Hollywood የአውሬው ሆድ።
25:10
9 сағат бұрын
አባታችን:ሆይ::
19:23
14 күн бұрын
ሴት፡ሱሪ፡አትልበስ።
11:15
የኢትዮጵያውያን ሀብት
5:32
ዞዲያክ ሳይን (zodiac sign)
1:30
የምወደው ቀን::
3:10
Ай бұрын
እኛም ጥያቄ አለን::
21:42
መነኮሳት
19:15
3 ай бұрын
Пікірлер
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 42 минут бұрын
ሃኒዬ፦ እኛ ችኩሎች ተቐብዝባዡችሆነን እንጂ የኢትዮጲያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 'ማ ዝግጁ ሙሉ . ናት። ልቦና ይስጠን። በርችልን ዕድሜና ጤና እመኝልሻለሁ።
@SOLOMONAlemayehu-mf5nx
@SOLOMONAlemayehu-mf5nx 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጀማሪ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚም ያድርግሽ እህቴ ይቅርታ ግን ጥያቄ መጠየቅ ከተቻለ መዝሙረ ዳዊት የአንድምታ ትርጓሜ መፅሐፍ ማግኘት እችላለሁ ከተቻለስ የት
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 4 сағат бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 сағат бұрын
ጋሼ ዑሁድና ሰንበት ለዩ መጅመርያ?🤔🙄😀
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 6 сағат бұрын
ሀኒየ አንቺላይ የሚታየዉ ሰላም ይጋባል
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye 8 сағат бұрын
እህት ተባረኪ
@user-hr4fx6lx4j
@user-hr4fx6lx4j 9 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏 እህታችን ሀና write in comment section ባልሽው መሠረት ኘሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው እና scientific fact based ስለሆነም ብቻ ሳይሆን በእምነት ከሰማነው በጣም አስተማሪ ነው ስለ ሰንበተ ክርስቲያን እኔም መማር እፈልጋለሁ እና በዚህ ክረምት እምነትን ለማጠንከር የሚረዱ መፃህፍትን ጠቁሚን እንወድሻለን በርቺ
@_beth20_
@_beth20_ 9 сағат бұрын
haniye, signal mirafe tsadikan abune tekle haymanot, kidus gebriel we abune habtemariyam bete christian metesh tawkiyalesh?
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 11 сағат бұрын
በአሚሪካ ያለ ወጥቶ እየኖረ ያለ ሰው ሁሉ አርዮስ ነው በአንተ ፊት ወነድም ነጭ ልብስ መጀመሪያ ልበን ማንጻት አይሻልም
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 11 сағат бұрын
እግዜር ይቅር ይበልህ ወነደማችን አንድ ቦታ በአጋጣሚ አይተህ ይሆናል ይህ ንግግርህ ለኛም በከንቱ በሰው ከመፍረድ አፋችንን እንድንሰበሰብ ያስተምረናል ያንተ ንግግር አሜሪካ ጡታቸውን ከፍተው ነዉ የሚቆርቡት ያልከዉ አስተውለን ብንናገር ጥሩ ነው ለምንናገራት ሁሉ ሀላፊነት እንዳለብን እናስተዉል የሆነ ቦታ ልታይ ትችላለህ ወይ ጉድ አሜሪካ ያለው ሰዉ በቃ አርዮስ ነዉ ፈጣሪ ለሱም ነፍሱን አሳልፎ አልሰጠማ ፈጣሪ የለውማ ፈጣሪ በሚያውቀው ኑሮዉን እንዴት ሆኖ እንደሚኖር አንድ አምላክ ነው የሚያውቀው እንደ አንተ በሰራተኛ ተንቀባሮ እየተመገበ ቤቱ እየተጸዳ ቱር ብሎ ቱር ተደርጎ በሰራተኛ የታጠበ ልብስ እየለበሰእ ቆሞ በሰው ላይ እየፈረደ ለመኖር ቀርቶ ከልጆቹ ጊዜ እነኳን ገብቶ ትንሽ ደቂቃ ለማሳለፍ ጊዜ የለውም በቂ የእንቅልፍ ሰአት ባይኖረዉም እንኳን እገሩን የሚያሳርፈው ከእንቅልፎ ቀንሶ ያገኛት ባገኛት ክፍተት ለማረፍ ቢፈልግ ልጆቹ በብቸኝነት እነዳይጎዱ መጫወቻ ቦታ ወስዶ እነሱን ዘና ሲያደረግ አግረመንገዱን ነውእረፍቱም በዘዴ ነው ውስጡን ለቄስ አንደሚሉ ድካሙን እና ኑሮውን እንዴት ብሎ እንደሚመራ እግዜር ብቻ ነው የሚያውቀው ገነ አንደፈለገ ሆኖ ቢያመጣም ዘመዱን ሲረዳ ክፍተት ሲምላ በእሱ ደስታ እና ጽኔት የሀመሆነዉ ጽናቱ መጎዳቱን አይቆጥረውም ሰርቶ በመግባቱ ተደሰቶ አምላኩን አመስግኖ ደስተኛ ቢሆንም ባይሆንም ፊቱ አንደበራ ተጽናንቶ የሚኖር አንድ ቀን አገሬ ገብቼ እኖራለሁ አልፎልኝ እኖራለሁ እያለ በፍጹም ተስፋ ተስፋ አያደረገ የሚኖር ህዝብ ነዉ በአሜሪካ የሚኖረው ህዝብ ደግሞ ሁሌ በአብዛኛው ቃለ እግዚአብሔርን እያስተላለፍክ ነው ወይስ በሰዉ መፍረድ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 12 сағат бұрын
ኣምላኽ ይባርኽኪ ጽብቕተይ❤❤❤❤❤❤❤
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 12 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ ናቸው ሀንዬ ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@yonasgebrkirstos1941
@yonasgebrkirstos1941 12 сағат бұрын
berchi anchi becha
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u 13 сағат бұрын
በርቺልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@kefasemeon
@kefasemeon 13 сағат бұрын
❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@netsolo8225
@netsolo8225 17 сағат бұрын
እህቴ ሀና እንቁላል ኢትዮጵያ ውስጥ ያየሁት ፀሐይ ላይ ሱቅ ውስጥ ደጃፍላይ ነው የሚቀመጠው እና እንዴት እንደማይበላሽ ይገርመኛል እሱን እስቲ ቸክ አድርጊው ግማቱስ የተበሸ አይመስለውም መሰለኝ
@netsolo8225
@netsolo8225 17 сағат бұрын
ጌታ ሰንበት የሚለው ቅዳሜን ነው ለምን ከአሰርቱ ቃላት አንድ ሰባትን ቅዳሜን አክብሩ ያላከበረ ይሙት ነው የሚለው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 18 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ማነው እድለኛ አንችን ያገባ ❤ መልካም ትዳር ይሁንልሽ
@user-tc4bs8hw2g
@user-tc4bs8hw2g 23 сағат бұрын
Hana bravo
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@hit2579
@hit2579 Күн бұрын
I like the messages you pick. they are life changing. They are life changing as they bring question on our life. that is the starting point for change. But, I'm worried about your plan on the scientific explanation of fasting that might overshadow its religious significance. Highlighting the bodily benefits could lead people to fast until 3 pm, neglecting the deeper spiritual purpose. Fasting is a cornerstone of our religious practices, and thinking on scientific benefits could diminish its sacred meaning. It's not about physical benefits, but about strengthening the soul. If someone starts fasting only for health reasons (up to 3 pm) because of your message, they might lose sight of the true purpose. Therefore, I encourage you to focus on the religious power of fasting and inspire your audience to connect with their faith through this practice. Fasting without prayer and worship is incomplete. May be explaining this gives a good message for those who are fasting for the sake of body benefit. I think that should be your focus message next time.
@Dav-2tube
@Dav-2tube Күн бұрын
አዉ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቺ እህት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl Күн бұрын
እናቴ ሀና እወድሻለሁ
@freya483
@freya483 Күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ እመቤቴ ማርያም እሷ ታበርታሽ።❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@frefeke-vm4tx
@frefeke-vm4tx Күн бұрын
በጣም አስተማሪ ናቸው ።። ተባረኪ አገልግሎትሽን ይባርከው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@abyssinia9990
@abyssinia9990 Күн бұрын
You're truly encouraging us, Christian young women, to follow our church and to actually put the work in our faith, keep up the posts
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@seraye9862
@seraye9862 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !የንግዴ ልጅ አዋላጆች ናቸው የሚወስዱት እሱ አልገባኝም ሃኑ ብትነግሪን!
@FunnyBackpacker-zd3gw
@FunnyBackpacker-zd3gw Күн бұрын
እናመሰግናል
@chalachewayalew-xk1ex
@chalachewayalew-xk1ex Күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Күн бұрын
ልዮ ህታችን ጀግና ነሽ በእዉቀት በሁሉ ቃለ ሄወት ያሰማልን እኔ ልጅ ነኝ ግን ያች እዉቀት የለኝም ለካ ሀገራችን ሜመሮት ያች አይነት ታናሾች ናቸዉ የሀገር ባለዉለታ ነሽ ዴብሎስ ያች ቤድዮ በማየቱ ይቃጠላል በርች ሰዉ አለሙ ቤገዛ ምን ይጠቅመዋል ነፍሶ ካላገኘ የምትይዉ ጥቅስሽ ብርቱ ሰልፍ አድርጎኛል ከመናገር አልፎ ሄወቱ ዉስጥ ጠልቀሽ ጣሙን ስለምታክፍይን ታናሽ ባሪ የምትሆኝ እህቴ አድናቆ አይገባሽም ድንግል ማርያም ቅድስት ድንግል ማርያም የመረጠችሽን አመሠግናታለዉ አትጥፌ ከአንች ታናናሾች ብቻ ሳሆን ታላቆችም ከአንች ብዙ ይማራሉ ይለወጣሉ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ የሜልሽ በፀሎት እናቱ እየጠየቅሽ መንፈስ ሁሉ መርምሮ ስለሜል እዉነት ካንተ ብለሽ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@jerusalemtesfaya8088
@jerusalemtesfaya8088 Күн бұрын
You are the most lucky person, you made the right decision. Please pray for me may God give me mercy and guide me the right way.
@seraye9862
@seraye9862 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን !ሃንቾ ስለ እጮኝነት ጊዜ መደረግ ስለሚገባቸው ዝግጅቶች ብትሰሪልን!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@bethaniatesfu6733
@bethaniatesfu6733 Күн бұрын
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@hit2579
@hit2579 Күн бұрын
ኣስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 Күн бұрын
ሰላም እህቴ the videos on alopecia hair issues the Barbara speech is altered AI voice it is not her. She do not say Botana oil but rather coconut oil. Please find the original video where she says coconut oil. She never said Botana oil.
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitYemiru
@SelamawitYemiru Күн бұрын
Astemari new berchi
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Күн бұрын
በርቺ እህታችን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@yosepheaberaha4659
@yosepheaberaha4659 Күн бұрын
ሐና እባክሽን በተፈጥሮ ባደለችን በእርድ በነጭሽንኩርት በመጥበሻ ቅጠል ብመሳሰሉት ኢንዲጠቀሙ ምክር ስጭልኝ።
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia Күн бұрын
እሺ ወንድሜ።
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o Күн бұрын
በጣም እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Күн бұрын
tanks tebarki Beselotshe asbghi Endche hager megbat Eyasbeku new ❤
@Elfiza22
@Elfiza22 Күн бұрын
Enem eyasebku new egzabher yirdan
@user-cm4ny6xo1q
@user-cm4ny6xo1q Күн бұрын
ሰንበትን ማሳልፈው ጸበል በመጠጣት ። ስለ ዶሮ ደግሞ ትክክል ነው ለምን በኬሚካል ነው በፍጥነት ያድጋሉ ያኬሚካል ደግሞ ቀጥታ ወደ ሰውነታችን የሚሰራጭው በተለይ አንቺ አሜሪካ ስለ ኖርሽ ታቂያለሽ ብዬ ገብምታለው አሜሪካ ላይ ዶሮ በ15 ቀን ነው ለመብል የሚደርሰው እጅግ በጣም ጉዳት አለው ።እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ጉልበት ይሁንልሽ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia Күн бұрын
☦️🕊
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@user-vi9nt9xw1x
@user-vi9nt9xw1x Күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 አዎ እየተማርንበት ነዉ እህታችን በርች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@eyoblemma9599
@eyoblemma9599 Күн бұрын
እህቴ እየተማርኩበት ነው ቀጥይበት በርቺ የአምላክ እናት ከልጇ አማልዳ መጨረሻሽን ታሳምር
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Күн бұрын
I want your email
@user-mikias12
@user-mikias12 Күн бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው እህታችን ቀጥይበት
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@Mahi-fu3br
@Mahi-fu3br Күн бұрын
አዎ እህታችን አስተማሪ program ነው በርቺ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@lemlembirhan2248
@lemlembirhan2248 Күн бұрын
awe haniye betam new emiyasitemirut
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤
@athenastv1557
@athenastv1557 Күн бұрын
Persuasion of the Word Holy step and temple Euripides en.m.wikipedia.org/wiki/Euripides
@የEthiopia
@የEthiopia Күн бұрын
በደንብ እየተማርንበት ነው:: በርቺ ሀንዬ🙏🏾
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 11 сағат бұрын
ደምሬኝ እህታለሜ❤