘር አልከፋፈላችሁም..... በይቅርታ እንዝጋው ሲባል እንዲህ ስንደረግ የት ነበሩ አይባልም በይቅርታ ስትዘጋ ሁሉንም ይቅር ብለህ ነው ምትዘጋው 🙏
@HellenHaftu
@HellenHaftu Ай бұрын
አዎ በነሱ ዝምታ ነው ዋጋ የተኸፈለው
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 25 күн бұрын
ምን አይነት ንግግር ነው ውጊያውን የጀመረው ፋኖ ማቆም ካለብት ፋኖ እቁም ብሉትና ነገሮችን በስላም በመነጋገር መፍታት ነው
@AbynahLire
@AbynahLire 13 күн бұрын
ማንግስት ላሃጋር አባት ካሆና ህዝብ ላማንግስት እንዲታዛዝ ምካሩ ፃልዩ! ማንግስትምንም አልባዳላም ኦሮሞም አማራ ህዝብ ላማንግስት ይታዛዝ
@GetahunShufe
@GetahunShufe Ай бұрын
Tabarake manfasawi abaate
@HileAsu
@HileAsu 20 күн бұрын
ሀገሮች ፈጥሮ ይጠብቃት
@FilimonBeyene-y9e
@FilimonBeyene-y9e 3 күн бұрын
Fetari andebeton yibarekot tsegawn yabzalot
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j Ай бұрын
ትክክል አባታቺን ኢትጰ በአለም የታወቀቺ ሀገርነቺ ወንድሙን ወንድሙ ገደለው ፈጣራ በቃይበለን የደሀልጂ አለቀ ፍቅር ያሸንፍል ሁላቺንም በልባናቺን ይደር ዘበንህን ይባርከው ትክክልነው😢😢😢😢😢😢
@samaleAlyase
@samaleAlyase 8 ай бұрын
ዘማር ታምራት ኃይለ ምን ነካው ?አሁን ፋኖ ልሆነው ?ወይስ የኢትዮጵያ መንግስት ጦርነትን እንደማፈልግ ሰውም እግዚአብሔር ም ያውቃል።ግን እግዚአብሔር ለምድራችን መሪ አድርጎ የሾመውን እነሱ ለፖለቲካ አጀንዳቸው ስሉ ንጹሃንን እየገደሉ፣ መንግስትን እያሳጡ ያለበትን ማንም ጠነኛ አስተሳሰብ ያለው ሁሉ ያውቃል ግን በዝህ ዜሜን ስልጣንን ፍለጋና በመንግስት ላይ ደባና ሴራ የምሰሩ ሰዎች በመንግሥት ላይ ትውልድን ለማሳመጽ ምቹ መንገድ ብኖር ንጽሃንን መገደል ነው ብለው ባሴሩበት በዝህ ዘሜን የእግዚአብሔር ሰው እንደዝ በመንግስት ላይ የምተችና የምያሳጣ መሆን የለበትም ግን እግዚአብሔር ለሾመው መንግስት ይታዘዛል ይጸልያል እንጂ።ፓስተር ታምራት አሁን አሁን ላይ የእግዚአብሔርን ፍቃድ እየተጻረረ እንደሆነ እንገነዘባለን።የፓስተር ታምራት ንግግር ግፍ ነው።
@SamuelFantu-m6l
@SamuelFantu-m6l 28 күн бұрын
Enwodachwalen tabataku abatachin❤
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ መልዕክት ነው። ግን ለምንድነው እስከ ጳጉሜን ድረስ ቀኑ የተገፋው?
@YohannesJaleta-c9g
@YohannesJaleta-c9g 20 күн бұрын
ስው ጦርነት እስቂሞ አያውቅም ስው ውድ እግዚአብሔር ስመለስ እግዚአብሔር ያስቆሞዋል
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe Ай бұрын
ጦርነት በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይቆምም ታሪካዊ ጠላቶቻችን የውሰጥ ባንዳዎችን በጥቅም እየገዙ ሁሌም ኢትዮጵያን የማተራመሳቸውን አጀንዳ አይተውም ሰለዚህ መፀለይ ካለብን እግዚአብሔር የክፉዎችን ሴራ ከምንጩ እንዲያደርቅ መፀለይ እንጂ ዶ/ር ዓብይ ጦርነት ላሰቁም ቢል አይችልም ሰለዚህ የሁላችንም ኃላፊነት ነው ብዬ አምናለሁ የግብፃውያንን የነ አሜሪካውያንን ሴራ አጥብቀን መረዳት አለብን ችግሩ የውሰጥ የትጥቅ ትጌል ብቻ ሳይሆን ከዛም ያለፈነው
@SalamSs-y6f
@SalamSs-y6f 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@rebeccad5561
@rebeccad5561 9 ай бұрын
ምንድን ነው የቆየ መልዕክት እንደ አዲስ መድገም ምን ማለት ነው
@PierceBauer
@PierceBauer Ай бұрын
የተባለው ከሆን ይሁን ካለሆን ለፈጥር ትችያለው ነፍስ ይማርል ነገር ግን ከላይ ዋጋው እጅግ በጣም ብዙ ነው
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 9 ай бұрын
ዛሬ ዛሬ ዛሬ እባክህ አምላካችን።
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 38 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
ወደ ጅብነት የተቀየረው ወጣት PROPHET MENTESNOT BEDILU
14:44
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 463 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 38 МЛН