የእናት ፍቅር! እናታችሁን የምትወዱ እዩት |Mother's Love!

  Рет қаралды 59

ZuKira Tube ዙኪራ

ZuKira Tube ዙኪራ

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@MesiiEthio4-m
@MesiiEthio4-m 21 күн бұрын
እናት እናት ናት በቃ ፡👌👌👍
@hbstu
@hbstu 17 күн бұрын
ሠላም ጤናየሰጥ ብሮ እደትነህ ወድሜበርታ🎉🎉🎉
@Alem23-n
@Alem23-n 16 күн бұрын
ሰላም በርታ ወንድም ሰብ❤❤❤❤❤❤❤
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy 9 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ስለመጣ ኃይለስብሎኛል ዛሬ ይዘህ የመጣኸው እናትን በተመለከተ ነው እናቶቻችን ፈጣሪ ለዘልአለም ያኖሯቸው እናት ማለት ትልቅ ውለታና ትልቅ መስዋእት ናት እናት ማለት ቃላቶች ያንሳትም ተግባራት ልክ የለውም ገደብ የለውም እኔ እናቴን በጣም እወዳታለሁ በናቴ የተነሳ የዓለም እናቶችን ወዳችኋለሁ አከብራቸዋለሁ በኛ በእስልምና ሃይማኖት እናት ሶስት ጊዜ ነው የተጠራችው እናት እናት እናት አባት ግን አንድ ጊዜ ነው የተጠራው እናት ውለታዋ ብዙ ነው ተከፍሎ አያልቅም ለእናት ግን ገንዘብ መስጠት ብቻ ሳይሆን ቃሏን ማክበር ክብሯን የሚነካ ነገር ማድረግ ትልቅ ክብር ነው ብዬ አስባለሁ የእናት ዉለታ መተከፍሉ አያልቅምና ጎበዝ በርታ
@ZuKira366
@ZuKira366 9 күн бұрын
አሚናየ በጣም በጣም አመሰግናለው እናቶችን ለዘላለም ያኑርልን አመሰግናለው አላህ ይስጥልኝ።
@ጦይባዩቲብ
@ጦይባዩቲብ 17 күн бұрын
እናት ሂወትናት. ያለናትምንምነዉ አድሰው ነብዩሰለላሁአለይህወሰለም ዘዴ ሂደና ማነን ጎደኛአድርጌላያዝ አላቸው እሳቸውም አሉት ኡምክ ኡምክ ኡምክ ሱመ አቡክ አሉ ክብርለወላችቻችንይሁን
@TigKimema
@TigKimema 16 күн бұрын
እናት ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በርታ እናት ከእግዚአብሔር ቤታች የተፈጠርንባት ጓዳችን ናት
@ZuKira366
@ZuKira366 14 күн бұрын
አመሰግናለው
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 14 күн бұрын
ሰላም እዴት ነህ ውድሜችን❤❤
@ritaethio9833
@ritaethio9833 17 күн бұрын
ሠላም ወድማለም እዴትነህልኝ አደኝ እናትናት
@selamgebeyehu8618
@selamgebeyehu8618 20 күн бұрын
Mother is mother of everything who provides the best for the rest of us and sometimes it's really challenging to shortly describe mothers with the help of words but it's all to try them put with a few ones. To all mother wish health and comfort.
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 күн бұрын
እናትን በማንም በምንም አትወዳደርም🎉🎉ወድም
@ZuKira366
@ZuKira366 14 сағат бұрын
@@maryamdawood5052 እሽ
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ8099
@ጦይባዩቱብጦይባዩቱብ8099 9 күн бұрын
አናት በንደኝ ደራጃ
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 282 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
ፏፈሺ ያለዉሎ ተመኛሁላችሁ
3:03:30
KONGIT Tubeቆንጅት
Рет қаралды 107
7ክፍል
1:38:01
STG MEDIA
Рет қаралды 2,2 М.
ትእግስት ምንድን ነው? ምን ያህል ታጋሽ ን ናቹ?
5:12:58
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН