No video

የአንጋፋው ጋዜጠኛ እውነተኛ አሟሟት መረጃ ወጣ፣የፖሊስ እና የሕክምና ምርመራ ውጤት/Genene Mekiriya

  Рет қаралды 49,855

አስተዋይ ገፆች - Asteway Getsoch

አስተዋይ ገፆች - Asteway Getsoch

Күн бұрын

#genenemekuriya#ebstv #ሰበርዜና #ethiopia #news

Пікірлер: 69
@MameHabib-qz7gu
@MameHabib-qz7gu 6 ай бұрын
አምባገነን ሚስቶች የብዙ ወንዶች ውድቀት መንስኤ ናቸው ችግርህን ብትናገርም ሰው አይረዳህም ምክንያቱም ለቤተሰባቸው እና ለማህበረሰቡ የሚያሳዮት ባህሪ የተለያየ ነው ተከድነህ ነው የምትበስለው😱😱😱😭😭😭
@zerihunkebede6018
@zerihunkebede6018 6 ай бұрын
ክፋ ዘመን ላይ ደርሰናል እውነቱን ፈጣሪ፣ ባለቤቱና ከነእውነቱ የሄደው ገነነ ነው የሚያውቁት። ሁሉን ለፈጣሪ እና ለባለቤቱ ህሊና እንተወው?
@henokbereket2478
@henokbereket2478 6 ай бұрын
በጣም በጣም የሀገረ ትልቅ የመፀሀፉት ላይብረሪ ነው የተቃጠለባት የሚሳዘን ጊዜ ዝምታው ምደነው በከብረ መቀበረ ነበረብት ገለሠብ ነበረ እውቀቱ እና ለሀገረ ለሰራው ወለታ የሂ አይገባወም መግሰት አመደ አፉሸ አደረገው ምንደ ነው ችግሩ እደ ሀገረ ለምን ገነነ ሊብሮ ትንሹ ኢትዮጶያ ሰለሆነ የሚገባው ክብረና መሠገና አልተገባውም እውነት ያማል እውነቱን መደሀኒያለም ከእነ እናቱ ሀቆን ያወጦለት ነፈሱን ከደጋጎች ጎን በሠላም ትረፈ💔💔💔💔💔💔
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 6 ай бұрын
ጎረቤትና የቅርብ ሰዎችን መጠየቅ ማጣራት
@user-py4wv4tr2r
@user-py4wv4tr2r 6 ай бұрын
በጣም ይገርማል
@astair1568
@astair1568 6 ай бұрын
ለምን፣ ቤት፣ እያለዉ፣ ሆቴል፣ ተቀመጠ፣፣?? እንዴት፣ ባለቤቱ፣ በዉልቼር፣ የሚሄድ፣ የስኳር፣ ህመᎃተኛ፣ ሲሆን፣፣ በባዶ፣ ሆቴል፣ ሲቀመጥ፣ ምንድነዉ፣ ለዚህ፣ የምትሰጠዉ፣ መልስ፣፣ በትክክል፣ መታወቅ፣ አለበት፣፣
@victorious.5394
@victorious.5394 6 ай бұрын
እርሷ የምታቀው ጊዮን ቀጠሮ እንዳለው ነው ቀጠሮውን እንደ ጨረሰ እንደሚደውልላትና መታ እንደምትወስደው ነበር ነገር ግን የሐሳብ በውስጥ ስላለ ከጊዮን hotel በቀጥታ ወደ ሌላ ሆቴሎ ነው የሄደው በደንብ ካዳመጥከው እሷ ክሉ አለነበራትም ለዛም ነው ሁለት ቀን ሙሉ ጠፋብን ያለችው ስልኩን አጥፍቶ በራሱ ጊዜ ስልኩን አብርቶ ለጓደኛው ሰኢድ ደውሎ የት እንዳለ የነገረው ። ethiopians እባካችሁ ቅን እንሁን በደንብ እናዳምጥ ለፍርድ አንቸኮል
@madotbelete4745
@madotbelete4745 6 ай бұрын
@@victorious.5394 SHE SHOULD INFORM TO THE POLIC AS SOON AS POSSIBEL. HOW COME?
@tiruworklakew2016
@tiruworklakew2016 6 ай бұрын
​@@victorious.5394እሽ ስልኬ ተሰረቀብኝ ብላ አገር ይያዝልኝ ፌስ ቡክ ይወቅልኝ ስትል ሀዘናን አቃርጣ ነበር ልበል ? የልጆቻ አባት ባለቤታ ሲጠፋባት ስልኩ ሲዘጋባት የስኳር ህመምተኛዋ ባላ ችግር ገጥሞት ከሆነ ብላ ለፓሊስ ለምን አላሳወቀችም ? ፌስ ቡካ ስልክ ሲጠፋ ነዉ የሚሰራዉ ? ለምንስ አስክሬኑን ካለ ፓሊስ ፍቃድ በሩን አሰብራ ወደ ቤታ ወሰደች ? ሌላዉ ለቀናት ባላ ስልኩን ዘግቶባት ከልባ ከጨነቃትና ከፈለገችዉ ተገኘ ሲባል ሚሪንዳ ከምታዝለት ደንግጣ እንዴት ወደ ባላ አልሄደችም ?እነዚህን መሰል ጥያቄዎቼን መልስልኝና ከመልሶችህ አሰፈላጊዉን ጥያቄዎች እጠይቅሀለሁ መልሼ ::
@Bio650
@Bio650 6 ай бұрын
​@@victorious.5394ከግዮን ሆቴል ወደ ሪቼ እንዴት በማን ሊሄድ ቻለ ስልኩ ሲዘጋስ ባለቤቱ ለምን ወደ ሆቴሉ በመሄድ ሁኔታውን አላጣራችም ሰዒድስ ከባለቤቱ ጋር የቀረበ ወንድማዊ ግንኙነት አይመስለኝም
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 6 ай бұрын
⁠​⁠@@victorious.5394 ቅንነት የማጣት ጉዳይ አይመስለኝም @astair1568 የሰጡትን አስተያየት ስመለከት:: ግልፅና እውነት እናውራ ከተባለ ሂደቱ ውስጥ የሆነ የቤተሰብ ፖለቲካ እንዳለ መገመት አያዳግትም:: ሲጀመር የሚወደው ቤተሰብ እያለው ለምን ብቻውን ቤርጎ መቀመጥ መረጠ? በጠፋበት ሁለት ቀናት ለፖሊስ ሪፖርት ተደርጎ ምን ያክል ጥብቅ ፍለጋ ተካሂዶ አጡት? ያለበትን ከ2 ቀናት በኋላ ለሚስቱ ከመንገር ይልቅ ለሰዒድ ማሳወቅ ለምን ፈለገ? ካሳወቀስ በኋላ ሚስቱ ያለበት ድረስ ሄዳ አግኝታዋለች? እነዚህንና የመሳሰሉትን ብንጠይቅ ብዙ አነጋጋሪ ነገሮች አሉበት:: የሆነ ሆኖ ከክስተቱ የተረዳሁት ሊብሮ ከምን የተነሳ እንደሆነና መቼ እንደጀመረው እርግጠኛ ባይኮንም "የአእምሮ መታወክ" እና "ተስፋ የመቁረጥ" ችግር እንዳጋጠመው እሙን ነው:: ፖሊስ ግን ምርመራ ሲያደርግ ሙያው ስለሚያገድደው ባንድም ሆነ በሌላ ከጉዳዩ ጋር ቅርበት አላቸው ሚላቸውን አካላት መጠርጠሩ ልክ ይመስለኛል፥ በበኩሌ ስገምት ግን ከመኮራረፍ የዘለለ የከረረ ጠብ ከሚስቱ ጋር የገባ አይመስለኝም:: ሰዎች ግን ከዚህ ተነስተው በፈራጅነት መንፈስ ሳይሆን ግራ ተጋብተው ልክ እኔ ከላይ ስጠይቅ እንደነበረው "እንዴት እንዲህ ሆነ?" ብለው ጥያቄ ቢያበዙ መደነቅ የለብንም ብዬ አስባለሁ::
@AmiGetachew
@AmiGetachew 6 ай бұрын
ለማንኛውም ትልቅ አንጋፋ ተወዳጅ ጋዜጠኛ አሳጥተውናል ሚስትየዋ በጥብቅ ትመርመር
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 6 ай бұрын
ወርያም
@AmiGetachew
@AmiGetachew 6 ай бұрын
አምላክ ገዳዮቹን እውነቱን ያውጣለት
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢ለምን ሑቴል ተቀመጠመጨረሻዘመን ደረሰ😢ማንም አይታመንም 😢የልጆቹ እናት እሷ ከገደለቹ ወዮ ለሷ😢
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 6 ай бұрын
እኔም የምለው ይህ ታዋቂ ሰው ለሥኳር ህመምና በገመድ ለመሞት ያበቃው ሚሥጥር አለ በደምብ መጣራት አለበት ትመርመር ቶሎ ቶሎ ለምን ተቀበረ ለምን ፈጥና ሳታሣውቅ አነሣች ው አስከሬኑን ትመርመር በጥብቅ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 6 ай бұрын
በኢየሱስም 😢😢በጣም ያሳዝናል😢ሚስቲ እዴ ት ውጪ ሲተኛ ዝም አለች ለዛውም እግሩ የተቀረጠ😢😢 የሚስቱ እጅ አለበት😢😢
@baletedare5567
@baletedare5567 6 ай бұрын
ባለቤቱ ሙሉ ሀላፊነቱን መውሰድ አለባት እህት ወንድም ቤተሰብ እያለው የስኳር ታማሚ ለዛውም እግሩ የተቆረጠ እንዴት ከቤት ውጪ ሲያድር አታሳውቅም ጋዜጠኛውም ምናለ ለእህት ወንድሞቹ ቢያሳውቅ በጣም ያሳዝናል
@likukebede8440
@likukebede8440 6 ай бұрын
ሚሪንዳ አጠጣዉ ከማለት ሆቴሉ ድረስ መጥታ ለምን ወደ ቤቱ ይዛው አልሄደችም???በደንብ መመርመር አለባት ከቤቱስ ለምን ሸሸ?? አይ የሰው መጨረሻ😅
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 6 ай бұрын
ልክ ነው ግን ይህ ዘገባ አሉባልታ ነው የተረጋገጠ አይደለም
@seniwelde9626
@seniwelde9626 6 ай бұрын
አንዴት የልጆቹ እናት ሚስት ተብየዋ እንደዚህ አይነት የመንፈስ ስብራት ያለበትን ሰው በቻውን ለመተው ቻሉ? ሲቀጥል ስካሩ ዝቅ ብላል ሲባል በፍጥነት መተው ተገቢውን እንክብካቤ ማድረግ ሲገባ ጭራሽ ሚሪንዳ አጠጣው ብቻ በጣም የሚቆጭ ነው ወንድማችን ብዙ የስሜት ጉዳት ሳያጋጥመው አልቀረም። ነፍሱን ይማረው
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 6 ай бұрын
በደንብ መጣራት ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል ምክንያቱም ገመዱ አየውት ካለች ወዴት ሄደ
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 6 ай бұрын
ወሬ መሠነጣጠቅ እሳት መለኮስ የተካንሺበት ይመስላል።
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 15 күн бұрын
እውነት ነው ገመዱ የት፡ኤደ
@eyerusalemdinku9935
@eyerusalemdinku9935 6 ай бұрын
እግዚአብህር ያበርታችሁ
@soliyan
@soliyan 6 ай бұрын
ለምን ቤት እያለው ሆቴል ለማደር ፈለገ እንዴት ሚስት ሆቴል ሲቆይ ዝም አለች ባለትዳር ከሆነ?
@tadesseyirdaw3396
@tadesseyirdaw3396 6 ай бұрын
Why out of his home.
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ምስት ናት😢
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 6 ай бұрын
አይ የወሬ ቋቶች
@amenumhammed1159
@amenumhammed1159 6 ай бұрын
አው ክብር ያስፈልገዋለ
@dalaswindow
@dalaswindow 6 ай бұрын
ለፍርድ አትቸኩል የሰኳር በሽታ በራሱ የባህሪ ለውጥ ያመጣብሃል አካላችንን ስንጎድል ደግሞ የበለጠ ሆደ ባሻነቱም ይመጣና የስነልቦናው ምስቅልቅል ቦታውን ይቆጣጠረውና በስሜት መነዳታችን ሲያይል የማይሆነው ይሆናል
@dawitmehari9660
@dawitmehari9660 6 ай бұрын
እንዴት እግሩ የተቆረጠ ግለሰብ እራሱን አንቆ ሊያጠፋ ይችላል ???????????
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 6 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል
@selamdesu3462
@selamdesu3462 6 ай бұрын
እሺ አድራሻው ከታወቀ ቡሀላ ሰይድ ካገኘው ቡሀላ ሚስቱ ለምን አልመጣችም ጊዜ ነበረ እኮ ሰው ባንድም በሌላ መንገድ ሊከፋው ፀባዪ ሊቀየር ይችላል በርግጥ አካሉ ጎላል ሚስቱ ግን ችላ ማለት አልነበረባትም ሰይድ እኮ ባዳ ነው የሚችለውን አድርጎ ወደስራው ሄደ ሚስቱ ግን አካሉ ናት አይ ግዜ ገኔ መልካም እረፍት
@AmiGetachew
@AmiGetachew 6 ай бұрын
ሁሉንም ግልጽ አርጉልን ለምን ከቤቱ ሆቴል ሁለት ቀን ሙሉ ሴትየዋ ባለቤት ተብየዋ እንዴት ቶሎ ያለጥንቃቄ አነሳች በፍጹም እራሱን አያጠፋም እንደኔ ሴትዮዋ በጣም ትመርመር
@user-ix7si4ju3m
@user-ix7si4ju3m 6 ай бұрын
ሚስቱ ነበረች ያደረሰችው ስልኩ ሲዘጋ ለምን ያደረሰችው ሆቴል አልሄደችም ሳይታለም የተፈታ እሷ ጋር ነገር አለ
@retasa7652
@retasa7652 6 ай бұрын
ሠው ላይ መፍረድ ከባድ ነው ሠው ተስፋ ሲቆርጥ የራሱን ምርጫ ብቻ ነው የሚታየው ድርቅ ካለ መመለሻም የለውም ሚስትም ከአቅሟ በላይ ሆኖባት ይሆናልና ቶሎ አንፍረድ
@Ymercato
@Ymercato 6 ай бұрын
ቀጠሮው ግዮን ሆቴል መሆኑን ለሚስቱ ነግሯት ግዮን ሆቴል ካደረሰችው በኃላ ለምን ሌላ ቦታ ሄደ? የቀጠሩት ሰዎች እነማን ናቸው? ምናልባት ግዮን ከደረሰ በኃላ ቦታ ቁይረው ገደሉት እንዳይባል ጋዜጠኛ ሰይድ ኪያር በቦታው አግኝቶታል:: ራሱን አጠፋ እንዳይባል ተንጠልጠሎ አልተገኝም: በእጁ አንገቱን አንቆ ራሱን አጠፋ እንዳይባል እጅግ ከባድ ነው::
@zenebe614
@zenebe614 6 ай бұрын
እግሩ ተቆርጦ መራመድና መውጣት መውረድ የማይችል ሰው ገመዱን ከየት አመጣው?
@user-zf1lw2oy9c
@user-zf1lw2oy9c 6 ай бұрын
በእውነት ያሳዝናል አሟሟቱን ይህ ነው ብሎ ለመደምደም ቢያሰቸግርም አንዳች ጥርጣሬ ግን ያጭራል አንድ ሰው እግሩን ሲያጣ ከፍተኛ የሰነልቦና ቀውሰ እንሚያሰከትልበት ግልፅ ነው በዛ ሰአት ቤቸሰብ ጓደኛ ዘመድ ወንድም እህት ጎረቤት ወዘተ ከጎኑ በመሆን ሊያፅናኑት ሊያበረቱት ሊንከባከቡት የሚገባ ጊዜ ነው በተለይ ሚሰቱ ገነነ ግን የነዚህን ሁሉ የቅርብ ድጋፍ ያገኘ አይመሰለኝም በተቃራኒው ጣል ጣል የተደረገና እራሱን እንዲጠላ ተደርጓል እባካችሁ የአርቴፊሻል ያለ ሲል የፈለገበት የሚያደርሰው እንዳልነበረ ያሳያል የጨሻም ቲቪ የሁለት ወር ደሞዝ መከልከል ሳይረሳ ገንዘቡ ሳይሆን ቁምነገሩ በዚህ ወቅት ደሞዝ ሰትከለከል ያለመፈለግ ሰሜት እንዲያድርብህ ያደርጋል ገነነ ሰው እያለው ሰው እንደሌለው ሆኖ አለፈ አምላክ ይማረው
@shebramenber2204
@shebramenber2204 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ስልኬ ተሰረቀ ስትል አዘተኛ እንኳን አትመስልም
@tajunigussie7544
@tajunigussie7544 6 ай бұрын
የተሟላ መረጃ አይመስለኝም ከባለቤቱ ጋ ተጣልቶ ነበር ወይስ ምንድን ነው በዊልቸር የሚሄድ ሰው ቤት እያለው ሆቴል መከራየት ምን ማለት ነው ግራ የሆነ ነገር
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 6 ай бұрын
የገነነ ጉዳይ በደንብ መጣራት አለበት
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 6 ай бұрын
ሚሪንዳ ስጠው ብሎ ፀጥ ማለት የሚስት ወግ አይደለም። ሰይድስ ቢሆን ሆቴል ለምን እንደሄደ እንዴት አልጠየቀውም?
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 6 ай бұрын
That is the best and right thing to give all over the world for diabetics
@kebedechwordofa958
@kebedechwordofa958 6 ай бұрын
መጣራት የሚጀምረው ከሚስት ተብዬዋ ነው 1ኛ ሆቴል ካደረሰችው በኃላ ስልኩን ከዘጋና ከጠፋባት ለፖሊስ ለምን አላሳወቀችም 2ኛ ስኳሩ ወርዶል ስትባል እንደ ቀላል ሚሪንዳ ስጠው ከማለት ውጪ ምን ያደረገችው ርዳታ አለ? ይህ ሰው በእግሩ መቆረጥ ሊበሳጭ ይችላል አፀናኝ ያስፈልገዋል በአጠቃላይ ነገሩ ግልፅ አይደለም እንቆቅልሽ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነወ
@user-yq1hh7ls4i
@user-yq1hh7ls4i 6 ай бұрын
ሚስቱ ናት ቤት እያለው ሆቴለል ማደር???
@z-geremewp.2864
@z-geremewp.2864 6 ай бұрын
Kebalwa memot yilk yesilkwa metfat yasasebat lemin yihon
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 6 ай бұрын
ሚስቱ ብትንከባከበው ከቤቱ አይወጣም እራሱም ላይ እርምጃ አይወስድም ሚስቱ ፊት ነስታው ወይም በደረሰበት ጉዳት አሸማቃው መቋቋም ሲያቅተው ይሆናል ሆቴል የተቀመጠው ስኳር ደሞ የወንዶችን ተፈጥሮ ያዛባዋል ሴቶቹ ደሞ እሱን ካላገኙ ወንዶቹን በቁም ይቀብሯቸዋል መግደል ባትችል እዲሞት ትገፋፋዋለች ለምሳሌ ከጓደኛው ጋር ከዘበኛ ጋር መማገጥ የሞራል ውድቀት ያመጣበታል እራሱን ያጠፋል ወ ዘ ተ
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 6 ай бұрын
ይታየው የሚባለው የአማኑኤል አጂፕ ደላላው የባለቤቱ ውሽማ ነገርስ??
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m 6 ай бұрын
መጀመሪያ ከጐዳዮ ወድ ቤት ለምን አልሄድም እግሮሁ ከተቁራጠ ቁሙ ግመድ አሰሮ ለመተጣነቅ ችለ
@YUSAKU777
@YUSAKU777 6 ай бұрын
ውድ ወዳጆቼ ችግሩ ያለው በዋናነት ሚስቱና ጓደኛው ጋር ነው ፥ በሁለተኛ ደረጃ ሆቴሉ ጋ ነው ።
@KH-ot2dj
@KH-ot2dj 6 ай бұрын
ለምን አስከሬኑን መጀመሪያ ተነሳ ? አንገቱ ላይም ምልክት እስኪያወጣ ራሱን ሊያንቅስ ቻለ? ለካስ ዘንድሮ እንደሆነ ጥያቄ አይጠየቅም !
@yalemmerid
@yalemmerid 6 ай бұрын
በፊት ለምን አልረዳ ኸውም :: አሁን ምን ይጠቅመዋል፡ ? ወ ሬ ::
@habtomdebesay7229
@habtomdebesay7229 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Bio650
@Bio650 6 ай бұрын
የአስከሬን መርማሪው ራሱን አጠፋ ማለት አይችሉም ምክንያት በቦታው አልነበሩም
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 6 ай бұрын
ባለቤቱ ግን እንክብካቤ ያጎደለችበት ይመስላል ሆቴል ብቻውን ከመዝጋት ፀበል ለምን አልወሰደችውም ስልካን የሰረቀው ሰውዬ ማስረጃ ፈልጎ እንጂ ሌባ አይመስለኝም
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 6 ай бұрын
Yehe hulu sijon mist yet heda new kebetus lemen weta?? Bemen egeru komo gemed asere
@yonasfikre694
@yonasfikre694 6 ай бұрын
Setiyewa min aklebelebat bedenb timermer
@user-tm8fo2qu5w
@user-tm8fo2qu5w 6 ай бұрын
Fetare meseterun yawetawe erasune ayatefam
@user-du1ow7tf1x
@user-du1ow7tf1x 6 ай бұрын
Minalbat Mahteb kalew ? Bemahtebu Nebsun ymarew 😢😢😢
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 6 ай бұрын
ሚስትየው ሚስትየው አትበሉ ሴት ስለሆነች ነው ይሄ ሁሉ እህታቹ ብትሆንስ
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 6 ай бұрын
?...R.I.P .!!
@tayalemu9311
@tayalemu9311 6 ай бұрын
ሚሪንዳ ስጠው🤔❓እስከዚህ ድረስ የልጇን አባት እራሱን ያጠፋው አብግናው ነው እንጂ ሌላ ምን ይሆናል ይብላኝ ለሚስ ተብዪ ገኔ ለሕዝብ አሻራውን ትቶአል🙏ነፍስህ በአፀደ ገነት ትሁን ለአበረከተከው የዜግነት ምግባሮች እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@getahunworku574
@getahunworku574 6 ай бұрын
Wushetam belat..mistu nat yasgedelecjirw..egru.yetekoreye sew erasing.meskel.ayvhilim...neefs thorough investigation.
@gdr668
@gdr668 6 ай бұрын
አይ ሚስት ? ሚሪንዳ ይጠጣ ?
@yonasfikre694
@yonasfikre694 6 ай бұрын
Ene yemaznew lemote sayhon negative nuro leminor new😂😂😂😂
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 6 ай бұрын
አቤት ቀደዳ
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 643 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 73 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 37 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН