🔴☞ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለራሱ ፍላጎት እንድትመቸው እየቀየራት ያለው ማን ነው?፪

  Рет қаралды 2,184

Zikere Kedusan official Channel

Zikere Kedusan official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@TigistTegegn-w4y
@TigistTegegn-w4y 3 күн бұрын
ትክክል ብለሀል ከመአቱ ይሰውረን ቃለህይወትን ያሰማልን
@HanaYeshanbel
@HanaYeshanbel 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይመልሰን ሐይማኖታችንን ለመኖር በተግባር የእውነት ክርስቲያን ለመሆን የምንተጋ ልጆች ያድርገን አምላክ እግዚአብሔር እመ አምላክ ትርዳን አሜን🙏
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ማስተዋል ያድለን
@YonaseTadesse
@YonaseTadesse 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በምሕረቱ በቸርነቱ በማያልቀው ፍቅሩ ይጎብኘን
@selam7747
@selam7747 2 күн бұрын
አቤቱ ጌየዬ የሚያሳዝነኝ ከእነሱ ክፉት ያንተ ብቻህን መቃጠል በጣም ያሳዝነኛል ቤተክርስቲያንን የገንዘብ መለመኝ ቢዝነስ አድርገዋታል የጃቸውን ይስጣቸው እበላሹት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 күн бұрын
⛪💔💔💔😭😭😭 Egziyo maherni krstos !
@SalamTeshome
@SalamTeshome 3 күн бұрын
🇪🇷❤️🇪🇹⛪😭😭😭
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 2 күн бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማዎት
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 күн бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይመስገን! እውነት ብለሀል ወንድም ከጥፋት ያድነን
@ribkamengistu1189
@ribkamengistu1189 3 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ልብና ይስጠን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርነ❤እግዚአብሔር አምላክ በምሕረቱ ይማረን😢😢😢
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
@tegestzaynaba1228ቲጂ
@tegestzaynaba1228ቲጂ 16 сағат бұрын
እውነት ነው መምራችን ቃልህወትን ያስማል
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 2 күн бұрын
ሁላችንም ግራ ገባን እኔ በእውነት ልቤን ኣሞኛል እግዚአብሔር ይሁነን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 күн бұрын
Kale Hiwot yasemalin Memhir!!!
@hiwotbekalu1136
@hiwotbekalu1136 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን! እንደምዕመንስ ምን እናድርግ?
@EthioPrism
@EthioPrism Күн бұрын
የቤተክርስቲያን መዶሻ መምህር ዮርዳኖስ !
@GetuAbate-l1g
@GetuAbate-l1g 2 күн бұрын
ቃለህንወት ያሰማህ መምህር
@SitotawWorku-k4v
@SitotawWorku-k4v 3 күн бұрын
Weyi deyakon,yayewuten ayetehal.lidemoz ende alemawi misreya bet b/kirstiyan yemimelales bizatu!
@AberaTesfaye-r8s
@AberaTesfaye-r8s Күн бұрын
አንዳንድ ሰዉ አይመነኩስ ወይ አያረፍ ወይ ሁሉ አይጥመዉ ።።።። ተምረህ ቢሆን እኮ ሰዉ አታስቀምጥም ።።። ግልፁን ልንገርህ ከቅዠትህ ንቃ
@mekdesmulugeta5448
@mekdesmulugeta5448 2 күн бұрын
ኢዚ መኒ
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 99 М.
ተመስገን በአእላፋት ዝማሬ "ዓለም ተደመመ"@Zemarit_Fasika_fisseha
30:08
ይሄ መዝሙር ከሰዉ ልብ ሊጠፋ አልቻለም
34:01
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН