Пікірлер
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ 7 сағат бұрын
አህለንውዶች የኔውድየኔልዩማር❤❤በርቱደመርኩደምረኝ😊😊😊❤❤ላይክ
@ZedJemal-z5w
@ZedJemal-z5w 14 сағат бұрын
አህለን🎉
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 15 сағат бұрын
ሰላም ዙኩዬ ፍቅር እሚያቀዘቅዙ ምክንያቶች. በመሀላቸው በተፈጠረው አለመግባአባት ና በግልፅ አለ ማውራት. አለመደማአመጥ. ፍቅራቸውን ሉያቀዘቅዛቸው. ይችላል ብዬአስባለሁ በርታል. ዙኪዬ
@ZuKira366
@ZuKira366 15 сағат бұрын
@@AlmeTadesse-r3u አመሰግናለው
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u Күн бұрын
ሰላም ዙኪዬ እዴትዋልክልኝ የኔ ውድ እኴንደና መጣክ በጣም አሪፍ. ፕሮግራም ነው. በዚሁ ቀጥልበት እሺ በርታል አብረን እናድጋለን. ሁሉም. አብሬክ ነኝ ወደፊት ብቻ
@ZuKira366
@ZuKira366 22 сағат бұрын
በጣም አመሰግናለው
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy Күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበርከው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል። የመደማማሪያ ግሩፕ የተመችቶኛል እኔም ጉራ ብዬ ፈታ ዘና ብዬ ወጣው ወንድማችን በርታለን መደማመሪያ ግሩፕ ስለ መጣልን ማህበራዊ ግንኙነት አሰፋፋሀልን ከልብ እናመሰግናለን በርታውንድም ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@ZuKira366
@ZuKira366 22 сағат бұрын
አመሰግናለው እህቴ ያክብርልኝ
@TURESHOWTUBE
@TURESHOWTUBE Күн бұрын
ዘኩ ሰላምነው
@Samrawit6
@Samrawit6 Күн бұрын
ሰላም ዙኪራ አርፍና አስተማሪ ርዕስ ነው ተምረንበታል በእውነት ይቅርታ ማድረግም ሆነ ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው ምክንያት ፈጣሪም የበድልህን ይቅርበላቻው ይላል
@ZuKira366
@ZuKira366 13 сағат бұрын
ትክክል አመሰግናለው።
@ManuPaul-yp4mm
@ManuPaul-yp4mm Күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ManuPaul-yp4mm
@ManuPaul-yp4mm Күн бұрын
😊😊❤😊❤😮😮😮😮❤
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u Күн бұрын
አስኬታማ ሰዋች አመለካአከት ወይም. ሀሳባቸው. አድናአድ ስራቸውላይና ግዜአቸውን ምን አይነት. ማአባከን. አይፈልግም. ባአግባአቡ መጠቀም ይፈልጋሉ ይበልጥ. ስኬታማ ለም ሆነው. ጥረት እሞያደርገት ብዬአስባለሁ በርታልኝ እሺ ዙኪዬ
@Wezi-21
@Wezi-21 Күн бұрын
ሰላም ሰላም ❤🎉
@ሰሚራሰይዲ-ጨ2ጀ
@ሰሚራሰይዲ-ጨ2ጀ Күн бұрын
ማሽአላህ በርታ አይዞህ ሰብ
@ቢያልፎ
@ቢያልፎ Күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን በርታ🎉🎉🎉
@selamgebeyehu8618
@selamgebeyehu8618 2 күн бұрын
What really YT has gave me is really different because As a small KZbinr I have brougt me with Different tips and guides on how to be successful on YT and around other social media platforms so the experiences i got from YT is priceless and really valuable can be forgotten forever and I introduced with lots of people around YT and this is means a lot to me that created a lot of confidence while I could do a lot of thing by connecting with many people around the world and gave me the opportunity to have friendship with many people globally even thought I have lot to go forward in the future. people are not naturally successful or born successful or have high IO but what really makes them the way they are is their goal and effort to make their goal happen keep it up these keep it this what you always brougt to the topic is really interesting WOW I like it love it so much the VIDEO IS VERY IMPORTANT.
@EmanTube-t3e
@EmanTube-t3e 2 күн бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሁ ወበርካትሁ እኮን ሰላም መጣህ በርታ ደምሬህ አለሁ መልስ
@EyerusaliemYouTubeእየሩሳሌም
@EyerusaliemYouTubeእየሩሳሌም 2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 2 күн бұрын
ሰላም ዙዬ እዴትነክል ዩቱብ መደር ካታዘብኳቸው. ብዙ ነገር ነው. እሱም በጣምከምጠላውና ከሚያናድእደኝ. አንዱ ሰውን ይመርጣሉ ሰዋችን እኩል. አያአየም. አቀባአበል ብትል. ብቻሁሉምነገር ከዛን ደሞ በዛይደሞ ለሰው ልጅ ትልቅ. ክብ ያላቸው. ሰዋችም አሉ ከዛምደሞ ምንአይነት ጥሩአመለካአከትና ምን አይነት ጥሩያልሆነ አመለካአከት ያላቸውም አሉ ብቻ ብዙ ነገር አይቻለሁ በዛውም በጣምእምወዳቸው እና ለነሱትልቦታም እም ሰጣቸው. ሰዋችንም አውቄበታለሁ በርታ በል ዙዬ የኔጣፍጭ
@ZuKira366
@ZuKira366 2 күн бұрын
ኤቢ ግን ኧረ ትጋት ይድወክምሻል ሁሌ ረጅም ኮሜንት መስጠት እኮ ያደክማል ቪዲዮ ካጫወትሽ በቂ ነው ግን በጣም ነው የማመሰግነው።
@selamgebeyehu8618
@selamgebeyehu8618 2 күн бұрын
Subscription challenge platform is very wonderful because it connects people worldwide and it encourages small KZbinrs come together for more connection and interaction i personally see the subscription platform from different angles One it will create the opportunity for different KZbinrs support each other video watch and subscription and live participation etc so the advantage is so big Two you will widen your connection with new and senior KZbinrs who can potentially will give you the power to go more than you could think of so its a lot to mention here keep it the good job wow I like what you are doing.
@ZuKira366
@ZuKira366 2 күн бұрын
@@selamgebeyehu8618 Thank you
@سعادهاثيوبي
@سعادهاثيوبي 2 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉
@የሺግሬሰ
@የሺግሬሰ 2 күн бұрын
ማሻአለህወንድሞበርቲልኚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KemliaMohammed
@KemliaMohammed 2 күн бұрын
ሰላ ውንድም ሰብ መልስ
@FatumaFatu-t8s
@FatumaFatu-t8s 2 күн бұрын
ማሻአላህ ደምረኝ ወንድሜ
@سعادهاثيوبي
@سعادهاثيوبي 2 күн бұрын
መልሰ ወንድሜ
@Ychalal-355
@Ychalal-355 2 күн бұрын
አንተ አለህ
@Ychalal-355
@Ychalal-355 2 күн бұрын
አንተ አለህ😅
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 3 күн бұрын
ዙዬ ሰላምህ ይብዛልኝ. በጣምአሪፍ ዝግጅት ነው ጀማሪ ዩትበሮች የሚያድጉበት አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 3 күн бұрын
ሰላም ዙዬ ሰላህ ይብዛልኝ ባለህበት ማሰብና መጨነት ልዩነት አላቸው ብዬ አስባለሁ እሱ ማሰብ የሆነንገር ለመስራት እዴትእደምናደርግ አስበን. አሰላአስለን እዴትማድረግእዳለብን. የምንፈፅመው ነገርነው ብዬ አስባለሁ. መጨነቅ ደግሞ አድነገር ለማድረግ አስበን ያካልተሳካልን ያስጨንቀናል እደኔ ህሳብ ልዬነቱ ይሄ ነው ብዬ አስባለሁ በርታ ዙዬ
@ZuKira366
@ZuKira366 2 күн бұрын
አመሰግናለው ኤቢየ ክበሪልኝ
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 4 күн бұрын
ሰላም ዙዬ በርታ አሪፍ ፕሮግራም ነው ምክንያቱም ለጀማሪዋ አሪፍነው ያንተም ቻናል. እያድጋል በርታ እሺዙዬ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 4 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድምየ በርታታ🎉🎉🎉🎉
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 4 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ ዋው ዋው በጣም አሪፍ ነው እንድማመርበት የሚል መድረክ ከፍተሀል እጅግ በጣም አስደስቶኛል ምክንያቱም ጊዜ ለመልካም የሚጣራ አምስት ፐርሰንት ቢሆን ነው እንጂ ለመልካም የሚጣራ በብዛት ሰው በመጥፎ ነገር ብቻ ራሱን ቢዚ ያድርጓል ለሁላችንም ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን ጥሩ ሀሳብ ነው ያመጣኸው ጥሩ መድረክ ነው የጀመርከው ወገንለለወገን ሲደሳሰ ሲተባበር አብሮ ሲያደግ ፈጣሪም እወደዋል የኛም ፍቅር ይጨምራል ማህበራዊ ግንኙነታችንም እየተሳፋ ይመጣል ከልብ እናመሰግናለን ብርታልን ገና ካኝተ ብዙ እንጠብቃለን ውድ ወንድማችን
@ZuKira366
@ZuKira366 4 күн бұрын
ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለው።
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 4 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ የማከብረውን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣ እውነት ነው ዋው የዘመኑ ትውልድ እና የዘመኑ መጽሐፈ አንድ አይነት ናቸው ምክንያቱም የዘመኑ ትውልድም ያዘውን አይለቅም መጽሐፍም የተፃፈበትን አይሰረዝም አርጅቶ ካልወደቀ ድረስ ምክንያቱም የዘመኑ ትውልድ ትኩረቱ ሚድያ ላይ ነው መጽሐፍ ላይ ነው እውቀት ላይ እውቀት ፍለጋ ላይ ነው መጽሃፍ ደግሞ የያዘውን ለትውልድ እያሸጋገር ነው ትውልድም ደግሞ መጽሐፉ በጭንቅላታቸው ሴት እያደረጉ ነው ትውልድ ለትውልድ እያሸጋገረ ያለው ውቀት ላይ ውቀት እየጨመረ ያለው ጊዜ መጽሄቶች ናቸው ተረቶች በምሳሌ መልክ የተለያዩ ብቃቶችን እየቀሰምን እንገኛለን እውነት ነው በርታልኝ ወንድሜ
@ZuKira366
@ZuKira366 4 күн бұрын
ውድ እህቴ አሚና በጣም አድርጌ አመሰግናለው በእያንዳንዱ አስተያየትሽ ለምትሰጭው ረዘም ላለ ሀሳብሽ እና እይታሽ ምስጋናየ ከልብ ነው የበለጠ ከዚህ በላይ ደሞ ይግልጥልሽ ።
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 4 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ እስኪ በርእስህ አንድ ልበ በመጨነቅ እና በማሰብ መካከልማ ራስን መጉዳት ነው እራስ ምታት ለጤናችንን ማወክ ነው አብዝቶ ማሰብ እና አብዝቶ መጨናነቅ ነገር ግን የሰው ልጅካላሰብ መወሰን እና መተግበር አይችልምነገር ግን የማሰብ እንዳለ ሆኖ መጨናነቄ ልብንም ሁሉም ነገር በልኩ ቢሆንም መልካም ነው ጤናችንም አይታወቅም እኛ ያልቻለውን ጓደኛ መጠየቅ ጓደኛ አልቻለውም ለፈጣሪ መተውኝ ያ ስለተጨነቅንና ስላሰብንላይሳካልን ይችላልስለዚህ ሁሉም ነገር እኮ ቢሆን ይመረጣል ጤናችንን በጠበቀ መልኩ ብናስብ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ምክንያቱም አብዝቶ መጨነቅና አብዝቶ ማሰብ ለካንሰር ለራስምታት ለወዘተ ያጋልጠናል አብዝቶ ማሰብና መጨነቅ ጥሩ አየደለም ብዬ አስባለሁ የኔየመልካሙ ወንድም በርታልን
@ZuKira366
@ZuKira366 4 күн бұрын
አሚናየ ለገለጻሽ እንዲሁም ለእውቀትሽ እጅግ በጣም አመሰግናለው።
@ZinabuHagos-j7m
@ZinabuHagos-j7m 5 күн бұрын
Yimechih wendimiye
@TURESHOWTUBE
@TURESHOWTUBE 5 күн бұрын
የቤተሠብ ማፍሪያ ግሩፕ ተጨንቀህ ደክመህ ከኛን ስላገናኘከን ከልቤ አመሠግንሀለሁ
@TURESHOWTUBE
@TURESHOWTUBE 5 күн бұрын
ውሎ አንደት ነው
@TURESHOWTUBE
@TURESHOWTUBE 5 күн бұрын
አለሁልህ
@TURESHOWTUBE
@TURESHOWTUBE 5 күн бұрын
በድጋማ መጣሁ
@karamlakshmi
@karamlakshmi 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@karamlakshmi
@karamlakshmi 5 күн бұрын
New connect done please return👌👌👌👌
@Samsunga04s-bu9gk
@Samsunga04s-bu9gk 6 күн бұрын
ሰላም
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 6 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ስለመጣ ኃይለስብሎኛል ዛሬ ይዘህ የመጣኸው እናትን በተመለከተ ነው እናቶቻችን ፈጣሪ ለዘልአለም ያኖሯቸው እናት ማለት ትልቅ ውለታና ትልቅ መስዋእት ናት እናት ማለት ቃላቶች ያንሳትም ተግባራት ልክ የለውም ገደብ የለውም እኔ እናቴን በጣም እወዳታለሁ በናቴ የተነሳ የዓለም እናቶችን ወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ በኛ በእስልምና ሃይማኖት እናት ሶስት ጊዜ ነው የተጠራችው እናት እናት እናት አባት ግን አንድ ጊዜ ነው የተጠራው እናት ውለታዋ ብዙ ነው ተከፍሎ አያልቅም ለእናት ግን ገንዘብ መስጠት ብቻ ሳይሆን ቃሏን ማክበር ክብሯን የሚነካ ነገር ማድረግ ትልቅ ክብር ነው ብዬ አስባለሁ የእናት ዉለታ መተከፍሉ አያልቅምና ጎበዝ በርታ
@ZuKira366
@ZuKira366 6 күн бұрын
አሚናየ በጣም በጣም አመሰግናለው እናቶችን ለዘላለም ያኑርልን አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ።
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 6 күн бұрын
ብንጣላ እንኳን የተወሰነ ገደብ አኩርፈን ብንተው እንኳን ከዛ በኋላ መቆየት የለብንን ሁሉንም ትተን መታረቅ አለብን ይቅርታ መደራረግ አለብን ይቅርታ ሳንዳል ነገር ሊቀድመን ይችላል። እኛ ይቅርታ ሳናደርግ ፈጣሪን ይቅርታ እንዴት እንጠይቃለን በነገራችን ላይ በ እስልምና ሃይማኖት መቆራን በላይ አይፈቀድምም ሦስት ቀንም ግዴታ ሆኖ ከተገኘ ብቻ ነው እንጂ ከዛ በኋላ ያጠፋውም ያላጠፋውም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው በደሉም ባይበደሉም ሀይማኖቱ አይፈቅድም ከሦስት ቀን በኋላ እሱም ሲበዛ ነው ይባላል በርታልኝ ዙኪዬ
@ZuKira366
@ZuKira366 6 күн бұрын
ትክክል ይቅርታ ለሁሉም አስፈላጊ ነው የተጣላ ተኩዋርፎ አይቅር እንደ ህዝብ ይቅርታ ያስፈልገናል አመሰግናለው አሚና እህቴ።
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 6 күн бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ወንድማችንዙኪራዬ እንኳን ደህና መጣስ ብሎኛል ምክንያቱም የሰው ልጅ ይቅርታ ማድረግ መቀበልም አለበት ምክንያቱም ይቅርታ ለህሊና በጣም እርፍት ነው ይቅርታ ማድረግም ሆነ መቀበል መሸነፍ ሳይሆን ትልቅነት አዋቂነት ነው እኛ የሰው ልጆቼ ይቅርታ አካል አደረግን ነገ በፈጣሪ ፊትህ ቆመን እንዴት ይቅርታን እንጠይቃለን አያችሁ መልካም ነገር ለማግኘት መልካም ሰርተን መገኘት አለብን ፈጣሪ ለሁላችንም ይቅርታ የሚቀበልም የሚያደርግም ልብ ይለሉ በርታልኝ ወንድሜ
@ZuKira366
@ZuKira366 6 күн бұрын
እውነት ነው ይቅርታ ሀያል ነው ይቅርታ ከምንም በላይ ነው የይቅርታ ልብ ይስጠን አሜን አመሰግንሻለው አሚና እህቴ።
@AlmeTadesse-r3u
@AlmeTadesse-r3u 6 күн бұрын
የሰመኑ ትውልድማ በጣምከባድነው እኔአዳአዴ. እደዙህ አስባለሁ እሱም ምንድነው. በሰው ላይ ክፍት እናተኮ ከመስራታችንእና. ከማሰባችን የተነሳ. የሀጢያታችን ብዛት ነው ትውልድ ሁል ጠማአማ ሆኖየቀረው እግዚአብሔር. በምህረቱ ይማረን ይቅር ይበለን አሜንን በርታ ዙዬ
@ZuKira366
@ZuKira366 6 күн бұрын
አሜን አመሰግናለው ያክብርልኝ።
@zinet3
@zinet3 6 күн бұрын
ወድም ትክክል መልስ ኮሜት አይተህ
@Enat2721
@Enat2721 6 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ጥሩ ነው በርታ❤❤❤❤❤😍
@Maremaapp
@Maremaapp 6 күн бұрын
Selam selam wandime berta❤
@siifaanmangiste7610
@siifaanmangiste7610 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ሰላም መጣህ እውነት ነው ሰዉን እንድሁ አይተን ልናውቅ አንቺልም ቀርብርታችን ካልተንክር በቅር ከሰዎች ጋር አንዳዴ በጣም አውቀናል ብለን የምንቀርባቸው ሰዎች አብዛኛዉን አንውቃ ቸውም ሰው እና መፀሐፍ በድንብ ካላጠኑ ማወቅ ከባድ ነው
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ8099
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ8099 6 күн бұрын
አናት በንደኝ ደራጃ