🔴የሰላም አለቃ
1:38:32
12 сағат бұрын
🔴ምድር
1:20:35
Күн бұрын
🔴ወደ ተራራ ውጡ
49:17
14 күн бұрын
🔴መምህራችን መጥቷል!!
1:29:20
🔴ማጠቃለያ
1:21:02
21 күн бұрын
🔴ስብከት
48:50
Ай бұрын
🔴ዝክረ ቅዱስ ዳዊት
1:09:44
🔴ኅዳር 20-2017
1:16:18
Ай бұрын
Пікірлер
@GenetWeldemedhin
@GenetWeldemedhin 8 минут бұрын
መምህር እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@abrshgetaneh6720
@abrshgetaneh6720 37 минут бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 51 минут бұрын
❤❤❤❤
@blenseyoum-c8g
@blenseyoum-c8g 2 сағат бұрын
አሜን
@blenseyoum-c8g
@blenseyoum-c8g 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር አባቶች ሊቃውንት ይጠብቅ እኛንም ስለ ቅዱሳኑ ይማረን
@bosemnale2483
@bosemnale2483 3 сағат бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TesfaSilesia
@TesfaSilesia 4 сағат бұрын
ዝክረ ቅዱሳን ላይ ይገኛል አካውንት
@blenseyoum-c8g
@blenseyoum-c8g 2 сағат бұрын
ጎንደር መንበረ መንግስት መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አራቱ ጉባኤ ምስክር ትምህርት ቤት
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 6 сағат бұрын
ቃለህወት ያሰማአልን አባቶቻችን አካውቱን ፃፈልን በፁህፍ
@endalkmebratu
@endalkmebratu 9 сағат бұрын
አለን
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 9 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@weleteslase
@weleteslase 9 сағат бұрын
ቃላት የለኝ አባታችን ሳይ የሚሰማኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከትዎ ትድረሰን የኔታ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፍፃሜዎን ያሳምርልን እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያደረገን ቸሩ መድኃኒያለም
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 9 сағат бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 11 сағат бұрын
እውነት ነው መምራችን ቃልህወትን ያስማል
@EmebetNegash
@EmebetNegash 16 сағат бұрын
በጣም ትክክል
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 16 сағат бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ስለናተ ብሎ በቃ ይበለን የተሰጠንን የበረከት ጥሪ ሰምተን እንድንባረክበት ጸሎታችሁ ይርዳን
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj 17 сағат бұрын
በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ በስደት በህመም ተሰቃየሁ😢😢ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ አስቡኝ አደራ የብርሀን እናት እድትደርስልኝ😢
@kenzmobile3414
@kenzmobile3414 20 сағат бұрын
አባታችን ብረከተወ ዪደረሰን አሜንአሜንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 21 сағат бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ከልቤ ክፋት #ከአንደበቴ ሐሰት ጠብቀኝ🤲 ከሰውነቴ #ኅጥያት አድነኝ ማረኝ 🤲
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 21 сағат бұрын
❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶቻችን
@vjgu7406
@vjgu7406 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት🙏✝️
@vjgu7406
@vjgu7406 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ በረከቱ ይድረሰን:መምህራችን ምርቃቱን ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይቀበልሎት፡የበረከቱ ተሳታፊ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን🙏✝️እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ወመምህርነ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜው ይመርልን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌾🌾🌾
@EthioPrism
@EthioPrism 23 сағат бұрын
የቤተክርስቲያን መዶሻ መምህር ዮርዳኖስ !
@sarataye8812
@sarataye8812 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባት እናልጅ በአንድ ላይ ስላየናችሁ በጣም ደስብሎናል
@kenzmobile3414
@kenzmobile3414 Күн бұрын
አሜንአሜንአሜን ኣባቱጃችን ዝማሬ ምላህክት ያሰማልን ብረከታችሁ ዪደረሰን ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@Walia-Ethiopia-zm6dg
@Walia-Ethiopia-zm6dg Күн бұрын
አካውንቱ በመጀመሪያው ክፍል ፩ ላይ አለ ተናግረዋል።
@medhanitkassahun4595
@medhanitkassahun4595 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ትድረሰን
@mahletayalew-alem
@mahletayalew-alem Күн бұрын
የባንክ አካውንት የሚያውቅ ባካቹ ላኩልኝ
@blenseyoum-c8g
@blenseyoum-c8g 2 сағат бұрын
ጎንደር መንበረ መንግስት መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አራቱ ጉባኤ ምስክር ትምህርት ቤት
@Samera-v4f
@Samera-v4f Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salam-m7u
@Salam-m7u Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@TesfayeDagnew-w9w
@TesfayeDagnew-w9w Күн бұрын
ኦርቶዶክስሶች ግን የት ናችሁ እሄን ያላያችሁ ምንድነው ማየት መስማት ምትፈልጉት ? እረ በሥላሴ ስም ፊልም ቢሆን እስከዚ ሰአት 1 ሚሊዮን እይታ ይኖረዉ ነበር ሚያየው ደሞ አብዛኛው ኦርቶዶክስ ነዉ በጣም ያሳዝናል
@endalkmebratu
@endalkmebratu 9 сағат бұрын
አለን
@gonderc885
@gonderc885 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ ከበረከቱ እንድሳተፊ🤲
@selam7747
@selam7747 Күн бұрын
አባታችን የሰራ ሀጢያቴን ይፍቱኝ ❤️
@selam7747
@selam7747 Күн бұрын
ተመስገን እግዚእብሄር ይስጥልን እረጅም እድሜ ያድልንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Күн бұрын
ውድ መምሄራችን ምርቃትቱ ሁሉ እግዚአብሔር ይቀበልልህ 🙏😍
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ይፍቱኝ አባታችን አሜን አሜን 🤲🤲🌿🕊🌿🕊🌸🌿🕊💚💛❤️💚💛❤️💚💛
@HanaWorku-o4o
@HanaWorku-o4o Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው ሶሮአተ ቅዳሴው በየቤታችን ሲሰራጭ ልቁምና ልስማ ልዘመጥ ግራ ነው የሚያጋባው ለፀሎት አይመችም ለምን እንደሚተላለፍ ግራ የሚገባኝ እኔ ብቻ ይመስለኝ ተበር ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
@mulumulu2138
@mulumulu2138 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seifuseifu9551
@seifuseifu9551 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጎደለወ ስንት መፀአፍ ነው በብር ዋጋው ንገሩን እኒም የበረከቱ ተሳታፊ ብሆን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Күн бұрын
🙏🙏🙏 አባታችን እርሶን የሰጠን አምላከ የተመሠገነ ይሁን 🙏😍
@AberaTesfaye-r8s
@AberaTesfaye-r8s Күн бұрын
አንዳንድ ሰዉ አይመነኩስ ወይ አያረፍ ወይ ሁሉ አይጥመዉ ።።።። ተምረህ ቢሆን እኮ ሰዉ አታስቀምጥም ።።። ግልፁን ልንገርህ ከቅዠትህ ንቃ
@AberaTesfaye-r8s
@AberaTesfaye-r8s Күн бұрын
ፈሪሳዊያን እና ጻህፍትን ተጠንቀቁ
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Күн бұрын
እግዚኦ መሀርነክርስቶስ +++ ሌላ ምን እንላለን ግራ የገባን ዘመን ኢሄንኑ እያየን እየሠማን አብሮነሰ እንኖራለነሰ። ገና ሲጀመር ጀምሮ ነው የካሜራ መአት በየማዕዘኑ ተደቅኖ ካሜራ ባለሙያው ሲሯሯጥ የሚውለው በጣም ያማል ኧረ ይሰቀጥጣል በተለይ በዚህ በውጩ አለምማ 😭😭😭 ብቻ ከማልቀስ ውጭ ምን ይባላል። ምናለ እንዲህ ቢፈርድና ቢያስተካክለንማ። ለሁሉም በርታ ወንድሜ ከራስ እያወረድክ ነው አንድ ቀን ነገር ....
@tirngobirhan396
@tirngobirhan396 Күн бұрын
አሜን፫ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን 🤲 ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቹሁ ይደርብን 🤲🌿🕊🌿🕊🌸🌿🕊🌸
@tigisttaye9803
@tigisttaye9803 Күн бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰሜልን እኔም በጣም እዝናለሁም እፈራለሁ ምእመነ ነኝ ምንም ማድርግ እችላለሁ
@abeldemisse6390
@abeldemisse6390 Күн бұрын
አሜን! ሁላችንም ንስሐ እንግባ! 😢 እባካችሁ