Пікірлер
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 ай бұрын
በኢየሱስም 😢😢በጣም ያሳዝናል😢ሚስቲ እዴ ት ውጪ ሲተኛ ዝም አለች ለዛውም እግሩ የተቀረጠ😢😢 የሚስቱ እጅ አለበት😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢ለምን ሑቴል ተቀመጠመጨረሻዘመን ደረሰ😢ማንም አይታመንም 😢የልጆቹ እናት እሷ ከገደለቹ ወዮ ለሷ😢
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 7 ай бұрын
አቤት ቀደዳ
@baletedare5567
@baletedare5567 7 ай бұрын
ባለቤቱ ሙሉ ሀላፊነቱን መውሰድ አለባት እህት ወንድም ቤተሰብ እያለው የስኳር ታማሚ ለዛውም እግሩ የተቆረጠ እንዴት ከቤት ውጪ ሲያድር አታሳውቅም ጋዜጠኛውም ምናለ ለእህት ወንድሞቹ ቢያሳውቅ በጣም ያሳዝናል
@z-geremewp.2864
@z-geremewp.2864 7 ай бұрын
Kebalwa memot yilk yesilkwa metfat yasasebat lemin yihon
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
ሚስትየው ሚስትየው አትበሉ ሴት ስለሆነች ነው ይሄ ሁሉ እህታቹ ብትሆንስ
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 7 ай бұрын
ጎረቤትና የቅርብ ሰዎችን መጠየቅ ማጣራት
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 7 ай бұрын
እኔም የምለው ይህ ታዋቂ ሰው ለሥኳር ህመምና በገመድ ለመሞት ያበቃው ሚሥጥር አለ በደምብ መጣራት አለበት ትመርመር ቶሎ ቶሎ ለምን ተቀበረ ለምን ፈጥና ሳታሣውቅ አነሣች ው አስከሬኑን ትመርመር በጥብቅ
@user-py4wv4tr2r
@user-py4wv4tr2r 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 7 ай бұрын
?...R.I.P .!!
@AmiGetachew
@AmiGetachew 7 ай бұрын
ለማንኛውም ትልቅ አንጋፋ ተወዳጅ ጋዜጠኛ አሳጥተውናል ሚስትየዋ በጥብቅ ትመርመር
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 7 ай бұрын
ወርያም
@AmiGetachew
@AmiGetachew 7 ай бұрын
ሁሉንም ግልጽ አርጉልን ለምን ከቤቱ ሆቴል ሁለት ቀን ሙሉ ሴትየዋ ባለቤት ተብየዋ እንዴት ቶሎ ያለጥንቃቄ አነሳች በፍጹም እራሱን አያጠፋም እንደኔ ሴትዮዋ በጣም ትመርመር
@AmiGetachew
@AmiGetachew 7 ай бұрын
አምላክ ገዳዮቹን እውነቱን ያውጣለት
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 7 ай бұрын
ይታየው የሚባለው የአማኑኤል አጂፕ ደላላው የባለቤቱ ውሽማ ነገርስ??
@selamdesu3462
@selamdesu3462 7 ай бұрын
እሺ አድራሻው ከታወቀ ቡሀላ ሰይድ ካገኘው ቡሀላ ሚስቱ ለምን አልመጣችም ጊዜ ነበረ እኮ ሰው ባንድም በሌላ መንገድ ሊከፋው ፀባዪ ሊቀየር ይችላል በርግጥ አካሉ ጎላል ሚስቱ ግን ችላ ማለት አልነበረባትም ሰይድ እኮ ባዳ ነው የሚችለውን አድርጎ ወደስራው ሄደ ሚስቱ ግን አካሉ ናት አይ ግዜ ገኔ መልካም እረፍት
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 7 ай бұрын
ባለቤቱ ግን እንክብካቤ ያጎደለችበት ይመስላል ሆቴል ብቻውን ከመዝጋት ፀበል ለምን አልወሰደችውም ስልካን የሰረቀው ሰውዬ ማስረጃ ፈልጎ እንጂ ሌባ አይመስለኝም
@getahunworku574
@getahunworku574 7 ай бұрын
Wushetam belat..mistu nat yasgedelecjirw..egru.yetekoreye sew erasing.meskel.ayvhilim...neefs thorough investigation.
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
የአስከሬን መርማሪው ራሱን አጠፋ ማለት አይችሉም ምክንያት በቦታው አልነበሩም
@Ymercato
@Ymercato 7 ай бұрын
ቀጠሮው ግዮን ሆቴል መሆኑን ለሚስቱ ነግሯት ግዮን ሆቴል ካደረሰችው በኃላ ለምን ሌላ ቦታ ሄደ? የቀጠሩት ሰዎች እነማን ናቸው? ምናልባት ግዮን ከደረሰ በኃላ ቦታ ቁይረው ገደሉት እንዳይባል ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር በቦታው አግኝቶታል:: ራሱን አጠፋ እንዳይባል ተንጠልጠሎ አልተገኝም: በእጁ አንገቱን አንቆ ራሱን አጠፋ እንዳይባል እጅግ ከባድ ነው::
@tayalemu9311
@tayalemu9311 7 ай бұрын
ሚሪንዳ ስጠው🤔❓እስከዚህ ድረስ የልጇን አባት እራሱን ያጠፋው አብግናው ነው እንጂ ሌላ ምን ይሆናል ይብላኝ ለሚስ ተብዪ ገኔ ለሕዝብ አሻራውን ትቶአል🙏ነፍስህ በአፀደ ገነት ትሁን ለአበረከተከው የዜግነት ምግባሮች እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@gdr668
@gdr668 7 ай бұрын
አይ ሚስት ? ሚሪንዳ ይጠጣ ?
@user-zf1lw2oy9c
@user-zf1lw2oy9c 7 ай бұрын
በእውነት ያሳዝናል አሟሟቱን ይህ ነው ብሎ ለመደምደም ቢያሰቸግርም አንዳች ጥርጣሬ ግን ያጭራል አንድ ሰው እግሩን ሲያጣ ከፍተኛ የሰነልቦና ቀውሰ እንሚያሰከትልበት ግልፅ ነው በዛ ሰአት ቤቸሰብ ጓደኛ ዘመድ ወንድም እህት ጎረቤት ወዘተ ከጎኑ በመሆን ሊያፅናኑት ሊያበረቱት ሊንከባከቡት የሚገባ ጊዜ ነው በተለይ ሚሰቱ ገነነ ግን የነዚህን ሁሉ የቅርብ ድጋፍ ያገኘ አይመሰለኝም በተቃራኒው ጣል ጣል የተደረገና እራሱን እንዲጠላ ተደርጓል እባካችሁ የአርቴፊሻል ያለ ሲል የፈለገበት የሚያደርሰው እንዳልነበረ ያሳያል የጨሻም ቲቪ የሁለት ወር ደሞዝ መከልከል ሳይረሳ ገንዘቡ ሳይሆን ቁምነገሩ በዚህ ወቅት ደሞዝ ሰትከለከል ያለመፈለግ ሰሜት እንዲያድርብህ ያደርጋል ገነነ ሰው እያለው ሰው እንደሌለው ሆኖ አለፈ አምላክ ይማረው
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
@የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች 7 ай бұрын
ሚስቱ ናት ቤት እያለው ሆቴለል ማደር???
@MameHabib-qz7gu
@MameHabib-qz7gu 7 ай бұрын
አምባገነን ሚስቶች የብዙ ወንዶች ውድቀት መንስኤ ናቸው ችግርህን ብትናገርም ሰው አይረዳህም ምክንያቱም ለቤተሰባቸው እና ለማህበረሰቡ የሚያሳዮት ባህሪ የተለያየ ነው ተከድነህ ነው የምትበስለው😱😱😱😭😭😭
@dalaswindow
@dalaswindow 7 ай бұрын
ለፍርድ አትቸኩል የሰኳር በሽታ በራሱ የባህሪ ለውጥ ያመጣብሃል አካላችንን ስንጎድል ደግሞ የበለጠ ሆደ ባሻነቱም ይመጣና የስነልቦናው ምስቅልቅል ቦታውን ይቆጣጠረውና በስሜት መነዳታችን ሲያይል የማይሆነው ይሆናል
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 7 ай бұрын
የተሟላ መረጃ አይመስለኝም ከባለቤቱ ጋ ተጣልቶ ነበር ወይስ ምንድን ነው በዊልቸር የሚሄድ ሰው ቤት እያለው ሆቴል መከራየት ምን ማለት ነው ግራ የሆነ ነገር
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 7 ай бұрын
Yehe hulu sijon mist yet heda new kebetus lemen weta?? Bemen egeru komo gemed asere
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 7 ай бұрын
ሚስቱ ብትንከባከበው ከቤቱ አይወጣም እራሱም ላይ እርምጃ አይወስድም ሚስቱ ፊት ነስታው ወይም በደረሰበት ጉዳት አሸማቃው መቋቋም ሲያቅተው ይሆናል ሆቴል የተቀመጠው ስኳር ደሞ የወንዶችን ተፈጥሮ ያዛባዋል ሴቶቹ ደሞ እሱን ካላገኙ ወንዶቹን በቁም ይቀብሯቸዋል መግደል ባትችል እዲሞት ትገፋፋዋለች ለምሳሌ ከጓደኛው ጋር ከዘበኛ ጋር መማገጥ የሞራል ውድቀት ያመጣበታል እራሱን ያጠፋል ወ ዘ ተ
@shebramenber2204
@shebramenber2204 7 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ስልኬ ተሰረቀ ስትል አዘተኛ እንኳን አትመስልም
@retasa7652
@retasa7652 7 ай бұрын
ሠው ላይ መፍረድ ከባድ ነው ሠው ተስፋ ሲቆርጥ የራሱን ምርጫ ብቻ ነው የሚታየው ድርቅ ካለ መመለሻም የለውም ሚስትም ከአቅሟ በላይ ሆኖባት ይሆናልና ቶሎ አንፍረድ
@YUSAKU777
@YUSAKU777 7 ай бұрын
ውድ ወዳጆቼ ችግሩ ያለው በዋናነት ሚስቱና ጓደኛው ጋር ነው ፥ በሁለተኛ ደረጃ ሆቴሉ ጋ ነው ።
@user-du1ow7tf1x
@user-du1ow7tf1x 7 ай бұрын
Minalbat Mahteb kalew ? Bemahtebu Nebsun ymarew 😢😢😢
@zenebe614
@zenebe614 7 ай бұрын
እግሩ ተቆርጦ መራመድና መውጣት መውረድ የማይችል ሰው ገመዱን ከየት አመጣው?
@yalemmerid
@yalemmerid 7 ай бұрын
በፊት ለምን አልረዳ ኸውም :: አሁን ምን ይጠቅመዋል፡ ? ወ ሬ ::
@user-po4kl7gr7v
@user-po4kl7gr7v 7 ай бұрын
አቦ የክብር ሽኝቱን ተውትና ከቻላችሁ የተድበሰበሰውን የአሟሟቱን ሁኔታ አብራሩልን፤ ሲጀመር ገነነ የስኳር ህመምተኛ ሆኖ ለዛውም በዚሁ ሳቢያ እግሩ የተቆረጠ የአካል ጉዳተኛ ሆኖ ለምን ከቤተሰቡና ከቤቱ ተለይቶ ሆቴል እንዲቀመጥ ሆነ? ሲቀጥል በእሱ ደረጃ እግሩ የተቆረጠ መቆም የማይችል አካል ጉዳተኛ እንዴት በገመድ ራሱን አንቆ መግደል ቻለ? የሆቴሉ ክፍል በር ገነነ ከውስጥ የቆለፈበት ቁልፍ ብቻ ነው የነበረው? የአንድ ክፍል በር 3 መክፈቻዎች ይኖሩታል በሆቴል ቤት ደግሞ 1 ወይም 2 ሪዘርቭ ቁልፎች የሆቴሉ አስተዳደር ቢሮ ነው የሚቀመጡት እናም ገነነ እኛ በማናውቀው ሁኔታ ህይወቱ በሰው እጅ ጠፍቶ ቢሆንስ? ባለቤቱም ሆኑ ቀድመው የደረሱት ልጆቹ ወይም ጓደኞቹ ህይወቱ ያለፈን ሰው ያውም ብቻውን ሆቴል ክፍል ውስጥ በር ተዘግቶበት የሞተን ሰው አስከሬን እራሳቸው ከማንሳት ይልቅ ለምን ወዲያውኑ ለፖሊስ አላሳወቁም? ይህ ጉዳይ በጣም አጠራጣሪ በሆኑ ነገሮች የታጀበ ስለሆነ የሚመለከተው አካል ተጨማሪ ምርመራ አድርጎ ጉዳዩን ቢያጣራ ጥሩ ነው እላለሁ።
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 7 ай бұрын
ሚሪንዳ ስጠው ብሎ ፀጥ ማለት የሚስት ወግ አይደለም። ሰይድስ ቢሆን ሆቴል ለምን እንደሄደ እንዴት አልጠየቀውም?
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 7 ай бұрын
That is the best and right thing to give all over the world for diabetics
@kebedechwordofa958
@kebedechwordofa958 7 ай бұрын
መጣራት የሚጀምረው ከሚስት ተብዬዋ ነው 1ኛ ሆቴል ካደረሰችው በኃላ ስልኩን ከዘጋና ከጠፋባት ለፖሊስ ለምን አላሳወቀችም 2ኛ ስኳሩ ወርዶል ስትባል እንደ ቀላል ሚሪንዳ ስጠው ከማለት ውጪ ምን ያደረገችው ርዳታ አለ? ይህ ሰው በእግሩ መቆረጥ ሊበሳጭ ይችላል አፀናኝ ያስፈልገዋል በአጠቃላይ ነገሩ ግልፅ አይደለም እንቆቅልሽ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነወ
@KH-ot2dj
@KH-ot2dj 7 ай бұрын
ለምን አስከሬኑን መጀመሪያ ተነሳ ? አንገቱ ላይም ምልክት እስኪያወጣ ራሱን ሊያንቅስ ቻለ? ለካስ ዘንድሮ እንደሆነ ጥያቄ አይጠየቅም !
@henokbereket2478
@henokbereket2478 7 ай бұрын
በጣም በጣም የሀገረ ትልቅ የመፀሀፉት ላይብረሪ ነው የተቃጠለባት የሚሳዘን ጊዜ ዝምታው ምደነው በከብረ መቀበረ ነበረብት ገለሠብ ነበረ እውቀቱ እና ለሀገረ ለሰራው ወለታ የሂ አይገባወም መግሰት አመደ አፉሸ አደረገው ምንደ ነው ችግሩ እደ ሀገረ ለምን ገነነ ሊብሮ ትንሹ ኢትዮጶያ ሰለሆነ የሚገባው ክብረና መሠገና አልተገባውም እውነት ያማል እውነቱን መደሀኒያለም ከእነ እናቱ ሀቆን ያወጦለት ነፈሱን ከደጋጎች ጎን በሠላም ትረፈ💔💔💔💔💔💔
@user-tm8fo2qu5w
@user-tm8fo2qu5w 7 ай бұрын
Fetare meseterun yawetawe erasune ayatefam
@zerihunkebede6018
@zerihunkebede6018 7 ай бұрын
ክፋ ዘመን ላይ ደርሰናል እውነቱን ፈጣሪ፣ ባለቤቱና ከነእውነቱ የሄደው ገነነ ነው የሚያውቁት። ሁሉን ለፈጣሪ እና ለባለቤቱ ህሊና እንተወው?
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 7 ай бұрын
ሚስቱ ነበረች ያደረሰችው ስልኩ ሲዘጋ ለምን ያደረሰችው ሆቴል አልሄደችም ሳይታለም የተፈታ እሷ ጋር ነገር አለ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 7 ай бұрын
አንዴት የልጆቹ እናት ሚስት ተብየዋ እንደዚህ አይነት የመንፈስ ስብራት ያለበትን ሰው በቻውን ለመተው ቻሉ? ሲቀጥል ስካሩ ዝቅ ብላል ሲባል በፍጥነት መተው ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ ሲገባ ጭራሽ ሚሪንዳ አጠጣው ብቻ በጣም የሚቆጭ ነው ወንድማችን ብዙ የስሜት ጉዳት ሳያጋጥመው አልቀረም። ነፍሱን ይማረው
@HailemkayelAsers
@HailemkayelAsers 7 ай бұрын
መጀመሪያ ከጐዳዮ ወድ ቤት ለምን አልሄድም እግሮሁ ከተቁራጠ ቁሙ ግመድ አሰሮ ለመተጣነቅ ችለ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 7 ай бұрын
የገነነ ጉዳይ በደንብ መጣራት አለበት
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
ሚሪንዳ አጠጣዉ ከማለት ሆቴሉ ድረስ መጥታ ለምን ወደ ቤቱ ይዛው አልሄደችም???በደንብ መመርመር አለባት ከቤቱስ ለምን ሸሸ?? አይ የሰው መጨረሻ😅
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 7 ай бұрын
ልክ ነው ግን ይህ ዘገባ አሉባልታ ነው የተረጋገጠ አይደለም
@soliyan
@soliyan 7 ай бұрын
ለምን ቤት እያለው ሆቴል ለማደር ፈለገ እንዴት ሚስት ሆቴል ሲቆይ ዝም አለች ባለትዳር ከሆነ?
@tadesseyirdaw3396
@tadesseyirdaw3396 7 ай бұрын
Why out of his home.
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 7 ай бұрын
ምን ዓይነት ምስት ናት😢
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 7 ай бұрын
አይ የወሬ ቋቶች
@yonasfikre694
@yonasfikre694 7 ай бұрын
Setiyewa min aklebelebat bedenb timermer
@dawitmehari9660
@dawitmehari9660 7 ай бұрын
እንዴት እግሩ የተቆረጠ ግለሰብ እራሱን አንቆ ሊያጠፋ ይችላል ???????????
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 7 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል